Telegram Web Link
12ኛ ክፍል ያጠናቀቁ እና በሕክምና ወይም በጤና አጠባበቅ ዘርፍ ሥራ ለመቀጠል ፍላጎት ያሎት ከሆነ፣ ከእርስዎ መስማት እንፈልጋለን!

እዚህ ጋር ተጭነው ጥያቄዎቻችንን ይመልሱ
14🤝3
ሙያህ/ሽን ለማሳደግ ዝግጁ ነህ/ሽ?

ለአዲስ ተመራቂዎች (For new graduates) Ethiopian Women in Energy (EWiEn) የኦንላይን ወርክሾፕ አዘጋጅቷል። የቀድሞ የአማዞን የሰው ሃይል መሪ ከሆኑት ማሂሌት አብርሃ ጋር በመሆን:

Resume & cover letter አፃፃፍ
Interview ዝግጅት
Career strategy
Communication


ስለሚሰጡት ተግባራዊ ክህሎቶች ይማሩ! Don't miss this!

📅 Date: Oct 3, 2025
Time: 5:15 PM - 6:45 PM
📍 Platform: Zoom Webinar

TO REGISTER CLICK HERE
ለመመዝገብ እዚህ ይጫኑ
👍31
2025/10/01 21:52:42
Back to Top
HTML Embed Code: