Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
እንደገና እንዳታባክኑ . . .
የ2016 ዓ/ም ጉዟችሁ የተሳካለት ወይም የባከነ መሆኑንና አለመሆኑን ለማወቅ ከፈለጋችሁ ቀላሉ መንገድ ወደ ዓመቱ ከመግባታችሁ በፊት ያወጣችኋቸው ግቦች የመኖራቸውንና ያለመኖራቸውን ሁኔታ ማጤን ነው፡፡
ወደ 2016 ዓ/ም ምንም ግብ ሳይኖችሁ ገብታችሁ ከነበረ የደረሳችሁበትንና ያገኛችሁትን ነገር ሁሉ እንደ “ግብ” እየቆጠራችሁ አንድም ነገር ከዓላማ አንጻር ሳታከናውኑ እድሜያችሁን እንዳባከናችሁ አትዘንጉ፡፡
በተመሳሳይ ሁኔታ ወደ 2016 ዓ/ም ግብ ይዛችሁ ተሻግራችሁ ሳለ ግቡን ሳትመቱ ዓመቱ እንዳለፈ ከተገነዘባችሁ አሁንም እድሜያችሁን እንዳባከናችሁ አስታውሱ፡፡
2017 ዓ/ም እንደገና እንዳይባክን ከፈለጋችሁ የሚከተሉትን ሶስት መመሪያዎች ተግባራዊ ማድረግ ትችላላችሁ . . .
1. ግባችሁን ግልጽ አድርጉ፡፡
ሕይወት አቅጣጫ እንዲይዝ ካስፈለገ የግድ ግብ ሊኖረው ይገባል፡፡ ግብ የሌለው ሰው አቅጣጫ የሌለው ሰው በመሆኑ ከየት እንደመጣ፣ የት እንዳለና ወደ የት እንደሚሄድ ለማወቅ ያስቸግረዋል፡፡ እግረ መንገዴን ግቦቻችሁ ከዋናዋ የሕይወት ዓላማችሁ አንጻር መቃኘት እንደሚገባቸው ላስታውሳችሁ፡፡
2. ግባችሁን የቀን ገደብ አብጁለት፡፡
ሕይወትን አቅጣጫ የሚያስይዘው ግብ የመሆኑን ያህል፣ ይህ አቅጣጫ ያስያዘን ግብ ስኬታማ የሚሆነው የቀን ገደብ ሲኖረው ብቻ ነው፡፡ የቀን ገደብ ያልወጣለት ግብ የመሬት ስበት በሌለበት ህዋ (Space) ወይም ጨረቃ (Moon) ላይ እንዳለ ቁስ ወዲህና ወዲያ ሲዋልል ይገኛል፡፡
3. በምንም ነገር ከግባችሁ ግራና ቀኝ አትበሉ፡፡
ሕይወት ግብ ሲኖራት አቅጣጫ ትይዛለች፣ ግብ ደግሞ የቀን ገደብ ሲበጅለት የስኬት መስመር ውስጥ ገባል፣ የቀን ገደብ የተበጀለት ግብ ደግሞ ወደ ግራና ወደቀኝ ሳንል ስንከተለው ብቻ የመሳካቱ ጉዳይ እውን ይሆናል፡፡
መልካም አዲስ ዓመት ለእናንተና ለቤተሰቦቻችሁ!!!
በዶክተር እዮብ ማሞ

ሶስተኛውን ጥያቄ የመለሰው @fast_promotion17 በዚ usr ና እና መቀበል ትችላለክ ድጋሚ መሳተፍ አችልም
አራተኛውን ጥያቄ የመለሰው @B_kiru27 ነው @fast_promotion17 በዚ usr መተህ መቀበል ትችላለክ 👍
የመጀመሪያዉ 1ኛ , 10 ኛ 6ተኛ ,99ኛ , comment አሸናፊ ይሆናሉ ጀምሩ ስል ተዘጋጁ 👍
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ጀምሩ 1ኛ , 10 ኛ 6ተኛ ,99ኛ , comment አአሸናፊ ይሆናሉ 👍
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1,comment @ermi_haimi
6,comment @Yamlak_51
10,comment @Macarrina
17,comment @Miki_manc
99.comment @Danidot17el
በዚ usr መቀበል 🫸@fast_promotion17🫷 ትችላላቹ
6,comment @Yamlak_51
10,comment @Macarrina
17,comment @Miki_manc
99.comment @Danidot17el
በዚ usr መቀበል 🫸@fast_promotion17🫷 ትችላላቹ
አሁን ደሞ ለ 17, ኛው comment እንሸልማለን ጀምሩ ስል ትጀምራላቹ 👍
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ጀምሩ 🚨
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
@Fuad65 17 comment @fast_promotion17 bezi usr meteh mekebel.techelalek
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ጀምሩ 👍
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM