Telegram Web Link
ለመፀዳጃነት የሽንት ቤት ወረቀት(ሶፍት) ከመሰራቱ በፊት አሜሪካዊያን የቦቆሎ ቆረቆንዳ ይጠቀሙ ነበር ። 🤣

@amazing_fact_433
የመኝታ ቤት ምስጢሮች
እንዳለጌታ ከበደ

Contact - @Alpha6249

ባል ከስራ ደክሞት ወደ ቤት ሲመለስ ሚስቱ ስትማግጥበት ይደርሳል። ሚስት ከአሁን አሁን ምን ያደርግ ይሁን ብላ ስትጨነቅ ባልየው ሚስቱን የሚያማግጠውን ወንድ ጥያቄ ጠየቀው።

ለሴተኛ አዳሪ ስንት ትከፍላለህ ?
300
ክፈላት

ሶስት መቶ ብር ከፍሎ ሹልክ ብሎ ይወጣል።
ባል ሚስቱ የተከፈላትን 300 ብር ሳሎን በሚገኘው የሰርግ ፎቶዋቸው ፍሬም ውስጥ ያደርገዋል። ከዛስ .... ያንብቡ !

Share
https://www.tg-me.com/Teramaj_Book_Store
እ.ኤ.አ በ1993 አንድ ብራዚላዊ ግለሰብ የሚያጣብቁ ነገሮችን በተለምዶ እኛ የምናቃቸውን እንደ አሚር የመሳሰሉትን የሚያመርት የሙጫ ፋብሪካ ውስጥ ለስርቆት ይገባል። ውስጥ እንደገባም ሁለት ትላልቅ በርሜሎች ውስጥ የተመረቱትን ማጣበቂያዎች እያሸተተ ባለበት በድንገት ሁለቱ በርሜሎች እላዩ ላይ ይደፉበታል።ከ36ሰአታት በኋላ ፖሊስ ቦታው ላይ ይገኝና መንቀሳቀስ ያቃተውን ሌባ ይዘውት ወደ ጣቢያ🙈

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
በሆላንድ እና አየርላንድ ሀገር በየአመቱ በብዙ ሺዎች የሚቆጠሩ በተፈጥሮ ቀይ ፀጉር(Redhead) ያላቸው ግለሰቦች ተሰባስበው የሚያከብሩበት የራሳቸው አመት በአል አላቸው።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ታዋቂው ባለሀብት ቢልጌት ኢትዮጵያ መቷል ።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ኬኑ ሪቭስ. .ይህ ሰው የሰው ልጅ በዚህን ያህል መጠን ደግ ፡ በዚህን ያህል መጠን ቅን እና ትሁት ለመሆን እንደሚችል ማሳያ መሆን የሚችል ታላቅ አክተር ነው ።

ከላይ ያለው ምስል የተነሳው ፡ ከተወሰኑ ወራቶች በፊት የተለቀቀው John Wick: Chapter 4 እየተቀረፀ በነበረበት ወቅት የተነሳ ፒክቸር ነው ።
...
ጆን ዊክ በዚህ ፊልም ላይ በተሰጠው ስክሪፕት መሰረት በፓሪስ ጎዳና ላይ እየሄደ እያለ ፡ አንዲት ምስኪን እናት መንገድ ዳር ተቀምጠው ሲለምኑ አየ ።
.....
ደግነት ተፈጥሮው የሆነው ኬኑ ለኚህ እናት ገንዘብ መስጠት የፊልሙ አካል እንዳልሆነ ያውቃል ። ግን አይቷቸው ማለፍ አልቻለም ፡ ኪሱ ገብቶ ማድረግ ያለበትን አድርጎ አለፈ ።
....
የኬኑ ሪቭስን ባህሪ የሚያውቁት ፕሮዲውሰሮች ይህንን ፓርት በኤዲቲንግ እንደሚያወጡት ስለሚያውቁ ብዙም አልተከፉበትም ። እና ፊልሙ ካለቀ በኋላ ፡ ምንም እንኳን የፊልሙ አካል ባይሆንም ፡ ወዳጆቹ ፎቶውን ለብቻው አውጥተው የኬኑን ነገር ተመልከቱ ሲሉ በመልካም መንፈስ ተቀባበሉት ።
.....

Happy Birthday
!
ይህን ያውቁ ኖሯል ስለ ስኮርፒዮ ኮከብ ?

በአስትሮሎጂ በጣም አስገራሚ ከሆኑት ተደጋጋሚ ጉዳዮች ውስጥ አንዱ የስኮርፒዮን ውልደት የተመለከተ ነው።

አንድ ስኮርፒዮ ከመወለዱ አንድ አመት በፊት ወይም ደግሞ ከተወለደ አንድ አመት በኋላ ከቤተሰቡ ውስጥ አንድ ዘመድ ይሞታል።

ስኮርፒዮ ከመሞቱ አንድ አመት በፊት ወይም ከሞተ አንድ አመት በኋላ ደግሞ በቤተሰቡ ውስጥ አንድ ልጅ መወለዱ የግድ ነው።

ይህ ነገር ቢያንስ፣ ቢያንስ ከመቶ ዘጠና አምስቱን ያህል ጊዜ ይከሰታል።
LEFT TO TELL ( ሁቱትሲ )
መዘምር ግርማ

Contact - @Alpha6249
በ1994 የሩዋንዳ የዘር ጭፍጨፋ ከ800ሺ በላይ ቱትሲዎች እና ለዘብተኛ ሁቱዎች ተገድለዋል። "በረሮዎችን ግደሉ" በሚል በተሰበከው የጭፍጨፋ ጥሪ ገፈት ቀማሽ ከሆኑት ኢማኪዩሌ ኢሊባጊዛ ትገኝበታለች። ኢማኪዩሌ ሙሉ ቤተሰቧን በአሰቃቂ ሁኔታ አጥታ ለዘር ትረፊ ሲላት ከዚያ አሰቃቂ እልቂት ተርፋ አሁን በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ትሰራለች።ቤተሰቧ እንዴት እንደተገደሉ፣በመታጠቢያ ቤት ተደብቃ 6 ወር ያሳለፈችውን ህይወት የተረከችበት መንገድ ልብ አንጠልጣይ ነው። ኢማኪዩሌ አሁን ከቤተሰቧ ገዳዮች ጋር እርቅ አውርዳ በመንፈሳዊ አገልግሎቶች ላይ በአገሯ ትሳተፋለች። ያንብቡ ብዙ ያተርፉበታል !
Share
https://www.tg-me.com/Teramaj_Book_Store
ከ 90 ሚሊየን ቻይናውያን በላይ የቤተሰብ ስማቸው ውስጥ 'Li' የምትለዋ ስም አለች

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
እሥራኤል ውስጥ መኪና እየነዱ በሞባይል መነጋገር ከፍተኛ ቅጣት ያስቀጣል፡፡

  በሞሮኮ ባህል መሠረት ባል ሚስቱን ሦስት ጊዜ ፈትቼሻለሁ ካላት በዛው ሊፈታት ይች ላል፡፡

  በሆንግኮንግ ሕግ መሰረት ሚስት ባልዋ ሲማግጥ ካገኘችው የመግደል መብት ተሰጥ ቷታል፡፡ ይህንን ማድረግዋ በህግ ተቀባይነት የሚያገኘው ግን ምንም አይነት መሣርያ ሳትጠ ቀም በባዶ እጇ ከሆነ ብቻ ነው፡፡

  አየርላንድ ውስጥ ለረጅም ዘመናት በቆየው ሕግ መሰረት ፍቺ ይከለከል ነበር፡፡ ይህ ሕግ የተሻረው በ1997 ዓ.ም ነው፡፡

ታዋቂው የሩስያ ገዥ ታላቁ ጴጥሮስ ወንዶችን የጺም ቀረጥ ያስከፍል ነበር፡፡

  ኔምብርስካ በተባለች የአሜሪካ ግዛት በተግባር ላይ በሚውለው ሕግ መሰረት አንድ ሰው በቤተክርስቲያን ውስጥ ማስነጠስ ይከለከላል፡፡

የጥንት ሮማውያን ፍርድ ቤት ቀርበው ቃል ሲሰጡ ወይም ቃለ መሐላ ሲፈጽሙ የብልታቸውን ፍሬ ይዘው ነው፡፡ ቴስቲክል የሚለው ስያሜም የተገኘው ቴስቲሞኒ ከሚለው ከዚሁ ቃል ነው፡፡

አንብብበው ከወደዱት 👍ይጫኑ

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
 💥አጨብጭቡለት 🍿

የታሪኩ ባባ የመጨረሻ ፊልም ተለቁዋል በአማርኛ ፊልም ቻናላችንን ያገኙታል

JOin 👉 @Amharic_Films
ይህ ቅርጽ /ሀውልት የስሎቫኳ ዋና ከተማ ብራቲዝላቫ ውስጥ ይገኛል

👇🏾

አንድ የጽዳት ስራ በመስራት የሚተዳደር ወጣት አንዲት ሴትን አፍቅሮ ይላመዳሉ :ቆይቶ ግን የሚሰራውን ስራ ስታውቅ ቁርጡን የመንገር ድፍረት ብታጣ "ቡና እንጠጣለን: እዚህ ቦታ ላይ ጠብቀኝ" ብላው ትቀጥረዋለች

ይህ ምስኪን አፍቃሪ ቢጠብቅ የለችም: የውሃ ሽታ ሆነች

በየቀኑ: እዚያው ቦታ :ባለችው ሰአት ላይ ጠበቃት - የለችም

ጉዳዩን የሚያውቁ ወዳጆቹ እና ቤተሰቡ ስለ እሷ ማሰቡን እንዲያቆም ቢጠይቁትም አሻፈረኝ ብሎ ለወራቶች ጠበቃት - እሷ ግን የለችም

*

በስተመጨረሻ ይህ ወጣት በህመም እና ተስፋ መቁረጥ ሞተ

የከተማው አስተዳደር ይህንን ሃውልት/ ቅርጽ ለመታሰቢያ አሰራለት

ከአጠገቡም የቡና መጠጫ ሱቅ ተከረተለት: ሰዎችም እዚህ ቡና ቤት እየመጡ አብረውት ቡና ይጠጣሉ: አፍቃሪ ነፍሱንም እየዘከሩ ያስቡታል

👇🏾

ፍቅር ለዘለአለም ይኑር !!

❤️🙌🏼
ስለ ፍልስፍና ተኮር የሆኑ ጽሑፎች ትፈልጋላችሁ ?

ፍልስፍና እንደነብሴ እወዳለሁ ያለ ሁሉ ይቀላቀለንና አብሮን ፍልስፍናን ይኮምኩም
ፍልስፍና ሁሉ ነገር ነው
ፍልስፍና ህይወት ነው

ስለ የትኛው ፈላስፋ ማወቅ ትፈልጋላችሁ

ሶቅራጠስ
ፕሌቶ
አርስቶትል
አልበርት ካሙ

ሌሎችንም ለማግኝት ይቀላቀላሉ 👇👇👇

https://www.tg-me.com/overthinkerschannel
https://www.tg-me.com/overthinkerschannel
አንዳንድ ሰዎች ፕሮፋይሎችን ላይ የጋብቻ ስታተሳቸውን open relationship የሚል ያደርጋሉ ለመሆኑ ምን ማለት ነው ?

open relationship ማለት አንድ ሰው ፍቅረኛ ወይ ትዳር ኖሮት በስምምነት በንግግር ህግ ወቶ ከፍቅረኛቸው ወይም ከትዳራቸው ውጪ የወሲብ ወይም የፍቅር ግንኙነት ማድረግ እንዲችሉ መፍቀድ ማለት ነው !
  ሐዋይ በተባለችው የአሜሪካ ግዛት ውስጥ ምሽት ከ4 ሰዓት በኋላ መሳቅ ክልክል ነው፡፡

  በሐዋይ ግዛት ውስጥ የመልካም ምኞት ምሳሌ ወይም ገድ ተብሎ የሚከበር እንስሳ ሻርክ ነው፡፡

  አንዲት የሐዋይ ሴት ባል እፈልጋለሁ የሚለውን መልዕክት ለማስተላለፍ በቀኝ ጆሮዋ ላይ አበባ ታስቀምጣለች፡፡

  ሐዋይ ውስጥ ጀልባ የሌለው ሰው በህግ ይቀጣል፡፡

  የእንግሊዝ ንጉሥ ወይም ንግሥት በምንም ዓይነት ምርጫ ላይ መሳተፍ አይፈቀድላቸውም፡፡

  በጥንት ግሪካውያን ኦሊምፒክ ውድድር ሕግ መሠረት አንዲት ሴት ውድድሩን ስትመለከት ከተገኘች የሞት ቅጣት ይፈረድባታል፡፡

  የጥንት ግብፃውያን ሴቶች እድሜያቸውን 1 ብለው መቁጠር የሚጀምሩት ከተወለዱበት ጊዜ ሣይሆን ባል ካገቡበት ዓመት ጀምሮ ነው፡፡

  ዋሽንግተን ውስጥ አንድ ሰው ስለቤተሰቡ ሀብታምነት በጉራ ከተናገረ በሕግ ይቀጣል፡፡

  ኦሬገን በተባለ የአሜሪካ ግዛት ውስጥ በግብረ-ሥጋ ግንኙነት ወቅት ወንዱ ለሴቷ ካማለላት ሴቷ ልትከሰው ትችላች፡፡

  ጆርጂያ ውስጥ “እባብ!” “እባብ!'' እያሉ መጮህ በሕግ ያስቀጣል፡፡

❖ ጀርመን ውስጥ እያንዳንዱ ውሻ የታርጋ ቁጥር አለው፡፡

  በጥንት ግብፃውያን ባህል ድመት እንደ ቅዱስ እንስሳ ትመለካለች፡፡ በዚያ ዘመን አንድ ሰው ድመት ከገደለ የሚፈረድበት ፍርድ ሞት ነው፡፡

አንብብበው ከወደዱት 👍ይጫኑ

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ይህንን ያውቃሉ ⁉️

በኢንዶኔዥያ ግዛት ውስጥ ከሚገኙት ጎሳዎች ተነጥለው የሚኖሩት የዳኒ ጎሳ ሴቶች ባሎቻቸው ሲሞቱ ለነሱ ያላቸውን ፍቅር ፣ ክብር እንዲሁም ሀዘን ለመግለጽ በሚል የእጆቻቸውን ጣቶች ይቆርጡታል 🫳

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
የታሪክ ማስታወሻ
ደጃዝማች ከበደ ተሰማ

Contact - @Alpha6249
ከአገራችን የምንጊዜም ተወዳጅ ግለታሪኮች መካከል የታሪክ ማስታወሻ ከቀዳሚዎቹ ተርታ ይገኛል። ደጃዝማች ከበደ ተሰማ በፊውዳሉ ስርዓት ለንጉሰ ነግሥቱ ቅርበት ካላቸው ሹማምንት አንዱና ዋነኛው ናቸው።
ኮሎኔል መንግሥቱ ደርግንና ራሳቸውን ለስልጣን ለማብቃት ምን ማድረግ እንዳለባቸው ለማወቅ የደጃዝማች ከበደ ምክር በአያሌው ጠቅሟቸዋል።
ለመጪው ትውልድ በማሰብ የዘመናቸውን ፖለቲካና ማህበራዊ አኗኗር ከራሳቸው የግል ህይወት በማቆራኘት ከፃፉ እጅግ ጥቂት አርቆ አስተዋዮችም ውስጥ ናቸው። ሊነበብ የሚገባው ድንቅ መጽሐፍ !

Share
https://www.tg-me.com/Teramaj_Book_Store
2024/09/29 01:31:14
Back to Top
HTML Embed Code: