#እኔ_ብቻ_ነኝ_ግን??
I always wonder about that ሰዎች እኔ ራሴን በማይበት መንገድ እኔን ቢያዩኝ ፣ በእያንዳንዱ ትዝታዎቼ ውስጥ ቢኖሩ ምናምን ብዬ...አስባችሁት ታውቃላችሁ?
ሰዎች ውስጣችሁን ቢያዩ ለናንተ ያላቸው ውዴታ ምን ያህል ሊሆን እንደሚችል ፣ በእያንዳንዱ ደስታችሁ ፣ ሀዘናችሁ...በእያንዳንዱ ትዝታዎቻችሁ እኩል ከናንተ ጋር ቢካፈሉ ስለናንተ ምን ያስቡ ነበር? ለናንተ ያላቸው አመለካከት፣ የሚሰጧችሁ ቦታ ምን ያክል ሊሆን እንደሚችል አስባችሁት ታውቃላችሁ?
#Repost

ƁԼƛƇƘ ₱₳ł₦ 🖤
ይሄን ታቃላቹ Valentine’s Day is banned in Saudi Arabia.😂
Its good እኮ fr it should be banned in Ethiopia either
The stressful thing about driving is that no matter how good you are at it, most people aren't🙄
Forwarded from Classical fuck. (Fikir)
Classical fuck was created exactly today in 2019 🫂
I think it aged well.
I think it aged well.
Forwarded from አቦል ገበያ (Abol_Gebeya)
ƁԼƛƇƘ ₱₳ł₦ 🖤
Guys by ምናልባት ከወር በሇላ እንገናኝ ይሆናል እስከዛው መልካም......
im gonna take a break from social medias ( if i can ) until then ግን አዲስ ነገር ካለ call me tho እንዳረሱኝ😭👍
ƁԼƛƇƘ ₱₳ł₦ 🖤
I hate when this happen to me😭 😐 😦 😩 😫 😕
What r u doing fr 😂😂😂😂
የዛሬው የአርሰናል ደጋፊ ማለት እኮ
አንዲት ቆንጆን አመቱን ሙሉ ጀንጅኖ አሰቃይታው " የአራት አመት ፍቅረኛ አለኝ ...እንደውም ዛሬ አልጋ እንይዛለን " ስትለው እሺ ይሁን ብሎ ግን የፍቅረኛዋ እንትን ድንገት ስንፈት ከያዘው ብሎ የሚቋጥር ነው።
ፍቅረኛዋ ደሞ ከ45 ደቂቃ 2 ግዜ አግብቷል 😂😂
አንዲት ቆንጆን አመቱን ሙሉ ጀንጅኖ አሰቃይታው " የአራት አመት ፍቅረኛ አለኝ ...እንደውም ዛሬ አልጋ እንይዛለን " ስትለው እሺ ይሁን ብሎ ግን የፍቅረኛዋ እንትን ድንገት ስንፈት ከያዘው ብሎ የሚቋጥር ነው።
ፍቅረኛዋ ደሞ ከ45 ደቂቃ 2 ግዜ አግብቷል 😂😂