Telegram Web Link
የጥንት ሮማውያን /Public Toilet/ የህዝብ_ሽንት_ቤት ! 😁

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
ኤሌክትሪክ ወቶ እየጠገነ እንቅልፍ ወስዶት የተፈጠረው አስደንጋጭ የተስፈኛው ልጅ ሙሉ ታሪክ በቪድዮ https://www.tg-me.com/curiosity_chronicles/1139
#METHANE

በአየር ላይ በብዛት የሚገኘው greenhouse gas ካርቦንዳይኦክሳይድ ስለሆነ ነው እንጂ በአብዛኛው የሱ መጠን መቀነስ አለበት ሲባል የምንሰማው ሙቀት በማመቅ ደረጃ ሜቴን ከካርቦንዳይኦክሳይድ 25 እጥፍ የማመቅ አቅም ያለውና መጥፎው greenhouse gas ነው😲

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433group
Forwarded from 4-3-3 ስፖርት በ ኢትዮጵያ (🅰🅱uShe ️ ️)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ለፈሰሰ ወተት አታልቅስ የሚባል አባባል አለ ፡ እኔ ግን በአንድ ወቅት በድጋሚ ገዝቼ ለልጆቼ የምሰጠው ወተት መግዣ ገንዘብ ስላልነበረኝ ፡ ለፈሰሰው ወተት አልቅሼ አውቃለሁ ።
....
ከሶስት ልጆቼ ጋር በአንዲት ክፍል ቤት እንኖር በነበረበት በዛን ወቅት ኑሮ እጅግ ከባድ ከመሆኑ የተነሳ ፡ አንዳንዴ ልጆቼን የምመግበው ሁሉ አጥቼ አውቃለሁ ።

አዲስ ልብስ መግዛትም ስለማይታሰብ ለልጆቼ የማለብሰው የቦንዳ ልብስ ነበር ።

ስጋና ሌሎች ጠቃሚ ምግቦችን በየጊዜው መግዛት ባለመቻሌም ፡ ባለኝ የምግብ መስራት ችሎታ ተጠቅሜ ፡ ከባቄላና ከለውዝ ቅቤ ጥሩ ምግቦችን እየሰራሁ ልጆቼ የተመጣጠነ ምግብ እንዲያገኙ ለማድረግ እሞክር ነበር ።
....
አምላክ ይመስገንና አሁን ይሄ ሁሉ ተረት ሆኗል ። እኔ ከወጣትነቴ ጀምሮ የሰራሁበትን የሞዴሊንግ ሙያ አሁን በ76 አመቴም አልተውኩትም ።

አሁንም የፋሽን መፅሄቶች ከቨር ላይ እወጣለሁ ፡ ለአመታት የሰራሁበት የስነምግብ ስፔሻሊስት ሙያዬም አለ ።
...........
እነዛ የቦንዳ ልብስ እያለበስኩ ፡ የለውዝ ቅቤና ባቄላ እየመገብኩ ያሳደኳቸውን ልጆቼ ደግሞ. ... የመጀመሪያ ሴቷ ልጄ Tosca እንደኔት ፍሌክስ አይነት የተለያዩ ፊልሞችን የሚያሳይ Passionflix የሚባል ካምፓኒ ከፍታ እየሰራች ነው ።
ሌላኛው ልጄ ኬምባል ደግሞ በተለያዩ የአሜሪካ ከተሞች ታዋቂ የሆነ የሬስቶራንትና ሌሎች ቢዝነሶች ላይ ተሰማርቶ ስኬታማ ሆኗል ።
ያው ሶስተኛው ልጄን ታውቁታላችሁ ኤለን መስክ ይባላል ።

የስፔስ ኤክስ እና የቴስላ መስራችና እንዲሁም የ X ( የትዊተር ) ባለቤት ነው ።
እና ያ ጥሩ ያልነበረ ጊዜ እንደሚያልፍ ማሰቤ ትክክል ነበር
( ማይ መስክ የኤለን መስክ ወላጅ እናት
)
Audio
በመኪና ሳይሆን በጋሪ... በኤልክትሪክ ሳይሆን በፋኖስ Amish family መቆያ - በእሸቴ አሰፋ
ለሪል ስቴት በሊዝ የገዛውን መሬት ፡ ለሌላ ጥቅም ያዋለው ናይጄሪያዊ ኳስ ተጫዋች ።
..........
ጄጄ ኦካቻ ፡ ከቀድሞ የናይጄሪያ ቡድን ተጫዋችነቱ በተጨማሪ ፡ ብዛት ባላቸው የአውሮፓ ክለቦች ያሳይ በነበረው ድንቅ ብቃት አለም ያወቀውና ተደናቂነትን ያተረፈ ዝነኛ ኳስ ተጫዋች ነበር ።
.....
ጄጄ ፡ ከእግር ኳስ አለም በይፋ ከተሰናበተ በኋላም በሀገሩ ናይጄሪያ ውስጥ በተለያዩ ቢዝነሶች ላይ ተሰማርቶ የቆየ ሲሆን ፡ በቅርቡ ባደረገው ነገር መነጋገሪያ ሆኗል ።
....
ኦካቻ በሚኖርበት ከተማ. .. ለራሱና ለቤተሰቡ የሚሆን እጅግ ዘመናዊ መኖሪያ ቤት ሰርቶ ካጠናቀቀ በኋላ ፡ ለዴልታ ስቴት ማዘጋጃ ቤት ብዛት ያላቸው ቤቶችን ለመስራት ጠይቆ ሰፊ መሬት በሊዝ ይገዛል ።

በዚህ በወሰደው መሬት ላይም ባጠቃላይ ብዛታቸው መቶ የሚሆኑ የተለያዩ ባለአንድና ሁለት መኝታ ቤት መኖሪያ ቤቶችንና ኮንደሚኒየሞችን ካሰራ በኋላ
............
.
.
.
በዴልታ ስቴት ለሚኖሩ በእድሜ ገፋ ላሉ .. ችግረኞችና የጎዳና ተዳዳሪዎች ሁሉንም ቤቶች ፡ በነጻ ሰጥቶ ሰውን አስገርሟል ።
.....
ጄጄ ሙሃመድ ያቪዝ ኦኮቻ ቤቶቹን ለነዚህ ሰወች ካስረከበ በኋላ እንደተናገረው. ..

እኔ ሚሊየን ዶላር የፈጀ ቪላ ውስጥ እየኖርኩ ፡ ለጎዳና ተዳዳሪዎችና ችግረኞች ምንም ማድረግ አለመፈለግ ሀጢያት ነው ብሏል ።
........
( ናይጄሪያ በአለም የታወቁ ሀብታሞች ያሉባት ሀገር ብትሆንም ፡ ለመስጠት በራሱ የሚሰጥ ልብ ይፈልጋልና. .. እነሱ ያላሰቡትን ኦካቻ አድርጎ አሳይቷቸዋል
Aphid የተባሉት ነፍሳት ልክ ሲወለዱ ሌላ አርግዘው ወይም እርጉዝ ሁነው ነው የሚወለዱት

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433group
በ ሩሲያ ለ ሳይንሳዊ ምርምር በላብራቶሪ ውስጥ ህይወታቸውን ላጡ አይጦች ክብር የቆመ ሀውልት አለ

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433group
በአንድ ወቅት Mozambique ላይ
መላጣ (ራሰ-በረሃ) ሰዎችን አሳደው መግደል ጀምረው ነበር!

እንደ ምክንያትነት የቀረበው ሃሳብ ደሞ "መላጣ የሆኑት አናታቸው ውስጡ ወርቅ ስለሆነ ነው!" የሚል አፈታሪክ ነው!

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433group
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
◉ በ2005 ዓ.ም ኬቭን በርቲያ የተባለ ግለሰብ ራሱን ሊያጠፋ "Golden Gate" የተባለው ረጅሙ ድልድይ ለይ ይወጣል...

◉ በአከባቢው ከነበሩ ፓሊሶች ውስጥ አንዱ የነበረው ኬቭን ብሪጅስ የተባለ ኦፊሰር ይሄንን ተመልክቶ ይጠጋዋል

◉ ፓሊሱም፡ ኬቭን በርቲያን ቀረቦ ለ92 ደቂቃ (1:30) ያህል የሆድ የሆኑን ያዋራዋል...

◉ ራሱን ሊያጠፋ የመጣውም በርቲያ በፓሊሱ ብሪጅስ ምክር ሀሳቡን ለውጦ ፓሊሱን አመስግኖ ይሰናበታሉ

◉ ይሄ ሁሉ ከሆነ ከ10 ዓመታትም በኋላም በዛው ድልድይ ለይ ሁለቱ ኬቨንኖች ይገናኛሉ...

◉ አሁን ነገሮች ሙሉ ለሙሉ ተለውጠዋል.. በርቲያም ደስተኛ ሆኗል

➠ ለሰው መድኀኒቱ...

@Amazing_Fact_433
Greenland sharks በመባል የሚታወቁት የሻርክ ዝርያዎች አድሜያቸው 150 ሲደርስ ነው ለመራባትና ልጅ መውለድ ዝግጁ የሚሆኑት / የሚጎረምሱት 😁

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433group
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
- ዛሬ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ቁጥር ET154 ከሀዋሳ ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ ላይ እያለ በአውሮፕላን ውስጥ ጭስ ታይቷል።

- ነገር ግን አውሮፕላኑ በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፍያ በተመደበለት የመንገደኞች ማስተናገጃ በር ያለ ምንም እክል መቆሙን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አሳውቋል።

- መንገዶኞቹም ከአውሮፕላን ላይ ደህንነታቸው እንደተጠበቀ መወርዳቸውን ገልጿል።

- አየር መንገድም ለተፈጠረው ችግር ይቅርታ ጠይቋል።

TXT©️: Tikvah
VD©️: Sera

@Amazing_Fact_433
NIGHT OWL ሚባሉ ሰዎች አሉ!

ማታ አምሽተው የመተኛት እንዲሁም ጠዋት ደግሞ አርፍደው የመነሳት ባህሪ አላቸው! እነዚህ ምሽት ጉጉቶች ብልህ ና ፈጣሪዎች (creative ናቸው! እንዲሁም ከፍተኛ IQ አላቸው ይባላል!

ታዲያ ግን በአካዳሚክ ትምህርት እምብዛም ውጤታቸው አመርቂ አይደለም!
በዛሬው ዕለት በአለማችን የአህዮች ቀን እየተከበረ ይገኛል !

@Amazing_Fact_433 @Amazing_Fact_433group
2024/09/28 11:22:39
Back to Top
HTML Embed Code: