በኮምፒተር ኮርሶች ውስጥ ችሎታዎን ይገንቡ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ይህ ሰው ለማኝ ወይም ቤት አልባ ተቅበዝባዥ አይደለም።
ይህ ሊዮ ቶልስቶይ በ“war and peace” እና “anna karenina” ልብ ወለዶቹ የሚታወቀው ሩሲያዊ ደራሲ እና ፈላስፋ ነው። እሱ ከታላላቅ ደራሲያን አንዱ እና በሥነ ጽሑፍ ውስጥ በተጨባጭ እንቅስቃሴ ውስጥ ቁልፍ ሰው ተደርጎ ይቆጠራል።
ቶልስቶይ በ September 9, 1828 በሩሲያ ውስጥ ተወለደ እና በ December 20, 1910 ሞተ። ጽሑፎቻቸው ብዙውን ጊዜ ስለ ሥነ ምግባር እና የሰው ልጅ ሁኔታን ይዳስሳሉ እና ስራዎቹ ዛሬም በስፋት ይነበባሉ እና ይማራሉ።
ከታዋቂዎቹ ጥቅሶቹ መካከል፡- “ስለ ሃይማኖትህ አትንገረኝ፣ ሃይማኖትህን በተግባርህ ውስጥ እንዳየው ፍቀድልኝ” የሚሉት ይገኙበታል።
"ህመም ከተሰማህ በህይወት አለህ። ግን የሌሎች ህመም ከተሰማህ ሰው ነህ"
የቶልስቶይ ውርስ ከሥነ ጽሑፍም አልፏል። እሱ ፈላስፋ እና ማህበራዊ ለውጥ አራማጅ ነበር፣ እና ስለ ሰላማዊ ተቃውሞ እና ቀላል ኑሮ የሰጠው ሀሳብ እንደ ማህተመ ጋንዲ እና ማርቲን ሉተር ኪንግ ጁኒየር ያሉ መሪዎችን አነሳስቷል።

በዚ ሰዓት መወራት ያለበት ብዙ ነገር ነበር ስለ አንድ ተራ ሴት ስላተራመሰ የሌላ ሃገር ዜጋ ማውራት በእውነቱ ርካሽነት ነው ።
አትርከሱ ሰዎች በማያገባን ነገር ላይ ጊዜ አናጥፋ ገደል ይግባ🫡
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
አትርከሱ ሰዎች በማያገባን ነገር ላይ ጊዜ አናጥፋ ገደል ይግባ
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የደቡብ ሱዳን 45% የሚሆነው ምድሯ ፡ ወይ እንቁ አለው. ..ካልሆነም፡ ፡ ዳይመንድ.... ዳይመንድ ካጣህ ወርቅ ፡ ይኖራል. ... እነዚህ የጠቀስናቸው ማእድናት ከሌሉ ግን እርግጠኛ ሆነህ ቁፈራህን ቀጥል ፡ ነዳጅ ታገኛለህ ።
ነዳጅ ሲባል ቀላል ክምችት ያለው አይምሰልህ በከርሰ ምድሯ ያለው በቢሊየን የሚቆጠር በርሜል የነዳጅ ሃብት ነው
ይህ ብቻ አይደለም 11 ሚሊየን ህዝብ ብቻ ያላት ይህች ሃገር በውስጧ የያዘችው የወርቅ ማእድን ክምችት ለማመን ያዳግታል ።
በደቡብ ሱዳን ለእርሻ ምቹ እና ለም ያልሆነው መሬት 10% ብቻ ነው ። 90% ፐርሰንቱ ያለማዳበሪያ እርዳታ የሰጠኸውን ሁሉ የሚያበቅል እጅግ ለም የሆነ መሬት ነው ። ግን ሩቡ እንኳን ታርሶ አያውቅም ። ይህች ድሃ ሃገር በውስጧ የያዘችውን የማእድን ብዛት ዘርዝሮ መጥራት እስኪያደክም ድረስ ፡ የብር ማእድን ፡ ብረት ፡ መዳብ ፡ ዚንክ ፡ ላይምስቶን ፡ እና ከፍተኛ የጣውላ ክምችት ብዛት በቀላሉ የሚነገር አይደለም ። ነገር ግን ማን ይጠቀምበት. ..እነሱ እንደሁ መሬት ከቆፈሩም ፡ ማእድን ለማውጣት ሳይሆን ፡ ምሽግ ለመስራት ነው ።
.....
የዚች ሃገር ዜጎች በውስጧ ባለው የተፈጥሮ ፀጋ መጠቀም ቢጀምሩ እያንዳንዳቸው ሮልስ ሮይስ መንዳት በዘመናዊ ቪላ ውስጥ መኖር ለነሱ እጅግ ቀላሉ ነገር ነበር ። ሆኖም ሁሉም ሞልቶ ዋና የሚባለው ሰላም ርቋቸዋልና ፡ ይህን ሁሉ ዘግናኝ ሃብት ይዘው ህዝቦቿ በረሃብ ማለቅ ከጀመሩ ቆይተዋል ።፡ 85% የሚሆኑ ህዝቦቿም የመብራት ዘር አይቶ በማያውቅ እልም ያለ ገጠር ውስጥ በአስከፊ ድህነት የሚኖሩ ናቸው ።
............
እንዳላቸው የተፈጥሮ ሃብት ቢሆን ኖሮ የእረፍት ጊዜያቸውን በካሪቢያን ደሴቶች ላይ በቅንጦት ጀልባዎች እየተንሸራሸሩ ፡ ወይም ከፓሪስ ሉቭር ሙዚየም ቀልባቸው የወደደውን ስእል ሚሊየን ዶላሮችን ሆጨጭ አርገው ለመግዛት የሚያግዳቸው ነገር አልነበረም ።
..........
ሆኖም ግን ከእውቀት ማጣት የተነሳ ፡ እንዲሁም ከራስ ስልጣን ይልቅ ፡ የህዝቡን ህይወት ለማሻሻል የሚሰራ መሪ በማጣታቸው ፡ ሰላም የሚባለው ከባድ ነገር ራቃቸውና የርስ በርስ ጦርነቱ ከሚተፋው ጥይት ራሳቸውን ለማትረፍ በአለም ላይ ሃገራቸውን ጥለው ከሚሰደዱ ህዝቦች ተርታ በቁጥር አንድ ይገኛሉ ።

የ Pc Game እና Software ከፈለጉ
JOin👇
https://www.tg-me.com/+370g4v3z9Ks1YzI0
https://www.tg-me.com/+370g4v3z9Ks1YzI0
JOin👇
https://www.tg-me.com/+370g4v3z9Ks1YzI0
https://www.tg-me.com/+370g4v3z9Ks1YzI0
ለልጇ ስትል ኮሜንታተር የሆነችው እናት...❤
ኒኮላስ ይባላል 11 አመቱ ሲሆን አይነ ስውር ነው።ይህ ብራዚላዊ ታዳጊ ታዲያ ከልጅነቱ ጀምሮ የፓልሜራስ እግርኳስ ክለብ ደጋፊ ነው።እናቱ ሲልቪያም የፓልሜራስ የልብ ደጋፊ ስትሆን እያንዳንዱን ጨዋታ ከልጇ ጋር ትታደማለች።
ሲልቪያ ጨዋታውን መመልከት ብቻ ሳይሆን የጨዋታውን ኮሜንተሪ መስራትም ግዴታው ነው።ምክንያቱም እግርኳስን ከልቡ ለሚወደው አይነ ስውር ልጇ ይህን ማድረግ ያስደስታታልና።በስቴዲየሙ ውስጥም ከልጇ ጎን ቁጭ ብላ የጨዋታውን እያንዳንዱን እንቅስቃሴ ወደ ጀሮው ጮህ ብላ ትነግረዋለች።
ፓልሜራስ በተጫዎተ ቁጥርም በእያንዳንዱ ጨዋታ ከ90 ደቂቃ በላይ ኮሜንተሪ ትሰራለች።እናት ሲልቪያ ለዚህ ድንቅ ተግባሯም በፊፋ 2019 ላይ የአመቱ ምርጥ ደጋፊ ሽልማት ተበርክቶላታል።
ኒኮላስ ይባላል 11 አመቱ ሲሆን አይነ ስውር ነው።ይህ ብራዚላዊ ታዳጊ ታዲያ ከልጅነቱ ጀምሮ የፓልሜራስ እግርኳስ ክለብ ደጋፊ ነው።እናቱ ሲልቪያም የፓልሜራስ የልብ ደጋፊ ስትሆን እያንዳንዱን ጨዋታ ከልጇ ጋር ትታደማለች።
ሲልቪያ ጨዋታውን መመልከት ብቻ ሳይሆን የጨዋታውን ኮሜንተሪ መስራትም ግዴታው ነው።ምክንያቱም እግርኳስን ከልቡ ለሚወደው አይነ ስውር ልጇ ይህን ማድረግ ያስደስታታልና።በስቴዲየሙ ውስጥም ከልጇ ጎን ቁጭ ብላ የጨዋታውን እያንዳንዱን እንቅስቃሴ ወደ ጀሮው ጮህ ብላ ትነግረዋለች።
ፓልሜራስ በተጫዎተ ቁጥርም በእያንዳንዱ ጨዋታ ከ90 ደቂቃ በላይ ኮሜንተሪ ትሰራለች።እናት ሲልቪያ ለዚህ ድንቅ ተግባሯም በፊፋ 2019 ላይ የአመቱ ምርጥ ደጋፊ ሽልማት ተበርክቶላታል።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Enjoy our content? Advertise on this channel and reach a highly engaged audience! 👉🏻
It's easy with Telega.io. As the leading platform for native ads and integrations on Telegram, it provides user-friendly and efficient tools for quick and automated ad launches.
⚡️ Place your ad here in three simple steps:
1 Sign up
2 Top up the balance in a convenient way
3 Create your advertising post
If your ad aligns with our content, we’ll gladly publish it.
Start your promotion journey now!

ጆን አብሩዚ
united state የአሜሪካ ከተማ በሆነችው ቺካጎ ውስጥ የማፍያ አለቃ ነበር.. አብሩዚ ሁለት ተቅበዝባዥ ለእርሱ ምቹ ያልሆኑ ሰዎችን በጥይት እንዲገደሉ ትዕዛዝ ሰጠ፤ ብዙም ሳይቆይም እንዲገድል የተላከው የራሱ ሰው አቃጠረበትና በ120 ዓመት ጽኑ እስራ ተቀጣ። እስር ቤት ውስጥ እየቆየ ሲመጣ ከእንግዲህ በእግዚአብሔር አምናለሁ በማለት መፅሀፍ ቅዱስ ማንበብ ጀመረ። ክፉኛ የሚቀጠቅጣቸው የሚገድላቸውም ሰዎችን ያን ተግባሩን ከማድረጉ በፊት ጸሎት ያደርግላቸው ነበር።
😂 ኋላ ኋላ
prison'uን በብቃት የሚያልፍ ጭንቄ ያለው ወጣት የፊልሙ ዋና ገፀባህሪ የሆነ.. ስሙም ማይክል እስኮልፊልድ የተባለ ወንድሙን ሊያስመልጠው ሙሉ የእስር ቤቱን ፕላን ይዞ ሲገባ እርስ በእርስ በመጠቃቀም ያን ከባድ እስርቤት break አድርገዋል።
አብሩዚም አብሮ ነበር ያመለጠው ከሽሽቱ በኋላ ሁሉም ሲለያዩ
T-Bag የተባለው
Psychopath ታሳሪ አቡሪዚ ላይ ቃሉን በመስበሩና በውሸታምነቱ ምክንያት ለመቀጣጫ እናም ለማስታወሻ አንድ እጁን ቆርጦለታል። ከዛም ለዚህ እስር የዳረገውና ይህን ክህደት እዲፈጽም ያዘዘውን የእርሱ ድብቅ እኩያ የማፍያ አለቃን ለመበቀል በማሰብ እየቀመረ ነበር.. ነገር ግን እንዳመለጠ የናፈቁት ሚስትና ልጆቹን ለማየት ሲያስጠራቸው ብዙ ቁጥር ያላቸው ፖሊሶች መረጃው ደርሷቸው ኖሯል የተደበቀበት ቤቱን ከበቡት።
ፖሊሶችሁ እጁን እንዲሰጥ ደጋግመው ቢናገሩም አሻፈረኝ በማለት ተኩስ ጀመረ። በመኃል ግን ጥቃቱ እየበረታ ሲመጣ ከቤት በመውጣት ፖሊሶችሁ ፊት ለፊት ቆመ። እነርሱም ሽጉጥህን ጥለ ተንበርከክ በማለት ትእዛዝ ሰጡት። ጥይት ሰውነቱ ላይ ከማረፉ በፊት የተናገረው ይሄን ቃል ብቻ ነበር..
“
I kneel only to God . and i don't see him here ..”
``
የምንበረከከው ለእግዚአብሔር ብቻ ነው፤ እና እርሱን እዚህ አላየውትም..
`` 🙂: - prison break