ƁԼƛƇƘ ₱₳ł₦ 🖤
now let us report hamser kombat 😌🙂
Cheating is bad መባል ምንኛ መታደል ነው😌
So today i was tryna make my day a bit Brighter uk
And amazingly ታክሲ ቶሎ አገኘው and then this happened ሹፌሩ ረዳቱን communicate ያረገበት way cant be accepted frl ይከብዳል soo i started to wonder like owww የቤት ሰራተኛ or any other ተቀጣሪ የሚኖርበትን ሰቀቀን i mean ሰርቶ ደክሞትም ተሰድቦም mentally የተረጋጋ ሆኖ ስራ እንዲሰራ መጠበቅ ምን ይባላል?
sometimes ማየት ያለብን ነገር አለ i mean ማንም ማንንም mentally መንካት የለበትም cuz it's gon be የእድሜ ልክ ጠባሳ on that person and ይጎዳል me individually የሰው መጎዳት ሰበብ መሆን አልፈልግም!!
support የሚያስፈልገውን እየረዳን እያበረታን አብሮ መደሰት እንጂ ከኔ ያንሳል በሚል ማንቋሸሽ የስብእና ግድፈት ነው frl እና የቀን ጉዳይ plus የፈጣሪ ውሳኔ ሆኖ እንጂ ማንም ከማንም አይበልጥም።
እንደ ሀሳብ: ማንም ከማንም አይበልጥምና let's hold our ego down የበለጠ ይሰጠን ዘንዳ🙌🏼

Forwarded from እንደ ሀሳብ🙋♀️ (Noia🥀)
Starting a new chapter never been easy but here i'm tryna control my future by designing my present.
🚶♀
🚶♀
There’s a girl out there with love in her eyes and flowers in her hair.😌
That's me btw😂 u don't really need to look away 🌚
ƁԼƛƇƘ ₱₳ł₦ 🖤
በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም።❤️🩹 . . "በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል”❤️🩹🥹
ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል(ያሳድዱኛል 🥹)(FOLLOW ME ALL THE DAY) በእግዚአብሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ።❤️🩹
Forwarded from 𝑒𝑥𝑜 𝑑𝑖𝑠𝑘 𝑏𝑒𝑡
በአዲስ አሰራር የመጣሁ ሲሆን ከነገ ጀምሮ በ ሶስት ፎልደር የምሰራ ይሆናል፤ የሚሆነውም ።
ከ 1K እስከ 5K አንድ ፎልደር
ከ 5K እስከ 10K አንድ ፎልደር
ከ 10K እስከ 15K አንድ ፎልደር
ከ 1K እስከ 15K Subscribers ቻናል ካላችሁ አናግሩኝ ፤ ከነገ ጀምሮ ወደ WAVE እገባለሁ ።
ከ 15K በላይ VIEW ላላቸው ቻናሎች ለብቻ ይሰራላቸዋል ።
በተጨማሪም VIEW እና REQUEST ማሰራት ለምትፈልጉም እሰራለሁ
Inbox
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣 (︎ ︎ ︎)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM