Telegram Web Link
ዛሬ ከሳማሪቲያን የጤና እና የትምህርት ድጋፍ ኃ.የተ.የግል ማህበር  ጋር አስደሳች ጊዜ አሳልፈናል። ሳማሪቲያን የትምህርት ዕድል ከመስጠት በተጨማሪ የተለያዩ ስልጠናዎች፣ የጤና ድጋፍ እንዲሁም በዲጅታል ቴክኖሎጂ የታቀፈ ቤት መፅሐፍት በመጠቀም አነስተኛ የንግድ ድርጅቶችን በማሳደግ ወደ ንግዱ ዓለም እንዲቀላቀሉ በማድረግ ለስኬት የሚያበቃ ተቋም ነው ።

Today, we had a great time with Samaritan Health and Education Support PLC. The center is a beacon of hope for students and families. From scholarships to mentorship, health support, and a tech-enabled library, they nurture growth and inspire futures. Beyond education, they foster small business cooperatives, reshaping livelihoods and creating pathways to success.

#CANALPLUSEthiopia #Samaritan #march8 #womensday
በሳምንቱ መጨረሻ በCANAL+ ስፖርት በቀጥታ የሚተላለፍ የBundesliga ጨዋታ
Werder Vs Dortmund ቅዳሜ ማታ በ2:25.
አጓጊ ግጥሚያዎች እንዳያመልጦ!
ማን እንደሚያሸንፍ ይገምቱ!

👉ለተጨማሪ መረጃ የCANAL+ን ማህበራዊ ገፆች ይከታተሉ የCANAL+ን ቤተሰብ ይቀላቀሉ!

Don't miss out weekend Bundeliga live game on CANAL+ Sport!
Wetder Vs Dortmund Saturday night @8:25pm.
Watch and predict!

👉For more information please follow our pages and join the CANAL+ family.

#CANALPLUSEthiopia #Livegame #bundesliga #werder #dortmund
ውድ ወላጆች! አስደሳች ዜና ይዘንላችሁ መጥተናል! 🎉

ለልጆችዎ ማራኪና አዝናኝ የሆኑ ፕሮግራሞችን ጥራት ካላቸው የመዝናኛ አማራጮች ጋር ይዘን ቀርበናል! በሁሉም የእድሜ ክልል ላይ የሚገኙ ልጆችን ያማከሉና መልካም እሴቶችንና ትምህርቶችን አካተው የቀረቡትን አጓጊ የልጆች ፕሮግራሞች በካናል ፕላስ ላይ ብቻ!  🙌

Great news for all parents out there! 🎉

Introducing quality entertainment options to captivate and entertain your kids! Explore our comprehensive selection of age-appropriate programming, promoting positive values and learning, exclusively on CANAL+. 🙌

#CANALPLUSEthiopia #canalplusdikdik #canalplusjumbo #kids #educational
በሳምንቱ መጨረሻ በCANAL+ ስፖርት በቀጥታ የሚተላለፉ የLigue1 ጨዋታዎች
Lens Vs Brest ቅዳሜ ማታ በ4:55.
PSG Vs Reims እሁድ ከሰዓት በ8:55.
Merseille Vs Nantes እሁድ ማታ በ4:40.
አጓጊ ግጥሚያዎች እንዳያመልጦ!
ማን እንደሚያሸንፍ ይገምቱ!

👉ለተጨማሪ መረጃ የCANAL+ን ማህበራዊ ገፆች ይከታተሉ የCANAL+ን ቤተሰብ ይቀላቀሉ!

Don't miss out weekend Ligue1 live games on CANAL+ Sport!
Lens Vs Brest Saturday @10:55pm.
PSG Vs Reims Sunday @2:55pm.
Merseille Vs Nantes Sunday @10:40pm.
Watch and predict!

👉For more information please follow our pages and join the CANAL+ family.

#CANALPLUSEthiopia #Livegame #ligue1 #lens #brest #psg #reims #marseille #nantes
ፍቅር ፣ በቀል እና ክህደት የሚታይበት በልብ አንጠልጣይ ከታታይ ድራማ "ስንኩል ህይወት" በቅርብ ቀን በካናል ፕላስ ኖቬላ!

"Broken Lives" is a drama series that will soon air on CANAL+ NOVELA, featuring a journey of love, betrayal, and redemption.

#CANALPLUSEthiopia #newseries #canalplusnovela
የCANAL+ ደንበኝነት እድሳት ክፍያዎን ለመፈፀም በቅድሚያ ዲኮደሮን ማብራት አይርሱ!

To renew your CANAL+ subscription, don't forget to turn on your decoder!

#CANALPLUSETHIOPIA #renewal
ነገ በCANAL+ ስፖርት የSaudi pro league ጨዋታ በቀጥታ እያዩ ይዝናኑ!
AI Ahli Vs AI Nassr ማታ በ10:00 ሰዓት ላይ

Enjoy! Tomorrow Saudi pro league live game.
AI Ahli Vs AI Nassr tomorrow @4፡00pm.

#CANALPLUSEthiopia #PayTv #Entertainment #saudiprileague #aiahli #ainassr
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሊጀምር ነው!

'ስንኩል ህይወት' የተሰኘው አዲሱ የቱርክ ተከታታይ ድራማ ወደማትረሱ ጉዞ ይወስዳችኋል፡፡ መጋቢት 13 በካናል ፕላስ ኖቬላ ላይ ብቻ መታየት ይጀምራል፡፡

በህይወታችሁ የማትረሱትን አስገራሚ ተከታታይ ድራማ ለማየት ተዘጋጁ! እንዳያመልጣችሁ!

The wait is almost over!

'Broken Lives,' a Turkish drama series, is about to take you on an unforgettable journey. Premiering March 22, exclusively on CANAL+ NOVELA.
Get ready for the drama of a lifetime!

#CANALPLUSEthiopia #Entertainment #PayTv #CANALPLUSnovela #newdrama
በሳምንቱ መጨረሻ በCANAL+ ስፖርት በቀጥታ የሚተላለፍ የBundesliga ጨዋታ
Darmstadt Vs Bayern ቅዳሜ በ 11:30.
Fribourg Vs Leverkusen እሁድ በ11:30.
አጓጊ ግጥሚያዎች እንዳያመልጦ!
ማን እንደሚያሸንፍ ይገምቱ!

👉ለተጨማሪ መረጃ የCANAL+ን ማህበራዊ ገፆች ይከታተሉ የCANAL+ን ቤተሰብ ይቀላቀሉ!

Don't miss out weekend Bundeliga live game on CANAL+ Sport!
Darmstadt Vs Bayern Saturday @5:30pm.
Fribourg Vs Leverkusen Sunday @5:30pm.
Watch and predict!

👉For more information please follow our pages and join the CANAL+ family.

#CANALPLUSEthiopia #Livegame #bundesliga #darmstadt #bayern #fribourg #leverkusen
በሳምንቱ መጨረሻ በCANAL+ ስፖርት በቀጥታ የሚተላለፉ የLigue1 ጨዋታዎች
Lens Vs Nice ቅዳሜ በ4:55 ሰዓት
Brest Vs Lille እሁድ በ8:55 ሰዓት
Montpellier Vs PSG እሁድ በ4:40 ሰዓት
አጓጊ ግጥሚያዎች እንዳያመልጦ!
ማን እንደሚያሸንፍ ይገምቱ!

👉ለተጨማሪ መረጃ የCANAL+ን ማህበራዊ ገፆች ይከታተሉ የCANAL+ን ቤተሰብ ይቀላቀሉ!

Don't miss out weekend Ligue1 live games on CANAL+ Sport!
Lens Vs Nice Saturday @10:55pm.
Brest Vs Lille Sunday @2:55pm.
Montpellier Vs PSG Sunday @10:40pm.
Watch and predict!

👉For more information please follow our pages and join the CANAL+ family.

#CANALPLUSEthiopia #Livegame #ligue1 #lens #nice #brest #lille #psg #montpellier
ትምህርታዊ የልጆች ፕሮግራም "የእውቀት ዛፍ" ዘወትር ቅዳሜ እና እሁድ በ 3፡00 በCANAL+ድክድክ!

👉 ዲኮደር በ800 ብር ሲገዙ የ 1 ወር የፌሽታ ጥቅልን ጨምሮ የቴክኒሻን አገልግሎት ይገኛሉ!

Qophii Ijoollee haaraa bashannansiisaa fi barsiisaa, "Odaa Beekumsaa", Sanbata Xiqqaa fi Dilbata Ganama sa'atii 3:00 irratti, CANAL+XOBBEEdhaan!

👉Dikooderii Qarshii 800 qofaan, kuufama Feeshtaa ji’a 1 fi tajaajila hidhuu bilisaa waliin

#CANALPLUSEthiopia #CANALPLUSDikdik #CANALPLUSXobbee #kids #education
የቅርጫት ኳስ 🏀 አፍቃሪ ኖት? እንግዲያውስ ነገ በCANAL+ ስፖርት ላይ በቀጥታ የሚተላለፉ የBLA ጨዋታ እንዳያመልጦ!
FUS de Rabat Vs Cape Town Tigers ማታ በ2፡00 ሰዓት ላይ።

Are you a fan of Basketball 🏀?  If so, don't miss tomorrow live BLA game on CANAL+ Sport!
FUS de Rabat Vs Cape Town Tigers @ 8፡00pm.

#CANALPLUSEthiopia #CANALPLUSsport #basketball #fusderanat #capetowntigers
2024/09/27 13:24:52
Back to Top
HTML Embed Code: