Telegram Web Link
📚 Are You Enthusiastic for self-discovery?

Awaqi presents “The Alchemist” by Paulo Coelho.

Learn the threads of destiny that shape our choices, and learn how to navigate your thoughts towards your own treasure.

Figure out the dual paths that guide you through life - the journey of the world and the journey within.
      
@awaqiethiopia
👍16👌16🔥5
🔴LIVE CHAT ALERT

እኛ የየትኛው መጨረሻዎች ነን?

📌 በ አለባችው እና በልመንህ ቀልዶች የተዝናናን!
📌 የ120ን መዝናኛ ሰው ቤት ተሰብስበን ያየን!
📌 የአባባ ተስፋዬን ቁጣ በቲቪ ሰምተን የደነገጥን!
📌 ትምህርት በፈረቃ የተማርን!
📌 ዩኒቨርስቲ እንክንገባ ድረስ computer ምን እንደሚመስል ያላወቅን!
📌 የልጆች አለም መጽሐፉን አንብበን ያደግን!
📌 በ viber ቴክስት የተላላክን!

እኛ የየትኛዎቹ መጨረሻ ነን?

"ስንት ነገር አልፎ ስንት ነገር መቷል፤ የስንት ነገርስ እኛ የመጨረሻዎቹ ሆነናል!!!" ከ ዳንኤል ክብረት እኛ የመጨረሻዎቹ መጽሐፍ ላይ የተወሰደ።

እኛም የየትኛው መጨረሻዎች እንደሆንን እንነጋገራለን፤ ለተሳታፊዎችም ሽልማቶችን አዘጋጅተናል፤ ቅዳሜ ከ ምሽቱ 2፡30 እንገናኝ!!!

@awaqiethiopia
👍44👌5🔥2
🐬 Did you know Dolphins have their own unique ‘name tags’? Just like human beings, they use distinct whistles to identify each other.
@awaqiethiopia
👍40🔥7🤔6
Live stream finished (1 hour)
🗣️ የአዋቂን ስቲከር ብቻ በመጠቀም እሁድን እንዴት እያሳለፋችሁ እንደሆነ ግለጹ?


https://www.tg-me.com/addstickers/Fun_with_Awaqi

@awaqiethiopia
👍46😁26🤔8🔥5👌2
AWAQI OPPORTUNITY ALERTS🔉🔊


🔉Exclusive Internship Opportunity!
Arifpay Diaspora Summer Internship Program

To Apply:
CLICK Here

🔉Mefthe Groups: Vacancy for Fresh Graduates | Designer

To Apply:
CLICK Here

🔊 ZemZem Bank - Digital Marketing Role

To Apply:
CLICK Here👈

🔊 Chimpevents and EventAddis are Hiring | Event Manager

To Apply: Send your application via email attached here👇 with the subject line of the specific role you are applying for
🔎 ❝Event Manager Application - [Your Name]❞
🔎 ❝Creative Personnel Application - [Your Name]❞
🔎 ❝Operational Manager - [Your Name]❞
👉
[email protected] 👈

@awaqiethiopia
👍21🔥1👏1🤝1
#እኔምአዋቂነኝ

"እኔም አዋቂ ነኝ" በሚል መርህ አዋቂ ኢትዬጵያ ከ ቀለም ቲቶርስ ጋር ባዘጋጀው መድረክ በኮከበ ጽበሃ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በመገኘት  ለተማሪዎች ገለፃ አድርጓል።

'ኮከበ ጽባ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት'ን እንዲሁም ቀለም ቲቶርስን ከልብ እያመሰገንን ሌሎች የክረምት የትምህርት መርሀግብር ያላችሁ የ2ተኛ ደረጃ ት/ቤቶችም ለተማሪዎቻችሁ ነፃ የትምህርት እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ከፈለጉ @awaqiorg ቢያነጋግሩን ት/ቤታችሁ ድረስ በመምጣት የተለያዩ መረጃዎችን  እንዲሁም የተለያዩ እድሎችን ለተማሪዎችዎ በደስታ እንደምናጋራ ለመግለፅ እንወዳለን።

@awaqiethiopia
👍26🔥4🤝1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🎥 Check out our latest podcast and engaging conversations!

Here


https://youtu.be/xVPVHcXuspA


@awaqiethiopia
🔥9👍5👏2👌2
2025/09/21 00:32:59
Back to Top
HTML Embed Code: