Telegram Web Link
የአዋቂ #ነፃ የMASTERCLASS / ማስተርክላስ ክፍሎች ዝርዝር 🔊🔊

ከነገ ጀምሮ በweVenture Hub (ቦሌ ደምበል ሳይደርስ : ሱር ኮንስትራክሽን ህንፃ ጀርባ 1ኛ ፎቅ ላይ)

ነገ ከጠዋት 3 ሰዓት ጀምሮ ይካሄዳልእንዳያመልጣችሁ❗️❗️


📍አድራሻ: https://maps.app.goo.gl/FqLy6PVMQt5C1LAo6

ቅዳሜ (ነገ)
ጠዋት 3:30 ጀምሮ: Branding Masterclass
ከሰዓት 8ሰዓት ጀምሮ: Business Development

እሁድ
ጠዋት 3:30 ጀምሮ: Employability Vs Entrepreneurship
ረፋድ 5:00 ጀምሮ: 3D Animation
ከሰዓት 9 ሰዓት: Payment and Technology

የተመዘገባችሁ ቦታችሁ ተይዟል ፤ ለመመዝገብ ያልቻላችሁ በቂ ቦታ ስላለ እንዳያመልጣችሁ❗️❗️


ለሁሉም ክፍል ተሳታፊዎች ዲጅታል ሰርተፍኬት የምንሰጥ ሲሆን : ቢያንስ 2 እና ከዛ በላይ ክፍል ላጠናቀቁ : #የታተመ_ሰርቲፊኬት የምናቀርብ ይሆናል❗️



@awaqiethiopia
👍10🔥3
የአዋቂ #ነፃ የMASTERCLASS / ማስተርክላስ ክፍሎች ዝርዝር 🔊🔊

ከዛሬ ጀምሮ በweVenture Hub (ቦሌ ደምበል ሳይደርስ : ሱር ኮንስትራክሽን ህንፃ ጀርባ 1ኛ ፎቅ ላይ)

ከጠዋት 3 ሰዓት ጀምሮ ይካሄዳልእንዳያመልጣችሁ❗️❗️


📍አድራሻ: https://maps.app.goo.gl/FqLy6PVMQt5C1LAo6

ቅዳሜ (ዛሬ)
ጠዋት 3:30 ጀምሮ: Branding Masterclass
ከሰዓት 8ሰዓት ጀምሮ: Business Development

እሁድ ( #ነገ)
ጠዋት 3:30 ጀምሮ: Payment and Technology by Chapa
ረፋድ 5:00 ጀምሮ: 3D Animation
ከሰዓት 9 ሰዓት: Employability Vs Entrepreneurship

የተመዘገባችሁ ቦታችሁ ተይዟል ፤ ለመመዝገብ ያልቻላችሁ በቂ ቦታ ስላለ እንዳያመልጣችሁ❗️❗️


ለሁሉም ክፍል ተሳታፊዎች ዲጅታል ሰርተፍኬት የምንሰጥ ሲሆን : ቢያንስ 2 እና ከዛ በላይ ክፍል ላጠናቀቁ : #የታተመ_ሰርቲፊኬት የምናቀርብ ይሆናል❗️



@awaqiethiopia
👍4
🚨 Branding Masterclass – Happening Now! 🚨

🔑 Unlocking the secrets to powerful branding with Gerar Creatives Hub!

Join us for an exclusive session packed with insights, strategies, and tools to elevate your brand to the next level.

This weekend fullday at WeVenture Hub.


Spoiler Alert! 🚨
🚀 Business Development Masterclass – This Afternoon! 🚀


📈 Don’t miss out on this opportunity to boost your business strategies with Netib Consult later today!

#BrandingMasterclass #GerarCreativesHub #BusinessDevelopment #NetibConsult #BrandingSuccess #BusinessGrowth #MarketingTips
👍6🔥2
2025/09/21 06:56:28
Back to Top
HTML Embed Code: