Telegram Web Link
የ CANAL+ደንበኝነት ክፍያዎን  በብዙ አማራጭ መፈፀም ይችላሉ!

You have payment options to renew your CANAL+ subscription!

ሁሉንም በአንድ  ከCANAL+!
All in one from CANAL+!


#CANALPLUSEthiopia #Allinone #Booster #Renewal
የሚወዷቸውን ፕሮግራሞች እንዳያመልጦ ደንበኝነትዎን በጊዜ ማደስ አይርሱ።

To continue watching your favourite  program on CANAL+, Don’t forget to renew your subscription on time.

ሁሉንም በአንድ  ከCANAL+!
All in one from CANAL+!


#CANALPLUSEthiopia #Allinone #Booster #Renewal
"ሌማት" የተሰኘውን የምግብ ዝግጅት በCANAL+ ገበታ ላይ እንዴት አገኙት? 🍜🍪🌶🥬🍕
አስተያየቶን በኮሜንት ይላኩ።

How did you find the new cooking show "LEMAT" on CANAL+ Gebeta? 🍜🍪🌶🥬🍕
Leave your comment on the comment section.

ሁሉንም በአንድ ላይ ከCANAL+!
All in one from CANAL+!

#CANALPLUSEthiopia #Allinone #Cookingshow #Booster
በዛሬው ዕለት CANAL+ ፌሽታ ቱሩን በባህር ዳር ከተማ ቀጥሏል!😁 ቀጣይ ከተማ ማን ይሆን?

CANAL+ Feshta tour continued at Bahir Dar! 😁 which city will be next?

ሁሉንም በአንድ ላይ ከCANAL+!
All in one from CANAL+!

#CANALPLUSEthiopia #Allinone #Booster
በዛሬው ዕለት CANAL+ ፌሽታ ቱሩን በጎንደር ከተማ ቀጥሏል!😁 ቀጣይ ከተማ ማን ይሆን?

CANAL+ Feshta tour continued at Gonder! 😁 which city will be next?

ሁሉንም በአንድ ላይ ከCANAL+!
All in one from CANAL+!

#CANALPLUSEthiopia #Allinone #Booster
በዚህ ሳምንት በCANAL+ ላይ ብቻ በሚተላለፉ ፕሮግራሞች ይዝናኑ!

Enjoy! This week programs only on CANAL+!

ሁሉንም በአንድ ላይ ከCANAL+!
All in one from CANAL+!

#CANALPLUSEthiopia #Allinone #Booster
ወርሃዊ የCANAL+ የደንበኝነት እድሳት ክፍያዎን ከላይ ባሉት የክፍያ አማራጮቸ መፈፀም እንደሚችሉ ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው!

We are pleased to announce that you can renew your CANAL+ subscription by the above payment options.

ሁሉንም በአንድ ላይ ከCANAL+!
All in one from CANAL+!

#CANALPLUSEthiopia #Allinone #Renewal #Booster
አጓጊ የፍቅር ድራማዎችን በCANAL+ ኖቬላ 1 እና 2 ላይ ይከታተሉ!

Watch Captivating Romantic dramas on CANAL+Novela 1 and 2!

ሁሉንም በአንድ ላይ ከCANAL+!
All in one from CANAL+!

#CANALPLUSEthiopia #Allinone #Booster
CANAL+ን ከታች ባሉት የማህበራዊ ትስስር ገፃቻችን ሊንኮችን በመጫን ይከታተሉን!

Click on the below links to Follow CANAL+ on all our social media pages!

YouTube @canalplusethiopia
Facebook @canalplusethiopia
Instagram @canalplusethiopia
Telegram @canalplusbusiness

ሁሉንም በአንድ ላይ ከCANAL+!
All in one from CANAL+!

#CANALPLUSEthiopia #Allinone #Booster
ይመልሱ ይሸለሙ👆

‼️የጨዋታው ሕጎች

1.  የመጀመሪያዎቹ 3 ትክክለኛ መላሾች አሸናፊ ይሆናሉ፡፡ (ሁሉንም ጥያቄዎች መመለስ ይኖርባቸዋል)
2.  ኤዲት ማድረግ ክልክል ነው፡፡ ያደረገ ከጨዋታው ውጪ ይሆናል፡፡
3.  አንድ ሰው ማሸነፍ የሚችለው በአንድ ጨዋታ አንዴ ብቻ ነው፡፡
4.  የጨዋታው ማብቂያ ጊዜ ቅዳሜ ከቀኑ 6 ሰዓት ላይ ነው፡፡
5.  አሸናፊዎች ይፋ የሚደረጉት ዘወትር ሰኞ ይሆናል ፡፡


📌 መልሶቻችሁን ኮሜንት ላይ ያስቀምጡልን!

መልካም ዕድል😊

ሁሉንም በአንድ ላይ ከCANAL+!
All in one from CANAL+!

#CANALPLUSEthiopia #Allinone #Booster
CANAL+ ቅዳሜ እና እሁድ  ለልጆችዎ የሚሆኑ አዝናኝ ፊልሞች በCANAL+ ድክድክ እና ጃንቦ
እንዳያመልጣቸው!

CANAL+ present entertainment for your kid’s on CANAL+ Dik Dik and Jumbo
Don’t miss out!

ሁሉንም በአንድ ላይ  ከCANAL+!
All in one from CANAL+!

#CANALPLUSEthiopia #Allinone #Booster #Kids
CANAL+ በአርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) ሕልፈተ ህይወት የተሰማንን ከፍተኛ ኃዘን እየገለጽን ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጆቹ፣ ለሙያ አጋሮቹ እና ለመላው አድናቂዎቹ በሙሉ ልባዊ መጽናናትን እንመኛለን! ፈጣሪ ለሁላችንም መፅናናቱን ይስጠን!
ለመጀመሪያዎቹ ትክክለኛ ሦስት መላሾች እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉

መልሶች

1.CANAL+ሲኒማ 2
2. ጎንደር
3. በቴሌቪዥን፣ በቢልቦርድ፣ ባቡር፣ በባስ፣ በሶሻል ሚድያዎች፣ በባጃጅ እና ፖስተሮች ላይ

ለቀጣይ አርብ ውድድር ይዘጋጁ!

የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ይወዳደሩ ይሸለሙ።

ሁሉንም በአንድ ላይ ከCANAL+!
All in one from CANAL+!

#CANALPLUSEthiopia #Allinone #Booster
በዚህ ሳምንት በCANAL+ ላይ ብቻ በሚተላለፉ ፕሮግራሞች ይዝናኑ!

Enjoy! This week programs only on CANAL+!

ሁሉንም በአንድ ላይ ከCANAL+!
All in one from CANAL+!

#CANALPLUSEthiopia #Allinone #Booster
የCANAL+ ፌሽታ ቱር በጥቂቱ ከአዲስ አበባ።

Highlights from CANAL+ Feshta tour at Addis Ababa.

ሁሉንም በአንድ ላይ ከCANAL+!
All in one from CANAL+!

#CANALPLUSEthiopia #Allinone #Booster
የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ይመልሱ ይሸለሙ!
ዘወትር አርብ የጥያቄና መልስ ውድድር ላይ በመሳተፍ ይሸለሙ!!!

Join our Telegram channel and win prizes!
Every Friday we will have Competition participate and win!

https://www.tg-me.com/canalplusbusiness

ሁሉንም በአንድ ላይ ከCANAL+!
All in one from CANAL+!

#CANALPLUSEthiopia #Allinone #Booster
2024/10/01 19:20:26
Back to Top
HTML Embed Code: