ƁԼƛƇƘ ₱₳ł₦ 🖤
በሚያሳዝን ሁኔታ u r wrong 🤣
U seraw esti ena negeren enterance tefetagn adelek ende yehen kagegnek talfalek ataseb😅
today i saw my old childhood ምሳቃ እና its so tiny ( ያ ተደራራቢ የብረት ምሳቃ ማለት ነው 🙂 )
ከዛ I ask ma mom " በዚ ምሳቃ ግን ምን ያህል ብጨክኚብኝ ነው ምሳ ምትቋጥሪልኝ የነበረው ? " nd she replied like " እንደውም አልሞላውም ነበር ኑሮ ያኔ ውድ ነበር " 🤣
ከዛ ደሞም ሳስበው እንደዛም ሆኖ አስተርፍ ነበር fr ሶስት ተደራራቢ ነው ያለው istg በሶስት ጉርሻ አሁን እጨርሰዋለው ደሞም እኮ ጭራሽ ለቁርስ እና ለምሳ ነበር ሚታሰርልኝ እንደዛም ሆኖ survive አርግያለው ግን fr እንዴት ነበር ችለን ምንቆየው በዛ ምሳቃ 😭

Have u ever confused what to use like TikTok insta tg youtube and u just there thinking with out using shit
ƁԼƛƇƘ ₱₳ł₦ 🖤
sheger ዳቦ still አለ እንዴ ግን ?
fr መልክ እየሰራው አይደለም ግን i remember የመጣ ግዜ ከ ኳስ ስንመለስ እንቅመሰው ብለን ገዝተን ነበር istg አንዱን መጨረስ ነበር ያቃተን idk አሁን ላይ but ያኔ the test was like ያደረ ዳቦ ሙቆ 👨🦯
Un Poco Loco
Anthony Gonzalez, Gael García Bernal
How they put this shit here🤣