Telegram Web Link
Mark my words
Uff demo chegran lawera metaw 😎😁
የዚህ channel members gn react አናስከፍል free ነዉ fr react አርጉ even if its this emoji 🤫 at least u said s hh uu tt uuuuup
ውይ ሴቶች ግን አያክሩፉህ 🤒
በስመዐም ነብስ ታጨንቃላቹ
ኧረ express it with words fr
One thing I don’t understand on amharic musics is ቤት ለማስመታት ቃል
ምታጣምሙት ነገረ አሁን ምን ድነዉ'ከዐካል ከነብስያ'
'ከዐካል ከነብስያ '
ማለት ነብስያ ትርጉሙ ምንድነው። if u are curious but the music its a woman music she is the one from የኛ ድራማ ተዋናይ if i found her i will share her pic
ይቺ ልጅ ናት if u know the music pls share 🙏
የነኮሽ አይኑር ሀገሬ 🇪🇹
ስትኖሪ ነው እና መኖሬ🪖
ኢትዩጺያዬ ክቡሬ 🙏
The goosebumps every time i hear this Abrham gebremedhim ye tebeb abat ye musica negus fr
Mulu tegerigaw 💊
Yalachu share it 🙏🙏🙏🙏
ስትንፋሴ 🫁
ነሽ እና አንቼ የራሴ 😘
እምወድሽ እንደነብሴ🥰
Any ways good night 🌙
Beautiful people make ur night with this music and enjoy
Have a good sleep 🛌
I know this matters to u cause u single as fuck and no one said this to u so
H. A. V. E. A G. O. O. D. N. I. G. H. T.
How to kill someone with out him knowing ?
🗿👍
I dare to say it people are ጭገ*ም🤡 fr
አፍህን ዝጋ አጎቴ😎
"ሰው ሲሞት ማልቀስ ግን የሌለ ነው:: ሰዎች አእምሮአዊ ብቻ ሳይሆን ስሜታዊ ስለሆኑ ወዳጃቸው ሲሞት ያለቅሳሉ፡፡ ኤፒክቲተስ ግን ኖ፤ አያለቅስም፡፡ ስሜታዊ ባህሪው አእምሮአዊ ባህሪውን ይጫነዋል ሳይሆን፤ አእምሮው ስሜቱን ይገዛዋል፡፡ ስሜቱን ይቆጣጠራል፡፡ ፒሮ፡- ‹‹በሞትና በህይወት መሃከል ልዩነት የለም›› አለ፡፡ አንድ ሰውዬ ይህን ሲያዳምጥ ቆየና ፒሮን ጠየቀ፡፡ እንዲህ ብሎ፡- ‹‹…እንግዲያው አንተ ለምን አትሞትም?...›› ፒሮ ጥያቄውን ሰማ፡፡ አሰበ፡፡ አሰበና መለሰ፡- ምክንያቱም፡- በህይወትና በሞት መሀከል ልዩነት ስለሌለ…›› ኤፒክቲተስ ቀጠለ፡፡ ይህን እያለ፡- የበዛ ሀዘንና ጥርስ ጥፋጨትን የሚያመጣው ቁሳዊ ድህነት አይደለም፤ ክፉ ቅናት እንጂ፡፡ እጅግ የበረከተ ባለፀግነትም ከፍርሃት አያድንህም፤ ከስሜት በፀዳ አእምሮህ በትክክል መገልገልህ እንጂ፡፡ መርከብ በአንድ መልህቅ ብቻ አይገታም፤ ሕይወትም በአንድ ተስፋ ብቻ፡፡ ተፈጥሮ ሁለት እጅ - አንድ ምላስ ሰጥታሃለች፡፡ ይህም የማዳመጥና የመናገር ተምሳሌት ነው፡፡ እጅ፡- የማዳመጥ፤ ምላስ- የመናገር ተምሳሌት፡፡ ከምትናገረው ሁለት እጅ እንድታዳምጥ፣ ወይም የምታዳምጠውን ገሚስ ያህል ብቻ እንድትናገር የተቸረህ ተምሳሌት፡፡ ብዙ እንድታዳምጥ ጥቂት እንድትናገር ተፈጥሮ ራስዋ እንደዚህ ነች፡፡ አንድ ግልብ ከፈላስፎች ጋር ዋለ፡፡ ተመልሶም አለ፡- «ከፈላስፎች ጋር ውዬ ፈላስፋ ሆንኩ››፡፡ አንድ ብልህ ከሀብታሞች ጋር ዋለ፡፡ ተመልሶም አለ፡- ‹‹እኔ ግን ከሀብታሞች ጋር ውዬ ሀብታም አልሆንኩም…›› እውነትን ፈላጊ ከሆንን በማናቸውም መንገድ ተሟግተን በክርክር ለማሸነፍ አንሞክርም፡፡ እውነትን የጨበጥን የሆነ እንደሆነ በየትኛውም ጭብጥ በማንኛውም ረገድ ተከራክረን አንሸነፍም፡፡ ለምን? እውነትን ጨብጠናልና፡፡ ጠቢቡ በኖረበት ዘመን ደግሞ ደጋግሞ የሚነሣ ጥያቄ ነበር፡፡ ስለአግዚአብሔር ሕላዌ የሚነሳ ጥያቄ፡፡ ኤፒክቲተስ ይመልሳል፡፡ እንዳህ እያለ፦ አንድን ነገር ለማየት ሶስት ነገሮች ያስፈልጋሉ፡፡ የሚታይ ነገር፣ የሚያይ ዓይን እና ለማየት የሚያስችል ብርሀን "
#ሚካኤል_ሽፈራሁ
#መልክአ_ስብሐት
May God give us a blessed partners 😎
ተይበሎት እቺን ልጅ ዳቦ ዬን ፈጀችዉ
ተይበሎት እቺን ልጅ ዳቦ ዬን ፈጀችዉ
ለጠየቃት ሁሉ ገምሳ
የሰጠችው
Gender reveal party 🎈
The balloons 🎈 popped and its red ☹️
What does it mean?
2024/09/27 23:17:42
Back to Top
HTML Embed Code: