Telegram Web Link
Live stream scheduled for
ስራ የምትሰሩት በተመረቃችሁበት ዘርፍ ነው?
anonymous poll

አይደለም – 485
👍👍👍👍👍👍👍 68%

አዎ – 231
👍👍👍 32%

👥 716 people voted so far.
Do you have confidence on the skills you get from University?
anonymous poll

No – 493
👍👍👍👍👍👍👍 62%

Yes – 308
👍👍👍👍 38%

👥 801 people voted so far.
#እኔምአዋቂነኝ!

🔊 አዋቂ ኢትዮጵያ "እኔም አዋቂ ነኝ" በሚል መርህ ባዘጋጀው የገለፃ መድረክ   በ"አደይ አበባ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት" በመገኘት  ለተማሪዎች ገለፃ አድርጓል።

🎯አዋቂ ኢትዮጵያ ስለሚሰጣቸው አጫጭር ኮርሶች እንዲሁም የትምህርት እና የስራ መረጃ ማጋሪያ መድረክ እንዳለው ለተማሪዎቹ የገለፀ ሲሆን ፤ በተጨማሪም በአይነቱ ለየት ያለ፤ ለ 2ተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች  " summer internship program" እንደሚኖረው እናም በቅርቡ መረጃውን በማህበራዊ ድህረገፁ ላይ እንደሚለጠፍ አሳውቋል።

📍በመጨረሻም አዋቂ ባዘጋጀው ነፃ የ ኦንላይን የትምህርት እድል ተማሪዎቹን ተጠቃሚ እንዲሆኑ ያሳወቀ ሲሆን የ "አደይ አበባ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት" ከልብ እያመሰገንን ሌሎች የ2ተኛ ደረጃ ት/ቤቶችም ለተማሪዎቻችሁ አዋቂ በሚያዘጋጀው ነፃ የትምህርት እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ከፈለጉ [email protected]  ቢያነጋግሩን ት/ቤታችሁ ድረስ በመምጣት የተለያዩ መረጃዎችን  እንዲሁም የተለያዩ እድሎችን ለተማሪዎችዎ በደስታ እንደሚያጋራ ለመግለፅ ይወዳል።

@awaqiethiopia
🤩 መልካም ሰኞ ✌️

Rise and shine; it’s a new week to conquer!


@awaqiethiopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔊አዋቂ፣ እንደራሴ ኮንሰልታንሲ እና ALX በመተባበር ያዘጋጁት የprofessional identity workshop የብዙ ሞያ ባለቤት በሆነችው በሳምራዊት ሽፈራው ተካሂዷል።

🎯 በዋነኝነት professional identity በሚል ርዕስ የተካሄደው ስልጠና ስለ personality፣ personal branding ፣ digital footprint ፣ GOAL setting ለታዳሚው ጥሩ ግንዛቤን ከማስጨበጡ በተጨማሪም፤ እንደራሴ ኮንሰልታንሲ ባዘጋጀው ከሐምሌ 1 ጀምሮ ለአንድ ወር በሚቆየው የProfessional Identity እና Business Communication ስልጠና፤ ሁለት ተዳሚዎች ነጻ የስልጠና እድልን እንዲሁም በቦታው ለተገኙት ታዳሚዎች ደግሞ የ 300 ብር ቅናሽ በመስጠት ስልጠናውን አጠናቋል።

@awaqiethiopia
2024/09/28 23:30:24
Back to Top
HTML Embed Code: