Telegram Web Link
ሙያህ/ሽን ለማሳደግ ዝግጁ ነህ/ሽ?

ለአዲስ ተመራቂዎች (For new graduates) Ethiopian Women in Energy (EWiEn) የኦንላይን ወርክሾፕ አዘጋጅቷል። የቀድሞ የአማዞን የሰው ሃይል መሪ ከሆኑት ማሂሌት አብርሃ ጋር በመሆን:

Resume & cover letter አፃፃፍ
Interview ዝግጅት
Career strategy
Communication


ስለሚሰጡት ተግባራዊ ክህሎቶች ይማሩ! Don't miss this!

📅 Date: Oct 3, 2025
Time: 5:15 PM - 6:45 PM
📍 Platform: Zoom Webinar

TO REGISTER CLICK HERE
ለመመዝገብ እዚህ ይጫኑ
10👍7
የአጭር ጊዜ ስልጠና ዕድል: መክህል የእድገት እና የስልጠና ማዕከል
የመክህል የእድገት እና የስልጠና ማዕከል በ2017 ዓ.ም 12ኛ ክፍል ተፈትነው ውጤት ላልመጣላቸው 50 ተማሪዎች በነፃ የአጭር ጊዜ ስልጠና አዘጋጅቷል።

ምን ማግኘት ይችላሉ?
ነፃ ስልጠናዎች: በService Excellence ወይም በMarketing ዘርፍ። እነዚህ ስልጠናዎች በቶሎ ወደ Service industry ወይም Sales ስራ ዓለም ለመግባት ብቁ ያደርጋሉ።

የስልጠና ይዘት: 8 ሰዓት የሚወስድ የኦንላይን ስልጠና።

የምስክር ወረቀት: ዲጂታል ሰርተፍኬት።


ለመሳተፍ የሚያስፈልጉ ነገሮች
የኢንተርኔት ግንኙነት (Internet Access)

አንድሮይድ ስልክ ወይም ኮምፒውተር (Android phone or Computer)

የምዝገባ ቅጽ
ለመመዝገብ ይሄን ይጫኑና ፎርሙን ይሙሉ
18👍4👌1
Sometimes it’s not the dream that’s the problem, it’s the discipline

@awaqiethiopia
👍2212🔥10
11👍3
Set goals that work for you, not against you. Be SMART about it.

@awaqiethiopia
🔥107👏5🤝1
Free Training Opportunity!

የኢትዮጵያ ወጣት ወንዶች ክርስቲያናዊ ማህበር (YMCA Ethiopia) is offering a fantastic chance


Training Field: በፋሽን ዲዛይን

➡️ ስልጠናውን ላጠናቀቁ ሰልጣኞች የራሳቸውን ስራ/ቢዝነስ ለመጀመር የገንዘብ ድጋፍ ይሰጣቸዋል!
➡️ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ

ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ ሰነዶች፦
ዕድሜ ፡ ከ 18 እስከ 29 ዓመት
ፎቶ ፡ አምስት (5) ጉርድ ፎቶ
የቀበሌ መታወቂያ
የድጋፍ ደብዳቤ፦ በክፍያ መማር አለመቻልን የሚያሳይ የድጋፍ ደብዳቤ ከወረዳ
የትምህርት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ

አድራሻ፦ መስቀል ፍላወር፣ ቅዱስ ያሬድ ቤተክርስቲያን ፊት፣ ዶንቦስኮ ገዳም አጠገብ (ወደ ግራ 100 ሜትር ገባ ብሎ)
Phone Number (ስልክ ቁጥር): 0114160640

@awaqiethiopia
20👍1
Young innovators come together at PRE AYF: Tech & AI for Good to explore how technology and AI can drive meaningful change across the continent.
📅 October 28, 2025
📍 Hyatt Regency
Click Here To Register
4🔥4
📒አሁን ማስታወሻ ደብተር ወይም ወረቀት ይዘን እንቀመጥ።

እያንዳንዱን ጥያቄ አንድ በአንድ በጥልቀት እንመልስ - be honest, specific, and write why it matters. ስንጨርስ፣ በዚህ ሳምንት ልንጀምረው የምንችለውን አንድ ትንሽ ተግባር መርጠን በገጹ አናት ላይ እንጻፍ።

Now let’s get to work on bringing our dreams to life!
31👍7🔥5
🚀 Are you looking to work as a Social Media Manager & Content Creator?

We’ve got the opportunity for you!

Requirements:
🎨 Experience in social media & content creation
💬 Strong communication skills
💡 Active and creative
📝 Fluent in English & Amharic, with good writing skills


Deadline: Oct 31, 2025

Click Here To Apply
4👏1
The Russian Government is offering 155 FULL SCHOLARSHIPS (Bachelor's, Master's, and PhD) in ANY FIELD!

What you need to know:

 Tuition is FREE! (Travel ticket & Insurance are your responsibility).
📚 Includes one year of FREE language training before your main studies.
🗓️ Application Deadline: January 15
🌐 Click Here To Apply 

Required Docs:

ID (Kebele/Fayda) is accepted—Passport is NOT mandatory to apply!
Transcripts (9, 10, 11, 12). 12th graders can submit current until exam results come.
Master's applicants need Degree/Grade Report (Temporary is fine).
PhD applicants need a Research Plan (Published work is a bonus!).


Who should apply? Students with good results are highly recommended! Even if your results aren't perfect, the process is comparative, so you might still have a good chance! APPLY NOW!

For more info email: [email protected]


@awaqiethiopia
7👏1
When it comes to your goals የትኛው ይከብድሻል/ሃል?
Anonymous Poll
34%
መጀመር/Starting
66%
የጀመርሽውን/ከውን ማስቀጠል/ Staying consistent
8👍5
📢 የስራ እድል | Job Vacancy

Awaqi Saving and Credit Cooperative Society Association Ltd.
በሀዋሳ ከተማ ውስጥ 10 Junior Marketing Officers ለመቅጠር ፍላጎት አለው።

መስፈርት | Requirement:
በ Marketing, Accounting, Economics ወይም በተመሳሳይ
መስክ ምሩቅ መሆን።

Application Details:
📅 ቀን፡ ጥቅምት 10–13
🕒 ሰዓት፡ 4:00AM - 11:00PM
📍 ቦታ፡ ሀዋሳ

እዚህ ለተጨማሪ መረጃ


@awaqiethiopia
2
2025/10/22 08:16:04
Back to Top
HTML Embed Code: