Telegram Web Link
ሰለ_መፅሀፍት ላውራቹ

የመጀመሪያው የአለማችን አጭር ልቦለድ ደራሲ ከ1809-1849 አካባቢ የኖረው ገጣሚ ሀያሲ እና ደራሲ ኤድጋር_አለን ፓ' ይባላል ይህ ሰው 'መፅሐፍ የማያነብ ሰው ሰለመኖሩ መጠራጠር አለበት' ይላል

በሀገራችን የመጀመሪያው አጭር ልቦለድ የጉለሌው_ሰካራም'' በ'ተመስገን ገብሬ' በ1941 የተፃፈ ሲሆን:

የመጀመሪያው በኢትዮዽያ ሆነ በአፍሪቃም ጭምር ረጅም ልቦለድ ደግሞ ጦቢያ' ስትሆን በ1908 'በነጋድራስ አፈወርቅ ገ/ እየሱስ' በሚባል ጎጃም ዘጌ ደሴት አካባቢ የተወለደ ሰው ተበረከተ


በአለም ላይ ብዙ ቤተመፅሐፍት በማቁዋቁዋም የታወቀች ሀገር አሌክስንዳሪያ' ናት

በሌላ በኩል በአለም ላይ በትልቅነት ተወዳዳሪ የሌለው ቤተመፅሐፍት በአሜሪካ የሚገኘው ሚያዚያ 25 1800 ዓ.ም የተቁዋቁዋመው ዬ ኮንግረስ ቤተመፅሐፍት ነው::

ሰለ መፅሐፍት ሲነሳ የማይረሳው ፈረንሳዊው ዥንዊልየምን' ነው ይህ ነውጠኛ ደራሲ እስር ቤት ገብቶ እንዳይፅፍ ወረቀት ብቻ ያለ ብዕር ሲሰጠውና ብዕር ለማግኘት እስከመጨረሻው ጥሮ ያለማግኘቱን ሲያረጋግጥ 76 ገፅ ሙሉ በደሙ ድርሰቱን የፃፈ አስገራሚ የጥበብ አፍቃሪ ነው !

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
በ 1915 በሳውዝ ካሎሪና Essie Dunbar የተባለች ሴት ሰዎች እንደመሰላቸው በ Epilepsy ሕመሟ ምክንያት በደረሰባት አደጋ ሕየወቷ ያልፋል።

መሞቷንም ለማረጋገጥ Dr.briggs የተባሉ ግለሰብ በቦታው ተገኝተው ከመረመሯት በኋላ There is no signs of life not breathing, nor pulse. በማለት መሞቷን ያረጋግጣሉ።

በቀጣዩ ቀን በተደረገው የቀብር ስነስርዓት መገባደጃ ላይ የሬሳ ሳጥኑ ላይ አፈር እየተመለሰ ሳለ ለቀብሩ አርፍዳ የደረሰችው የሟች እህት እህቴን ለመጨረሻ ጊዜ በዓይኔ ሳላያት አትቀብሯትም ብላ አጥብቃ በመለመኗ የሬሳ ሳጥኑ እንደገና ወጥቶ ሲከፈት Essie Dunbar ቀና ብላ እህቷን በፈገግታ ተመለከተቻት።

በዚህ ጊዜ ሶስት ቀብር አስፈጻሚዎች በድንጋጤ የቀብር ጉድጓድ ውስጥ የወደቁ ሲሆን ብዙዎች የሙት መንፈስ መስላቸው ከመቃብር ቦታው ፈርጥጠው ሮጠዋል። የእህቷ አጥብቆ መለመን ከተቆፈረላት ጉድጓድ ባያስወጣት ኖሮ Essie Dunbar በተቀበረችበት ትነቃ ነበር ወይስ የመንቃቷ ምክንያት እህቷ ናት???


@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
በእርግጥም ስንቶቻችን ነን የአለማችን አስፈሪ ፊልም ተብለው ከሚጠቀሱት መሀከል በቀዳሚነት የሚጠቀሰው "The Cconjuring" እውነተኛ ታሪክ ላይ ተመስርቶ እንደተሰራ ምናውቀው? የዚ ፊልም የተሰራበት እውነተኛ ታሪክስ ምንድነው?

በእርግጥም ፊልሙን አይተውት ካልሆነ ብቻቹን ሆናቹ ባታዩት ይመረጣል።

ብዙ ሰዎች ይሄ ፊልም የተጋነነ ማስፈራርያ ገብቶበታል ብለው ሲያሙት ቢደመጡም የእውነተኛ ታሪኩ ባለቤቶች በእውነት የተከሰተው የፊልሙን እጥፍ ያህል እንደሚያስፈራ ገልፀዋ ታሪኩ እንዲ ነው...

🔵በ1971 አንድ ቤተሰብ Harrisville, Rhode Island ውስጥ የሚገኝ ባለ 14 ክፍል መኖርያ ቤት ገዝተው ለመኖር ይገባሉ እነዚ ጥንዶች Carolyn እና Roger የሚባሉ ሲሆን 5 ሴት ልጆች አሏቸው።

የሚገርመው እዚህ ቤት ገና አንድ እግራቸውን ከማስገባታቸው ነበር እንግዳ ነገር መፈጠር የጀመረው...

ማንም ሳይኖር ኩሽናው ይኮሻኮሻል መብራቶች በራሳቸው ጊዜ ይበራሉ ይጠፋሉ ነገሩ እንግዳ ቢሆንባቸውም መኖር ይጀምራሉ እዚህ ቤት ውስጥ አንድ ብቻ ሳይሆን ብዙ መንፈሶች ነበር የሚኖሩበት ጥሩም በጣም መጥፎም መንፈሶች ነበሩ።

እናም Roger ነገሩን ሲያጣራ እዚ ቤት ለ5 ክፍለዘመን ያህል የተለያየ ቤተሰብ የኖረ ሲሆን አብዛኛዎቹ እርስ በእርስ እዚ ቤት ውስጥ ተገዳድለዋል ወንድም እህቱን ጣቷን ቆርጦ በልቷል ብቻ ብዙ መጥፎ ነገር ተከስቷል ከቤቱ ጀርባ እዛው ቤት ይኖሩ የነበሩ ብዙ ህፃናት መቃብር አለ

✅️ይሄን ሁሉ ከድሮ የቤቱ መዝገብ ላይ አንብቦ ተረዳ እዚ ቤት ውስጥ ከባድ 9 አመት አሳልፈዋል ፊልሙም በዚ እውነታ ላይ ተመስርቶ ነው የተሰራው።

እስቲ እዚ ፊልም ላይ ስለሚገኙ አንዳንድ አስፈሪ መንፈሶች መረጃ ልስጣቹ.. ከላይ ምስሉ ላይ የምትመለከቷት bathsheba ትባላለች ፊልሙ ላይ ካሉት አስፈሪ መንፈሶች ሁሉ የከፋችዋ ናት ታድያ የbathsheba
እውነተኛ ታሪክ ምንድነው?

🔵Bathsheba sherma Rhode Island ውስጥ 1812 የተወለደች በmarch 10 1844 አንድ Thompson የተባለ ግለሰብ አግብታ የምትኖር የቤት እመቤት ነበረች በ37 ዐመቷ Herbert የተባለ የመጀመርያ ልጇን ወለደች ሌላም 3 ልጆችን ብትወልድም ሁሉም 7ኛ እድሜያቸው ላይ ይሞታሉ።

ይቺ ሴት ጠንቋይ ናት ጎረቤት የነበረን አንድ ህፃን ወስዳ እንደበላች የሚያሳይ ግልፅ ማስረጃ አለ።ቤቷ ውስጥ ብዙ ሰው እንደቀበረች ይነገርላታል።

ተጋብተው ብዙ ከቆዩ ቡኋላ ሞተ እሱ ከሞተ 4 ዐመት ቡኋላ እሷም ሞተች ከሞተች ቡኋላ የሷ ክፉ መንፈስ እዛው ቤት ውስጥ ቀርቷል በጣም ሀይል ያላት መንፈስ ስትሆን አለማችን ላይ ታዋቂ ከሆኑ መንፈሶች መሀል በግንባር ቀደም ደረጃ ትቀመጣለች (ማን ያውቃል አሁን ሁላ እናንተ ጋር ትሆናለች) በሰዎች ዘንድ ስለምትገለል ቤቷ ጀርባ ቀበሯት።

🟢Googel ላይ ስለሷ ብትፈልጉ ብዙ መረጃ ታገኛላቹ ይቺ መንፈስ በየትኛውም ሰዐት የትም የመገኘት አቅሙ እንዳላት ይነገራል

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Sheger Tintane - ፕሬዘዳንት ራይሲ እንዴት ሞቱ ?በእሸቴ አሰፋ
ይህንን ያውቃሉ ???

ውሾች ትኩረት ለማግኘት አንዳንድ ጊዜ መታመማቸውን ይዋሻሉ ወይም ያስመስላሉ።

@Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433
እነዚህን ውሾች ከተጣሉበት አንስቶ ፡ ከሆቴል ትራፊ ሲያጣ ፡ ከሰው ከሚያገኘው ገንዘብ ላይ ምግብ እየገዛ ያሳደጋቸው ለራሱ ጎጆ የሌለው ብራዚላዊ የጎዳና ተዳዳሪ ነበር ።
...
እዛው ጎዳና ላይ ይውላሉ እዛው ጎዳና ላይ የሚለብሰውን ተጋርተው አብረው ያድራሉ ።
ዛሬ ጠዋት ግን ይህ አሳዳጊያቸው ፡ ለሊቱን በያዘው ህመም ከተኛበት መነሳት አቃተው ።
...
እና አሁን እነዚህ ውሾች ፡ ከጎዳና ላይ በአምቡላንስ ተነስቶ ሆስፒታል የገባው አሳዳጊ ወዳጃቸውን ሊጠይቁ መጥተው ነው ።

ደመነብሳቸው ወደውስጥ መግባት እንደማይችሉ ነግሯቸው በር ላይ ቆመዋል ።

አሳዳጊያቸው ካጋጠመው ቀላል ህመም ታክሞ እስኪወጣ ድረስ ከዚህ ቦታ የሚሄዱ አይመስሉም ።
.....
“Dogs do speak, but only to those who know how to listen.”Orhan Pamuk
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Stephen owls የ25 አመት ወጣት ላጤ ነው ታድያ አንድ ለሊት ያጋጠመውን አስፈሪ ነገር ለዓለም በአንድ ወቅት አጋርቶ ነበር.....

ወቅቱ 2011 ነበር Oslo ከሚገኘው ቤቱ ተኝቶ ነበር ጊቢ ውስጥ ኮቴ ይሰማና ይነቃል ቀስ ብሎም ሊያጣራ በመስኮት አጮልቆ ይመለከታል።

የዚን ጊዜ ታድያ አንድ ነገር የያል ጎረቤቱ በጣም ቆንጅዬዋ Julia ከጊቢዋ ወጥታ እየተንጎራደደች ነው ይሄን ጊዜ Stephen ወንድነቱ ይፈታተነዋል ብልቶቹም ሲቆሙ ታወቀው።

ምንም ከራሱ ጋር ቢታገልም አልቻለም እሱም ቤቱን ከፍቶ ወጣ ይሄን ጊዜ Julia አቅራብያ ወደሚገኝ አንድ ጫካ እያመራች ነበር.......

በጣም ግራ ገባው በዚ ሰዐት እንዴት ወደ ጫካ ልትሄድ ትችላለች ብሎ አሰበ በጣም ፈራ ተጨነቀምም ግን ፍርሀቱ ብሶበት ስለነበር ወደ ቤቱ መመለስን መረጠ። ለJulia መደወል ጀመረ ግን ስልኳ አይነሳም ግን እኮ ለሊት 8 ሰዐት ነው ለምን ይሆን ወደ ጫካ የሄደችው ብሎ እያንሰላሰለ ከቤቱ ደረሰ።

ምንም እንኳን ሲሄድ የቤቱን መብራት አብርቶ ቢሆንም ሲመለስ መብራቱ ጠፍቷል የስልኩን ባትሪ አብርቶ የተቆለፈውን በር ከፈተው ወደ ቤቱም ገባ ግን የቤቱ ድባብ ተለውጦ ነበር የጠበቀው በጣም ይጨንቅ ነበር።

ወደ አልጋው ሄደ ጋደምም አለ ትንሽ ቆይቶ በሩ ተንኳኳ የሚገርመው የተንኳኳው የውጨኛው በር ሳይሆን የሆነ ሰው ሽንት ቤት ውስጥ ሆኖ ነበር ያንኳኳው....

...በጣም ተደናገጠ ተርበተበተ ራሱ ላይ የመኝታ ቤቱን በር ቆለፈ ድጋሚ አልጋው ላይ ወጣና ለመተኛት መሞከር ጀመረ (አትሽሸኝ.....አትሽሸኝ.....አትሽሸኝ ጎረቤትህ እኮ ነኝ) የሚል ሰቅጣጭ ድምፅ ከአልጋው ስር ተሰማ በድንጋጤ አላበው በፈጣሪ መኖር ማያምነው ሰውዬ Pleas God help me ብሎ ፈጣሪውን ተማፅኖ ገባ...

እንዲው አልጋው ላይ እንዳለ ነጋ! የፀሀይን መውጣት ተከትሎ ከቤቱ ገስግሶ ወጣ....የሚችለውን ያህል ሰው ሰብስቦ ተናገረ ሰዎች ቤቱን ቼክ ሊያደርጉ ገሰገሱ ነገሩ(ወሬው) በደቂቃ ሙሉ ሀገሪቷን አዳርሶ ነበር ብዙ ሰው ተሰበሰበ....Juliaን ስለነገሩ ሊጠይቋት በሯን አንኳኩ የሚከፍት የለም ተስፋ ቆርጠው ተበተኑ

አሁን ነገሩ ከተፈጠረ 5 ቀን ሆኗል Stephenም እዛ ቤት አልኖርም ብሎ ቤተሰቡን ተቀላቅሏል ግን ሰፈሩን የሆነ አንዳች እንግዳ ጠረን አጠንብቶታል።

ሁሉም ምን እንደሆነ ቢያስሱም ሊያገኙት አልቻሉም 2 ቀናቶች አለፉ አሁን ይባስ ሽታው በርትቷል ሰዎች ከአቅማቸው በላይ ስለሆነ በመንግስት የጠነባው ነገር መፈለግ ተጀምራል....

አሁን ጠረኑ ከየት እየመጣ እንደሆነ ተደርሶበታል ጠረኑ ከJulia ቤት ነበር ፖሊሶች በሩን ሰብረው ገቡ Julia ገመድ ላይ ተሰቅላ ሞታለች አስክሬኗ ጠንብቷል።

✅️የሚገርመው የአስክሬን መርማሪዎች ሲመረምሯት ተሰቅላ የሞተችው Stephen ጫካ ውስጥ ስትገባ ከማየቱ 12 ሰዐት በፊት ነበር
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ይህንን ያውቀሉ ???

ወንድ ፍየሎች የሴቶች ፍየሎች ለመሰብ ይበልጥ ለማድረግ ማራኪ የሆነ ሽታ እንዲኖራቸው ወይም ለማግኘት በራሳቸው ላይ ይሸናሉ። 😂

@Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433
ይህንን ያውቃሉ ???

በአስገራሚ የስርቆት ጉዳይ አነጋገሪ የሆነዎ ሰውዬ ??? በማድያ ፕራዴሽ ውስጥ በሚገኝ የአንድ የመንግስት መኮንን መኖሪያ ቤት አንድ የተናደደ ሌባ በቂ ገንዘብ እና ለመስረቅ የሚያስችል ዋጋ ስላላገኘ ማስታወሻ ትቶ መሄዱ ተነግሯል።

ዘራፊው የተወው ማስታወሻ "ገንዘብ ከሌለህ መቆለፊያ አታስገባ" የሚል ማስታወሻ መፃፉን ይነበባል። 😂

@Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433
የአለማችን ግዙፉ የአውሮፕላን አምራች ድርጅት የሆነው ቦይንግ ኩባንያ የአፍሪካ ቅርጫፍ ዋና መቀመጫውን የአፍሪካ መዲና በሆነችው አዲስ አበባ ለማድረግ መምረጡን በዛሬው እለት በጆሃንስበርግ በተካሄደው African Aviation Summit ላይ ይፋ አርጓል።

ቦይንግ ጠቅላላ ሀብቱ 113.5 ቢሊየን ዶላር ሲሆን ከበርካታ ሀገራት ጂዲፒ ይልቃል።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Hand Acupressure Points

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ለዚህ በፎቶው ላይ ለሚታየው የወፍ ላባ ከአንድ ሚሊየን ስድስት መቶ ሺህ ብር በላይ ተከፍሎበታል ።
....
ሰሞኑን በኒውዚላንድ ዋና ከተማ ኦክላንድ ውስጥ አንድ ጨረታ ተካሂዶ ነበር ፡ ይህንን ጨረታ ለመዘገብም CNN BBC እና የመሳሰሉ ትላልቅ ሚዲያዎች የተገኙ ሲሆን ለጨረታ የቀረበው ነገር ደግሞ በምስሉ ላይ የሚታየው አንድ ነጠላ የወፍ ላባ ነው ።
..........
Huia ትባለች ፡ ይህች ወፍ በማራኪ የማዜም ዝሎታዋና በሚያምር ላባዋ የምትታወቅ ሲሆን ፡ የአካባቢው ጎሳዎችም ላባዋን በፀጉራቸው ላይ በመሰካት እንደጌጥ ይጠቀሙበት ነበር ።
...
ሆኖም ከተወሰኑ አመታት በኋላ የነዚህ ወፎች ዝርያ እየተመናመነ መጥቶ አሁን ላይ ለአይን እንኳን ማየት እስከማይቻል ድረጃ ጠፍተዋል .
እና ሰሞኑን ለጨረታ ቀርቦ በአለም አቀፍ ደረጃ ሪከርድ በያዘ ዋጋ የተሸጠው በአንድ ሰው እጅ የተገኘ የዚህች የ Huia ወፍ ላባ ነው ።
ላባው ያልተነጫጨ ያልተነቃቀለ ሲሆን ለጨረታ የቀረበው ደግሞ አልትራ ቫዮሌት ጨረርን በሚከላከል የመስታወት ሳጥን ነበር ፨
እናም መነሻውን አንድ ሺህ ዶላር አድርጎ የተጀመረው ጨረታ ሄዶ ሄዶ በ28 ሺህ የአሜሪካን ዶላር አሸንፎ ላባውን የራሱ አድርጎታል ፨
እዚህ ላይ ግን የጨረታው አሸናፊ ላባውን ስላሸነፈ ብቻ እንደፈለገ ማድረግ አይችልም እንዲሁም ከኒውዚላንድ ውጭ ይዞ መሄድ እንደማይችል አውቆ ተስማምቶ ነው የራሱ ያደረገው ፨
....
ይህ ዜና ከተሰማ በጥቂት ቀናት ውስጥም ፡ በቲሸርት ላይ ህትመት የሚሰሩ ትላልቅ ካምፓኒዎች ፡ የላባውን ምስል በቲሸርት ላይ እያተሙ ለገበያ እያቀረቡ ሲሆን ከፍተኛ ትእዛዝም እየተቀበሉ ይገኛሉ

...............

https://www.tg-me.com/amazing_fact_433
https://www.tg-me.com/amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
እንደ Paranormal expertኦች ጥናት ያለ ምንም ምክንያት ለሊት 8 ሰዐት ወይንም 9 ሰዐት ላይ ከነቃቹ ምን አልባትም አጠገባቹ ሆኖ እያፈጠጠ ያለ ghost(መንፈስ) አለ

ከለሊቱ 7-9 ስዓት አደገኘው ሰዓት ተብሎ የሚጠራ ሲሆን የሙት መንፈሶች በብዛት የሚኖሩበት ሰዓት ከመሆኑም በላይ የሰው ልጅ ሰውነት የሚደክምበት ሰዓት ነው 99% የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ ሞት ሲሞት ነፍሱ የሚወጣው በነዚህ ሰዓት ነው።

በዚህ ሰዓት በእንቅልፍ ልባቹ እያወራቹ የምትስቁበት ሰዓት ስለሆነ የሙት መንፈስ ክፍላችን ለይ የመኖርእድላቸው ከፍተኛ ነው። በዚህ ሰዓት ባትነቁ ይመከራል።
ይህንን ያውቃሉ ???

በቀን ከ3-4 ሰአታት፣ በሳምንት 5 ቀናት ብቻ መቆም በዓመት አስር ማራቶን ከመሮጥ ጋር እኩል ነው።

@Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433
ይህንን ያውቃሉ ???

መንትዮች የተለያዩ አባቶች ሊኖራቸው ይችላል... ይህም ክስተት ሱፐርፌክንዲሽን ይባላል።

@Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433
2024/09/28 01:28:48
Back to Top
HTML Embed Code: