Telegram Web Link
ስለ ፍልስፍና ተኮር የሆኑ ጽሑፎች ትፈልጋላችሁ ?

ፍልስፍና እንደነብሴ እወዳለሁ ያለ ሁሉ ይቀላቀለንና አብሮን ፍልስፍናን ይኮምኩም
ፍልስፍና ሁሉ ነገር ነው
ፍልስፍና ህይወት ነው

ስለ የትኛው ፈላስፋ ማወቅ ትፈልጋላችሁ

ሶቅራጠስ
ፕሌቶ
አርስቶትል
አልበርት ካሙ

ሌሎችንም ለማግኝት ይቀላቀላሉ 👇👇👇

https://www.tg-me.com/overthinkerschannel
https://www.tg-me.com/overthinkerschannel
አንዳንድ ሰዎች ፕሮፋይሎችን ላይ የጋብቻ ስታተሳቸውን open relationship የሚል ያደርጋሉ ለመሆኑ ምን ማለት ነው ?

open relationship ማለት አንድ ሰው ፍቅረኛ ወይ ትዳር ኖሮት በስምምነት በንግግር ህግ ወቶ ከፍቅረኛቸው ወይም ከትዳራቸው ውጪ የወሲብ ወይም የፍቅር ግንኙነት ማድረግ እንዲችሉ መፍቀድ ማለት ነው !
  ሐዋይ በተባለችው የአሜሪካ ግዛት ውስጥ ምሽት ከ4 ሰዓት በኋላ መሳቅ ክልክል ነው፡፡

  በሐዋይ ግዛት ውስጥ የመልካም ምኞት ምሳሌ ወይም ገድ ተብሎ የሚከበር እንስሳ ሻርክ ነው፡፡

  አንዲት የሐዋይ ሴት ባል እፈልጋለሁ የሚለውን መልዕክት ለማስተላለፍ በቀኝ ጆሮዋ ላይ አበባ ታስቀምጣለች፡፡

  ሐዋይ ውስጥ ጀልባ የሌለው ሰው በህግ ይቀጣል፡፡

  የእንግሊዝ ንጉሥ ወይም ንግሥት በምንም ዓይነት ምርጫ ላይ መሳተፍ አይፈቀድላቸውም፡፡

  በጥንት ግሪካውያን ኦሊምፒክ ውድድር ሕግ መሠረት አንዲት ሴት ውድድሩን ስትመለከት ከተገኘች የሞት ቅጣት ይፈረድባታል፡፡

  የጥንት ግብፃውያን ሴቶች እድሜያቸውን 1 ብለው መቁጠር የሚጀምሩት ከተወለዱበት ጊዜ ሣይሆን ባል ካገቡበት ዓመት ጀምሮ ነው፡፡

  ዋሽንግተን ውስጥ አንድ ሰው ስለቤተሰቡ ሀብታምነት በጉራ ከተናገረ በሕግ ይቀጣል፡፡

  ኦሬገን በተባለ የአሜሪካ ግዛት ውስጥ በግብረ-ሥጋ ግንኙነት ወቅት ወንዱ ለሴቷ ካማለላት ሴቷ ልትከሰው ትችላች፡፡

  ጆርጂያ ውስጥ “እባብ!” “እባብ!'' እያሉ መጮህ በሕግ ያስቀጣል፡፡

❖ ጀርመን ውስጥ እያንዳንዱ ውሻ የታርጋ ቁጥር አለው፡፡

  በጥንት ግብፃውያን ባህል ድመት እንደ ቅዱስ እንስሳ ትመለካለች፡፡ በዚያ ዘመን አንድ ሰው ድመት ከገደለ የሚፈረድበት ፍርድ ሞት ነው፡፡

አንብብበው ከወደዱት 👍ይጫኑ

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ይህንን ያውቃሉ ⁉️

በኢንዶኔዥያ ግዛት ውስጥ ከሚገኙት ጎሳዎች ተነጥለው የሚኖሩት የዳኒ ጎሳ ሴቶች ባሎቻቸው ሲሞቱ ለነሱ ያላቸውን ፍቅር ፣ ክብር እንዲሁም ሀዘን ለመግለጽ በሚል የእጆቻቸውን ጣቶች ይቆርጡታል 🫳

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
የታሪክ ማስታወሻ
ደጃዝማች ከበደ ተሰማ

Contact - @Alpha6249
ከአገራችን የምንጊዜም ተወዳጅ ግለታሪኮች መካከል የታሪክ ማስታወሻ ከቀዳሚዎቹ ተርታ ይገኛል። ደጃዝማች ከበደ ተሰማ በፊውዳሉ ስርዓት ለንጉሰ ነግሥቱ ቅርበት ካላቸው ሹማምንት አንዱና ዋነኛው ናቸው።
ኮሎኔል መንግሥቱ ደርግንና ራሳቸውን ለስልጣን ለማብቃት ምን ማድረግ እንዳለባቸው ለማወቅ የደጃዝማች ከበደ ምክር በአያሌው ጠቅሟቸዋል።
ለመጪው ትውልድ በማሰብ የዘመናቸውን ፖለቲካና ማህበራዊ አኗኗር ከራሳቸው የግል ህይወት በማቆራኘት ከፃፉ እጅግ ጥቂት አርቆ አስተዋዮችም ውስጥ ናቸው። ሊነበብ የሚገባው ድንቅ መጽሐፍ !

Share
https://www.tg-me.com/Teramaj_Book_Store
ቢል ጌትስ በቀን 1 ሚልዮን ዶላር ቢያጠፋ ድሃ ለመሆን 218 አመታት ይፈጅበታል ።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
🙈 ገዳዩ መፅሐፍ

👉 ይህ ከላይ የምትመለከቱት መፅሐፍ በደቡብ ዴንማርክ የተገኘ ሲሆን መርዛማ በመሆኑ ይገድላል፡፡ ይህም የሆነበት ምክንያት በ16 እና በ17 ኛው ክ/ዘመን አይጦችን እና ነፍሳቶችን ለመከላከል በተረጨ መድሃኒት ነው፡፡
እስከአሁን 3 መነኮሳትን ገድሏል፡፡

@amazing_fact_433
ዳቪንቺ ና ሞናሊዛ

መቀስን የፈጠረው የሞናሊዛ ሰዓሊ እና ታዋቂው ሁለገብ ሳይንቲስት የሆነው ሊዮናርዶ ዳቪንቺ ነው፡፡

ኑ ዳቪንቺ የሞናሊዛን ከንፈር ብቻ ለመሳል 11 ዓመት ከ11 ወራት ፈጅቶበታል።

ዱቩንቺ የፓራሹትን ዲዛይን ለመጀመርያ ጊዜ ያዘጋጀው ሊዮናርዶ ዳቪንቺ ሲሆን ዘመነ-ም 1515 ነበር።

> ይሄ ጥበበኛ ሰው በአንድ ጊዜ ብቻ በአንድ እጁ ልዩ ልዩ ፅሁፎችን እየፃፈ በሌላው እጁ ደግሞ ድንቅ ስዕል መሳል ይችል ነበር፡፡

ኑ ሊዮናርዶ ዳቪንቺ የአውሮፕላንን ዲዛይን አዘጋጅቶ ለዓለማችን ያበረከተው ከዛሬ 450 ዓመት በፊት ነበር፡፡
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#ሞናሊዛ

........... ሞናሊዛ ምን የተለየ ነገር ኖሯት ነው እንዲ የሚካበድላት? ብዙዎች የሚያነሱት ጥያቄ ነው..... ግን ደግሞ በየዘመኑ የውበት መለኪያና ማድነቂያ ልኬት ሞናሊዛ ነች።
ስለዚህ ስዕል ተዓምርነት ይህን ታውቁ ኖሯል:----

  በመጀመሪያ ደረጃ ሞናሊዛ እድሜ ጠገብ የጥበብ ስራ ነች 500 አመታትን አስቆጥራለች።

  ሊዮናርዶ ዳቪንቺ ሞናሊዛን የሳለው በዘይት ቀለም ብሩሽን በመጠቀም ቢሆንም ስእሉ ላይ ግን ምንም አይነት የብሩሽ ምልክት እንዳይታይ አድርጎ ነው የሳላት።

ሌላው አስደናቂ ነገር ስእሉን ከየትኛውም አቅጣጫ ብንመለከተው የሞናሊዛ አይን እኛን ፊት ለፊት በትኩረት የሚያየን ነው የሚመስለው።

የሞናሊዛ ዋነኛ መታወቂያ የሆነው ሚስጥራዊ ፈገግታዋ ነው።ስእሉን የምናይበት አቅጣጫና አንግል በተቀያየረ ቁጥር ፈገግታዋ ይቀያየራል።አይኗን በትኩረት በምንመለከትበት ወቅት ከንፈሯን የምናየው በperipheral vision ስለሆነ በከንፈሮቿ መሀል shadow ይፈጠራል ያ ደግሞ ፈገግ ያለች እንዲመስለን ያደርጋል ነገር ግን ፊት ለፊት ወደ ከናፍሮቿ ስንመለከት ፈገግ አላለችም።

የሞናሊዛን ስእል ከፍተኛ ጥራት ባለው አጉሊ መነፅር ስንመለከተው ሚስጥራዊ ኮዶችን እናገኛለን ምናልባትም ዳን ብራውን ዘዳቪንቺ ኮድን ለመፃፍ ያነሳሳው ስእሉ ላይ ያሉት ኮዶች እንቆቅልሽ ሊሆን ይችላል።

ከስእሉ በስተጀርባ በቀኝ በኩል እየደበዘዘ የሚመጣው መልክአ- ምድር ህልም መሰል ትእይንት እንዲፈጠርብን ያደርጋል

  በግራ በኩል ያለው ድልድይ ፔንቶጎቢ ተብሎ የሚጠራው ጥንታዊ ድልድይ እንደሆነ ይታመናል፤ ድልድዩ ላይ በአጉሊ መነፅር የሚታይ 72 ቁጥር አለ እንደተመራማሪዎች ገለፃ ከሆነ ዳቪንቺ ይህን ያደረገው በ1472 ድልድዩ የሚገኝበት አካባቢ ተከስቶ የነበረው ጎርፍ ባስከተለው ጉዳት ሰለባ የሆኑ ሰዎችን ለመዘከር የሰራው ስራ ነው።

የከንፈሯ አቀማመጥና አተኩራ መመልከቷ ከስእል ይልቅ ነብስ ያላት ፍጥረት አስመስሏታል ......

ይህን ተከትሎ በርካታ ሰዎች በእይታዋ ፍቅር ይዟቸው የፍቅር ደብዳቤ እስከመፃፍ የደረሱላት ብቸኛ የጥበብ ስራ ነች
//__

አንብብበው ከወደዱት 👍ይጫኑ

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ድብ

❖ ድብ የተባለው እንስሳ ከውሻ በሰባት እጥፍ የማሽተት ችሎታ አለው፡፡

❖ ድቦች ልጅ የሚወልዱት በሚያንቀላፉበት ወቅት ነው፡፡

❖ የዋልታ ድብ ከ50 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ያለን ማንኛውንም ነገር ማሽተት ይችላል፡፡

❖ በዋልታ ድብ ጉብት ውስጥ እጅግ በጣም ከፍተኛ የሆነ የቫይታሚን ኤ ክምችት ይገኛል፡፡ ማንኛውም ጠቀሜታ ያለው ንጥረ ነገር ከሚፈለገው በላይ ከተወሰደ ወደ መርዝነት ይቀየራልና ይህንን ጉበት አንድ ሰው ቢመገብ በቫይታሚን ኤ ከፍተኛ ብዛት ተመርዞ ወድያውኑ ሊሞት ይችላል፡፡

❖ ታርዲግውድክ የተባሉ በአይን የማይታዩ ጥቃቅን የድብ ዓይነቶች ሲሆኑ የሚኖሩትም በጠብታ ውሃ ውስጥ ነው፡፡ በሌላ አጠራር የውሃ ድብ ይባላሉ፡፡ ቁመታቸው ከ0.1 ሚሊ ሜትር እስከ 1.5 ሚሊ ሜትር ብቻ ነው፡፡ ያለ ውኃ መኖር አይችሉም፡ ልክ የሚኖሩበት ውኃ ካጡ ወይንም ከላያቸው ላይ ከተነነ አደገኛ እንቅልፍ ይይዛቸውና ከጥቂት ቀናት እስከ 100 ዓመታት ድረስ ያንቀላፋሉ፡፡ ልክ የውሃ ጠብታ ሲያገኙ ከእንቅልፋቸው ይነቃሉ
፡፡
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የ6ቱ ቀን ጦርነት
ማሞ ውድነህ ( ተርጓሚ )
ለመግዛት - @Alpha6249
በስድስቱ ቀን የአረቦች እና እስራኤል ጦርነት ግብጽ፣ጆርዳን እና ሶሪያ ሳይታሰብ መብረቃዊ ጥቃት በእስራኤል ላይ ቢሰነዝሩም።ሞሳድ አስቀድሞ በነበረው መረጃ ተንተርሶ እነ ጄኔራል ሞሼ ዳያን አንድ ሳምንት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ የአረብ አገራቱን ከበባ ደርምሰው ለእስራኤል ተጨማሪ መሬት አስገኙላት። ጋሼ ማሞ ውድነህ ድንቅ አድርገው ይተርኩታል። ያንብቡ !
Join
https://www.tg-me.com/Teramaj_Book_Store
https://www.tg-me.com/Teramaj_Book_Store
የኢትዮጵያ ነገሥታት የሥልጣን ተዋረድ !!

1️⃣. ሊቀመኳስ:-   ከንጉሡ የማይለዩና ተሰሚነት ያላቸው ባለሥልጣኖች ናቸው፡፡

2️⃣. በጅሮንድ፦    ለግምጃ ቤት ኃላፊና ለእጅ ባለሙያዎች አለቃ የሚሰጥ የቤተመንግስት ሹመት ነው።

3️⃣ ባላምባራስ፦   ማለት በጥንቱ ዘመን ኢትዮጵያኖች ይጠቀሙበት የነበረው የብላታ ዝቅ የሚል የማዕረግ አይነት ሲሆን ማዕረጉም ከሻምበል እኩል ነው፡፡

ባላምባራስ በወታደራዊ መስክ የምሽግ ፣የከተማ ግንብ፣ወይም የጦር ሰፈሩ አዛዥ ማዕረግ ነው ::

4️⃣. ብላታ፦   ብላታ የሚሰኘው በስሩ አምስት ባላምባራሶች ሲኖሩት ነው፡፡

✅️ ፭. ግራዝማች፦ ሌተናንት ኮሎኔል ወይም የግራ መኮንን (ዘማች) ሲሆን የንጉሠ ነገሥቱን፣ የራሱን፣ የደጃዝማቹን ወይም ፊታውራሪውን አንድ ጦር ሊመራ ይችላል፡፡

5️⃣. ቀኛዝማች፦ ኮሎኔል ሲሆን የአንድ ክፍለ ጦር አዛዥ ነው። ዘማች ማለት መኮንን ማለት ነው። ቀኛዝማች ማለት የቀኝ መኮንን ወይም የቀኝ ዘማች ነው።

6️⃣ ፊት አውራሪ:- ፊታውራሪ ሜጀር
ጀነራል ሲሆን ራሱን የቻለ የአንድ ጦር ወይም የንጉሠ ነገሥቱ ክፍለጦር አዛዥ ነው። ፊት-አውራሪ በስሩ አምስት ቀኝአዝማች እና ግራዝማች ይኖሩታል፡፡ (ሌላ ትርጉሙ የግንባር ቀደም ጦር አዛዥ ማለት ነው።)

7️⃣. ደጃዝማች፦ ደጃዝማች ሙሉ ጀነራል ወይም ሌተናል ጀነራል ሲሆን የግል ጦሩ ወይም የንጉሠ ነገሥቱ ወይም የንጉሡ ወይም የአንድ ራስ ክፍለ ጦር አዛዥ ነው። ደጃዝማች በስሩ አምስት ፊታውራሪዎች አሉት ::

8️⃣. ራስ:- ራስ ፊልድ ማርሻል ሲሆን የራሱ ግዛት ጦር ወይም የንጉሠ ነገሥቱ ወይም የንጉሡ አንድ ጦር ጠቅላይ አዛዥ ነው፡፡ ራስ በስሩ አምስት ደጃዝማቾች አሉት ::

9️⃣. ራስ ልዑል:- ራስ ልዑል የሚሰኘው በስሩ አምስት ራሶች ሲኖሩት ነው፡፡

1️⃣0️⃣. ልዑል:- ልዑል የሚሰኘው በስሩ አምስት ራስ ልዑሎች ሲኖሩት ነው ።

1️⃣1️⃣ ንጉሥ፦ ንጉሥ የሚሰኘው በስሩ ልዑልዎች ያሉት ሆኖ በራሱ ግዛት ጦር ጠቅላይ አዛዥ ነው፡፡

1️⃣2️⃣. ንጉሠ ነገሥት፡- ንጉሠ ነገሥት የሚሰኘው በስሩ ንጉሦች ሲኖሩት ነው፡፡ ንጉሠ ነገሥት የአገሪቱ ግዛት ጦር ጠቅላይ አዛዥ ነው፡፡

አንብብበው ከወደዱት 👍ይጫኑ

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ይህን ያውቁ ኖሯል?🤔

🔹እጅግ በጣም ውዱ የሚባለው ሽቶ perfume Imperial Majesty (ኢምፔሪያል ማጀእስቲይ) ይባላል ፡፡ የሽቶው ብልቃጥ የተሰራው ከባለ 24 ካራት አልማዝ ነው፡፡ ዋጋውም አንዲቷ ብልቃጥ $215,000 ዶላር ወይም በኢትዮጵያ ብር 8,730,382.45 ብር ነው ፡፡

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናውን ከወሰዱት ተማሪዎች 5.4% ብቻ ማለፋቸውን ትምህርት ሚኒስቴር ይፋ አድርጓል ። 🤯

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
የ12ኛ ክፍል ፈተና የውጤት መግለጫ አድራሻ ይፋ ሆነ !

የ2016 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) ፈተና ውጤት እና የውጤት መግለጫ አድራሻ ይፋ ሆነ፡፡

የ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች ውጤታቸውን በሚከተሉት የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የውጤት መግለጫ አማራጮች ከጳጉሜ 4 ቀን ከሌሊቱ 6፡00 ሰዓት ጀምሮ ማወቅ ይችላሉ።

በዚህ መሰረት

1. ፖርታል፡- https://result.eaes.et
2. በቴሌግራም ቦት (Telegram Bot):- https://www.tg-me.com/EAESbot
3. በአጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS)፡- 6284 ላይ ‘R’ን በማስቀደም የመለያ ቁጥር በማስገባት (ምሳሌ R1234567) መልዕክት በመላክ ውጤትዎን ማወቅ ይችላሉ፡፡ ይህ አማራጭ ኢትዮ ቴሌኮም የሚያስከፍለው መደበኛ የSMS ክፍያ ይኖረዋል።
ይሄንን ያውቃሉ ???

ፒተር የሚባል ዶልፊን ከጎልማሳ ሴት ሰው ጋር ፍቅር ያዘ እና ሁለቱ ከተለያዩ በኋላ እራሱን አጠፋ።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ውጤት ያያቹ እንዴት ነው ?
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ዛሬ 3  ሰአት  ላይ  የ  250  ብር  ካርድ  givawey  አለ  ለ10 ሰዉ  የ 25  ብር  ካርድ  ተዘጋጁ  🤗

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2024/11/05 19:09:57
Back to Top
HTML Embed Code: