Telegram Web Link
There r too many admins in this Channel nd active የሆንነው እኔና sele ነን ሀዬ👍
Can i vote for my self ☝🏻
ƁԼƛƇƘ ₱₳ł₦ 🖤
Ur fav admin ? ( አብዛኛቻቸውን አታቋቸው ግን እስኪ vote )
btw adminoch እነዚ ብቻ አይደሉም ሌሎችም አሉ አውቄ ነው ዝም ያልኳቸው
Anyways vote fo me👨‍🦯
ƁԼƛƇƘ ₱₳ł₦ 🖤 pinned «Ur fav admin ? ( አብዛኛቻቸውን አታቋቸው ግን እስኪ vote )»
Who ever vote for Solomon endalkachew u don’t know mn endemadergelachu
Vote yaregachut demo 🙏
saved massage ውስጥ ያስቀመጥኳቸዉ ነገራቶች ቢታዩ fr ስቅላት ነበር ሚፈረድብኝ😭
አንድ ቀን እንኳን እንደሰዉ " ካላንተ መኖር አልችልም " ሳልባል ላረጅ እኮ ነው 😭
Make my mess matter
Make my chaos count
በተኛቹበት ምታወሩ ሰዎች ፈጣሪ ይሁናቹ fr every fucking convo እኮ ነው ምታወሩት
Imagine ቤተሰብ ቢሰማ fr ይክዱኛል
i was thinking 90's cloths r now days fashions ight ያኔ መዘነጫ ነበሩአ እግሩ ሰፊ ( vel ) ሱሪ Afro hair style nd more ከዛ this fashion መጣ መሰለኝ አ ፀጉር panck መቆረጥ ሱሪ በዚፕ ማስጠበብ የ raper cap ማረግ then ደሞ አሁን ምናረገው መጣ
አሁን የገረመኝ ይሄ አይደለም የደነቀኝ ነገር that for every ዘመን has its own fashion it is fact ግን ለምንድነው fashionu ካለፈ በኀላ ሚያስጠላን i mean የ ዚፕ ሱሪ እና ጆሮ ጌጥ ያኔ የ አራዳነት መገለጫ ነበር አሁን ደሞ የፋራነት ያኔ ደሞ vel ሱሪ ማረግ የ ፋራነት መገለጫ ነበር አሁን ደሞ vel ማረግ እንደ fashion oldies ተብሎ መጣ ቆይ እሺ in the future in this way ሚቀጥል ይመስላቹሇል i mean አሁን ምንለብሰው የፋራነት መገለጫ ሆኖ ሱሪ በዚፕ ማስጠበብ ደሞ እንደ oldies እያለ ሚቀጥል ?
ግን በምን በለጥሻቸው
ቆንጆዎችን አስናቅሻቸው
ካንቺ በላይ ዕውቀታቸው
ስቄም ነበር በቀልዳቸው
ዝምታሽ በለጣቸው
ደብዝዘሽ አ-ጋለጥሻቸው 🎶
Forwarded from ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣 (︎ ︎ ︎)
ደነዝ ጓደኛ ሲኖርህ መጥፎ ነው, ብልጥ የሆንክ ይመስልሀል ሌላ ጋር ሄደህ ትበላለህ🤦‍♂
Ande ande sewoch gn alu beka aa they don’t wanna be treated good unless u first treat them bad to let them know u can be bad but u just chose to be a good man
If i can change one thing in the world i would’ve gave all the committed genius people a credit and good life for what they have done even if the didn’t accomplish anything fr ብዙ ሚለፉ ሰዋች አቃለዉ they gave up families they gave up money they gave up time they gave up being teenagers and all the fun but what they end up with is just a paper and a good ጋዉን photo እስከመቼ ጌታን እስከመቼ ነዉ ይቹ ሀገር የተማረና የለፉ ምትበላዉ genius people don’t gave up fr gn side hustle አይረሳ don’t make schools ur only choice አለም እራሱ ለሸዋጅ ነዉ ምትሆነው ከንቱ ነች ብቻ as I always say be a good man even if its not here u will be paid for it
2024/09/28 05:24:44
Back to Top
HTML Embed Code: