Telegram Web Link
ካናል ፕላሰ መልካም  የትምህርት ዘመን እየተመኘ ነገ ወደ  ሀረር እና ጅማ በመጓዝ በ 10 ትምህርት ቤቶች ላይ ተማሪዎችን በሽልማት ሊያንበሸብሽ ተዘጋጅቷል! 🎁 🎉

CANAL+ wish you a happy back to school! Harar and Jimma, we will be visiting your city tomorrow to deliver a present from CANAL+!
🎁🎉

#CANALPLUSEthiopia #CANALPLUSDikdik #CANALPLUSXobbee #kids #education #entertainment #paytv
Saudi Pro League ጨዋታዎችን በቀጥታ በCANAL+ ስፖርት ላይ ይመልከቱ!

የጫዋታዎችን ፕሮግራም ለመከታተል የቴሌግራም ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ!
https://www.tg-me.com/canalplusbusiness

Saudi pro league live matchs is now available on CANAL+Sport. Don't miss it!

For more information join our telegram channel !
https://www.tg-me.com/canalplusbusiness

#CANALPLUSEthiopia #CANALPLUSSport #Livegame #saudiproleague
"መስሪያ ቤት" የተሰኘውን አስቂኝ ሲትኮም በCANAL+ ሲኒማ 2 ላይ ዘወትር  ቅዳሜ ማታ በ1፡00 ሰዓት እንደሚተላለፍ  ስንገልፅሎት በታላቅ ደስታ ነው !

"Mesriya Bet" comedy sitcom every Saturday @ 7:00 pm on CANAL+ Cinema 2 don't miss it!

#CANALPLUSEthiopia #newcontent #CANALPLUSECinemaTwo #meseriyabet #sitcom
በCANAL+ ሪሞትዎ ላይ የሚገኘው የወላጆች መቆጣጠሪያ ልጆችዎ ለእድሜአቸው የማይመጥን ይዘት ያላቸውን ዝግጅቶች እንዳይመለከቱ ታቅዶ የተዘጋጀ ሲሆን፤ የሚስጥር ቁጥርዎን በማስገባት ቻናሎችን መቆለፍም ሆነ መክፈት ያስችሎታል!

The parental control on your CANAL+ remote prevents your kids from watching programs with age inappropriate content. You can lock and unlock it using your password.

#partentalControl #remoteControl  #CANALPLUSEthiopia
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በዚህ ሳምንት በCANAL+ ላይ ብቻ በሚተላለፉ ፊልሞች እና ስፖርታዊ ፕሮግራሞች ይዝናኑ!

Enjoy! This week movies and Sport programms only on CANAL+!

#CANALPLUSEthiopia #PayTv #Entertainment
የ ሳውዲ ፕሮ ሊግ እንደቀጠለ ነው ። አርብ AI Taawon Vs AI Itihad አስደናቂ ጨዋታዎችን  በ CANAL+ስፖርት ላይ በቀጥታ ያሳዩናል እርሶም በመመልከት ይዝናኑ ይገምቱ!🔥

The Saudi Pro Leauge is continuing. Friday live game on CANAL+ Sport
AI Taawon Vs AI Ittihad
Watch and predict!🔥

#CANALPLUSEthiopia #CANALPLUSSport #saudiprileague #aiittihad #aitaawon #livegame
የአለም አትሌቲክስ ተቋም የዘንድሮን ምርጥ አትሌት ምርጫ ይፋ አድርጓል። በመሆኑም በፌስብክ ላይ ከፍተኛ ላይክ ማግኘት ከመስፈርቶቹ አንዱ ስለሆነ ለጁግኖቹ አትሌቶቻችን ትግስት አሰፋና ጉዳፍ ፀጋይ ድምጻችንን እንስጣቸው!

ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን ድምፆን ይስጧቸው!

አትሌት ትግስት አሰፋ
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=704883355001372&id=100064391421386&mibextid=Nif5oz

አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=704879948335046&id=100064391421386&mibextid=Nif5oz

#CANALPLUSEthiopia #ethiopia #ethiopianathletics
በCANAL+ ስፖርት ላይ በቀጥታ የሚተላለፍ የBundesliga ጨዋታ
Dortmund Vs Werder በ3:25
ይመልከቱ ማን እንደሚያሸንፍ ይገምቱ!🔥

Don't miss out Bundesliga live game on CANAL+ Sport!
Dortmund Vs Werder 9:25 pm.
watch and predict! 🔥

#CANALPLUSEthiopial #CANALPLUSSport #Livegame #bundesliga #dortmund #werder
በCANAL+ ስፖርት በቀጥታ የሚተላለፍ ጨዋታ
PSG Vs Strasbourg በ 11:55
አጓጊ ግጥሚያዎች እንዳያመልጦ!
እየተዝናኑ ውጤቱን ይገምቱ!

Don't miss out on the live game on CANAL+ Sport!
PSG Vs Strasbourg @ 5:55pm
Enjoy and predict!

#CANALPLUSEthiopia #CANALPLUSSport #Livegame #ligue1  #psg #strasbourg  
በCANAL+ ስፖርት በቀጥታ የሚተላለፍ ጨዋታ
Nice Vs Marseille በ 3:55
አጓጊ ግጥሚያዎች እንዳያመልጦ!
እየተዝናኑ ውጤቱን ይገምቱ!

Don't miss out on the live game on CANAL+ Sport!
Nice Vs Marseille @ 9:55pm
Enjoy and predict!

#CANALPLUSEthiopia #CANALPLUSSport #Livegame #ligue1 #nice #marseille
በCANAL+ ስፖርት ላይ በቀጥታ የሚተላለፉ የLigue1 ጨዋታዎች
Lorient Vs Rennes በ 7:55
Lyon Vs Clermont በ 3:40
ይመልከቱ ማን እንደሚያሸንፍ ይገምቱ!🔥

Don't miss out Ligue1 live games on CANAL+ Sport!
Lorient Vs Rennes @ 1:55pm
Lyon Vs Clermont @ 9:40pm
Watch and predict! 🔥

#CANALPLUSEthiopial #CANALPLUSSport #Livegame #ligue1 #lorient #rennes #lyon #clermont
በCANAL+ ስፖርት ላይ በቀጥታ የሚተላለፍ የBundesliga ጨዋታ
Mayence Vs Bayern በ12:45
ይመልከቱ ማን እንደሚያሸንፍ ይገምቱ!🔥

Don't miss out Bundesliga live game on CANAL+ Sport!
Mayence Vs Bayern 6:45 pm.
watch and predict! 🔥

#CANALPLUSEthiopial #CANALPLUSSport #Livegame #bundesliga #mayence  #bayern
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በዚህ ሳምንት በCANAL+ ላይ ብቻ በሚተላለፉ ፊልሞች እና ስፖርታዊ ፕሮግራሞች ይዝናኑ!

Enjoy! This week movies and Sport programms only on CANAL+!

#CANALPLUSEthiopia #PayTv #Entertainment
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
CANAL+ገበታ ምርጥ የምግብ  አዘገጃጀት ፉክክር እና አዝናኝ የሆነውን ማስተር ሼፍ ዩሰኤ ምዕራፍ 3 ዛሬ ማታ በ2 ሰዓት ይዞሎት መቅረቡን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው !
እንዳያመልጦ!!!!🍜🍪🌶🥬🍕

We are pleased to announce that CANA+ GEBETA presents Master Chef USA S3  tonight at 8:00pm.
Don't miss out!!!🍜🍪🌶🥬🍕

#CANALPLUSEthiopia #CANALPLUSGebeta #food #masterchefusa
ሰኞ ማታ በ4:30 በቀጥታ የባላንዶር የሽልማት ሥነ-ሥርዓት በCANAL+ ስፖርት ይተላለፋል !እንዳያመልጦ!

Ballon d'or 2023 ceremony live on CANAL+ Sport on Monday @10:30pm!
Don't miss out!

#CANALPLUSEthiopia   #CANALPLUSSport #ballondor
የ ሳውዲ ፕሮ ሊግ እንደቀጠለ ነው ።
ዛሬ ማታ በ2:50 AI Ittihad Vs AI Hazm
ነገ ማታ በ2:50 Al Hilal Vs Al-Ahli Saudi አስደናቂ ጨዋታዎችን  በ CANAL+ስፖርት ላይ በቀጥታ ያሳዩናል እርሶም በመመልከት ይዝናኑ ይገምቱ!🔥

The Saudi Pro Leauge live game on CANAL+ Sport!
AI Ittihad Vs AI Hazm tonight @8:50pm.
Al Hilal Vs Al-Ahli Saudi tomorrow @8:50pm.
Watch and predict!🔥

#CANALPLUSEthiopia #CANALPLUSSport #saudiprileague #aiittihad #aihazm #aihilal #aiahlisaudi #livegame
ትምህርታዊ የልጆች ፕሮግራም "የእውቀት ዛፍ" ዘወትር ቅዳሜ እና እሁድ በ 3፡00 በCANAL+ድክድክ!

Qophii Ijoollee haaraa bashannansiisaa fi barsiisaa, "Odaa Beekumsaa", Sanbata Xiqqaa fi Dilbata Ganama sa'atii 3:00 irratti, CANAL+XOBBEEdhaan!

#CANALPLUSEthiopia #CANALPLUSDikdik #CANALPLUSXobbee #kids #education
በCANAL+ ስፖርት ላይ በቀጥታ የሚተላለፉ የLigue1 ጨዋታዎች
ቅዳሜ
Lens Vs Nantes ማታ በ3:55.
እሁድ
Brest Vs PSG ቀን በ8:55.
Marseille Vs Lyon ማታ በ4:40.
ይመልከቱ ማን እንደሚያሸንፍ ይገምቱ!🔥

Don't miss out Ligue1 live games on CANAL+ Sport!
Saturday
Lens Vs Nantes @9:55pm
Sunday
Brest Vs PSG @2:55pm
Marseille Vs Lyon @10:40pm
Watch and predict! 🔥

#CANALPLUSEthiopial #CANALPLUSSport #Livegame #ligue1 #lens #nantes #marseille #lyon #brest #psg
በCANAL+ ስፖርት ላይ በቀጥታ የሚተላለፍ የBundesliga ጨዋታ
ቅዳሜ
Bayern Vs Darmstadt በ 10:25.
ይመልከቱ ማን እንደሚያሸንፍ ይገምቱ!🔥

Don't miss out Bundesliga live game on CANAL+ Sport!
Saturday
Bayern Vs Darmstadt @4:25pm.
watch and predict! 🔥

#CANALPLUSEthiopial #CANALPLUSSport #Livegame #bundesliga #darmstadt #bayern
2024/09/29 22:32:43
Back to Top
HTML Embed Code: