Telegram Web Link
IS UNIVERSITY EDUCATION IMPORTANT OR NOT
anonymous poll

Yes – 427
👍👍👍👍👍👍👍 62%

No – 266
👍👍👍👍 38%

👥 693 people voted so far.
🔴 LIVE CHAT ALERT

"የዩኒቨርስቲ ትምህርት ጥቅም አለው ወይስ የለውም?"በሚል አነጋጋሪ ጉዳይ፤ አዋቂ ከእናንተ ቤተሰቦቹ ጋር ለመነጋገር ቅዳሜ ምሽት በአዋቂ telegram channel ላይ በሚኖረን LIVE CHAT ሀሳባችሁን በነጻነት እንድትገልፁ ተጋብዛችኋል።

የመጽሐፍ ሽልማት፣ ጥያቄ እና መልስ፣ እንዲሁም የተለያዩ ስጦታዎችን ይዘን እንገኛለን።

ጠሪ አክባሪ ነው!!! ቅዳሜ ሰኔ-15 ከምሽቱ 2፡30 በቴለግራም ቻናላችን ላይ እንገናኝ!!!

@awaqiethiopia
Live stream scheduled for
ስራ የምትሰሩት በተመረቃችሁበት ዘርፍ ነው?
anonymous poll

አይደለም – 485
👍👍👍👍👍👍👍 68%

አዎ – 231
👍👍👍 32%

👥 716 people voted so far.
Do you have confidence on the skills you get from University?
anonymous poll

No – 493
👍👍👍👍👍👍👍 62%

Yes – 308
👍👍👍👍 38%

👥 801 people voted so far.
#እኔምአዋቂነኝ!

🔊 አዋቂ ኢትዮጵያ "እኔም አዋቂ ነኝ" በሚል መርህ ባዘጋጀው የገለፃ መድረክ   በ"አደይ አበባ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት" በመገኘት  ለተማሪዎች ገለፃ አድርጓል።

🎯አዋቂ ኢትዮጵያ ስለሚሰጣቸው አጫጭር ኮርሶች እንዲሁም የትምህርት እና የስራ መረጃ ማጋሪያ መድረክ እንዳለው ለተማሪዎቹ የገለፀ ሲሆን ፤ በተጨማሪም በአይነቱ ለየት ያለ፤ ለ 2ተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች  " summer internship program" እንደሚኖረው እናም በቅርቡ መረጃውን በማህበራዊ ድህረገፁ ላይ እንደሚለጠፍ አሳውቋል።

📍በመጨረሻም አዋቂ ባዘጋጀው ነፃ የ ኦንላይን የትምህርት እድል ተማሪዎቹን ተጠቃሚ እንዲሆኑ ያሳወቀ ሲሆን የ "አደይ አበባ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት" ከልብ እያመሰገንን ሌሎች የ2ተኛ ደረጃ ት/ቤቶችም ለተማሪዎቻችሁ አዋቂ በሚያዘጋጀው ነፃ የትምህርት እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ከፈለጉ [email protected]  ቢያነጋግሩን ት/ቤታችሁ ድረስ በመምጣት የተለያዩ መረጃዎችን  እንዲሁም የተለያዩ እድሎችን ለተማሪዎችዎ በደስታ እንደሚያጋራ ለመግለፅ ይወዳል።

@awaqiethiopia
🤩 መልካም ሰኞ ✌️

Rise and shine; it’s a new week to conquer!


@awaqiethiopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2024/09/29 11:20:23
Back to Top
HTML Embed Code: