Telegram Web Link
🔊አዋቂ፣ እንደራሴ ኮንሰልታንሲ እና ALX በመተባበር ያዘጋጁት የprofessional identity workshop የብዙ ሞያ ባለቤት በሆነችው በሳምራዊት ሽፈራው ተካሂዷል።

🎯 በዋነኝነት professional identity በሚል ርዕስ የተካሄደው ስልጠና ስለ personality፣ personal branding ፣ digital footprint ፣ GOAL setting ለታዳሚው ጥሩ ግንዛቤን ከማስጨበጡ በተጨማሪም፤ እንደራሴ ኮንሰልታንሲ ባዘጋጀው ከሐምሌ 1 ጀምሮ ለአንድ ወር በሚቆየው የProfessional Identity እና Business Communication ስልጠና፤ ሁለት ተዳሚዎች ነጻ የስልጠና እድልን እንዲሁም በቦታው ለተገኙት ታዳሚዎች ደግሞ የ 300 ብር ቅናሽ በመስጠት ስልጠናውን አጠናቋል።

@awaqiethiopia
🔊 Awaqi courses step-by-step guide:

1. Open Your Preferred Browser: Begin by launching any web browser you typically use.

2. Navigate to courses.awaqi.org: Type this address into your browser’s search bar and hit Enter.

3. Account Setup: If you’re new to Awaqi, create a new account by providing the necessary details.

If you already have an account, log in using your existing credentials.

4. Explore All Courses: Once logged in, click on “All Courses” to access the full list of available courses.

5. Start Learning: Choose a course that interests you, begin your learning journey, and work towards certification.


Enjoy free Awaqi online courses!


@awaqiethiopia
🔊 Paid Internship Opportunity - Project Assistant

Responsibilities:

- Assist the project manager with administrative tasks

- Manage the project calendar and schedule appointments

- Prepare presentations, reports, and other documents

- Handle email correspondence and screen phone calls


Unpaid Internship Opportunity - Content Creator Role

Responsibilities:

- Create original written, visual, and multimedia content for our website and social media platforms

- Collaborate with the marketing team on content strategies

- Stay updated on industry trends and best practices

- Optimize content for search engine visibility and user engagement

- Analyze content performance and provide improvement recommendations

- Assist with other marketing and creative projects


If you're interested

Apply through this link

🔗 https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdyEUdLaKWtPnL_KgdyMSW5JP1FGtxEMyJtqQ-8Vv9YYOLC2Q/viewform

@awaqiethiopia
🔊 ለኢትዮጵያውያን በሙሉ! ለሳፋሪኮም ታለንት ክላውድ ዝግጁ ናችሁ?
        
በአሁኑ ሰዓት እጅግ ተፈላጊ የሆኑትን

🎯 የሳይበር ደህንነት

🎯 የሶፍትዌር ዴቨሎፕመንት

🎯 የAI

🎯 የፕሮጀክት ማኔጅመንት እና ሌሎችም ተፈላጊ ስልጠናዎች ይዘንልዎት ቀርበናል።

እንዳያመልጥዎ!

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScAAIFxxpSqFO3-iofmRDTU64nGYRXPTlGn9V0_t1r-lePhyw/viewform ላይ በመመዝገብ
ቀድመው ቦታዎን ይያዙ።


ይህን ልዩ እድል በመጠቀም የቴክ ክህሎትዎን ያሳድጉ!

@awaqiethiopia
#እኔምአዋቂነኝ!

🔊 በትናንትናው እለት አዋቂ ኢትዮጵያ "እኔም አዋቂ ነኝ" በሚል መርህ ባዘጋጀው የገለፃ መድረክ   በ"ፊውቸር ታለንት አካዳሚ" በመገኘት  ለተማሪዎች ገለፃ አድርጓል።

🎯 አዋቂ ኢትዮጵያ ስለሚሰጣቸው  አጫጭር ኮርሶች እንዲሁም የትምህርት እና የስራ መረጃ ማጋሪያ መድረክ እንዳለው ለተማሪዎቹ በመግለፅ ተማሪዎቹን የዚህ የነፃ የትምህርት እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ አሳሰበ።

በመጨረሻም  'ፊውቸር ታለንት አካዳሚ'ን  ከልብ እያመሰገንን ሌሎች የክረምት የትምህርት መርሀግብር ያላችሁ የ2ተኛ ደረጃ ት/ቤቶችም  ለተማሪዎቻችሁ አዋቂ በሚያዘጋጀው ነፃ የ ኦንላይን የትምህርት እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ከፈለጉ [email protected]  ቢያነጋግሩን ት/ቤታችሁ ድረስ በመምጣት የተለያዩ መረጃዎችን  እንዲሁም የተለያዩ እድሎችን ለተማሪዎችዎ በደስታ እንደሚያጋራ ለመግለፅ ይወዳል።

@awaqiethiopia
2024/09/29 09:30:33
Back to Top
HTML Embed Code: