Telegram Web Link
ሀብታም ሲናደድ. ....
.....
Gordon Hartman በሪልስቴት ብዝነስ ላይ የተሰማራ አሜሪካዊ ቢሊየነር ነው ።
....
እናም ከአመታት በፊት በአንድ እለት ጎርደን ቤተሰቡን ለማዝናናት በሚኖርበት ከተማ San Antonio, Texas ወደሚገኘው የመዝናኛ ፓርክ ይሄዳል ።
.....
እዛም እንደደረሱ የአእምሮ እድገት ውሱንነት ያለባት ሞርጋን የተባለች ልጁን የዋና ልብስ አለባብሰው ፡ ከሞግዚቷ ጋር ወደመዋኛ ገንዳው ገብተው በውሀ መንቦራጨቅ እና መጫወት ጀመሩ ።
...
ቢሊየነሩ Gordon Hartman ልጁ በዚህ መልኩ ስትጫወት ሲመለከት ደስ አለው ፡ ሆኖም ግን ወዲያው ፡ በውሀ ገንዳው ውስጥ ሆነው ሲዋኙና ሲጫወቱ የነበሩ ልጆች ፡ የውሀ ገንዳውን እየለቀቁ መውጣት ጀመሩ ።
....
Gordon Hartman ይህንን ሲያይ ደነገጠ ፡ በሰላም ሲጫወቱ የነበሩት ልጆች ፡ የአእምሮ እድገት ውሱንነት ያለባት የጎርደን ልጅ ከነሱ ጋር በአንድ ገንዳ ውስጥ መሆኗ ምቾት አልሰጣቸውም ነበር ። ቢሊየነሩ ጎርደን ይህን እንዳየ በጣም አዝኖ ፡ ልጁን ይዞ ወደቤቱ በመሄድ ላይ እያለ አንድ ነገር አሰበ ።
....
እና ብዙም ሳይቆይ ከተወሰኑ ወራት በኋላ ፡ በአለም ግዙፍ የሚባለውን በተለይ ለአካል ጉዳተኛ ልጆች አመቺ የሆኑና ፡ በነጻ የሚዝናኑበት. . ዘመናዊ መጫወቻዎች የተገጠሙለት የመዝናኛ ማእከል በ34 ሚሊዮን ዶላር ገነባና ፡ የታወቁ ዝነኛ ሰወች በተገኙበት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት አደረገ ።
....
እናም የዛኑ እለት ፡ በህዝብ መዝናኛ ማእከል ልትዝናና ሄዳ መገለል ደርሶባት በተመለሰችው ልጁ ስም የሰየመውን Morgan’s Wonderland ፡ የተባለውን ዝነኛ የመዝናኛ ማእከል ለልጁ
በመስጠት ሰርፕራይዝ አደረጋት ።
( ካለ ፡ ምን አለ ? )
.......
..........
95% የሚሆኑ ሰዎች የቴሌቭዥን ድምፁ ጎዶሎ ቁጥር ላይ ሲሆን ምቾት አይሰማቸውም:: 📺

Share @Amazing_fact_433
ምግብ፣ መጠጥ፣ ስራ፣ እንቅልፍ፣ እረፍት፤ መዝናናት ሁሉም አስፈላጊ ናቸው፡፡ ግን ሁሉንም በልኩ መሆን አለበት፡፡ ምግብ፣ መጠጥ፣ ስራ፣ እንቅልፍ፣ እረፍት፤ መዝናናት ከልክ ሲያልፍ የእየራሱን ችግር ይዞ እንደሚመጣ መታወቅ አለበት፡፡

ስለ ስራ እና ስለ ህይወት መጨነቅ አስፈላጊ ነው፡፡ ጭንቀት ሲበዛ ግን ጉዳት አለው፡፡ ያለጭንቀት መኖርም ግድ የለሽነት ነው፡፡ ጤናማ ጭንቀት ሊኖር ግድ ይላል፡፡ ከልኩ ያለፈ ጭንቀት ግን ኑሮንም ጤናም ማህበራዊ እና ቤተሰባዊ ህይወትንም ይጎዳል፡፡ እናም ሁሉም ነገር በልኩ ይሁን!

በየደቂቃው፣ በየሰዓቱ፣ በእየእለቱ ትኩረትዎ እና አዕምሮን የማሰባሰብ ልማድ ይኑርዎ፡ አዕምሮን መሰብሰብ የሰውን ልጅ እጅግ በጣም ውጤታማ የሚያደርግ ታላቅ የስኬት ሚስጥር ነው፡፡ አዕምሮን መሰብሰብ አይንን ከመሰብሰብ እና አጠቃላይ ትኩረትን ከውጭ ዓለም ወደ ውስጣዊ አቅጣጫ ከመመለከት ይጀምራል

በቀን ቢያንስ ለ15 ደቂቃ በጥልቅ ትኩረት ውስጥ ሆነው ጥሞና ያሰላስሉ፡፡ ይህ በየእለቱ የሚለማመዱት ከሆነ ከፍተኛ የእዕምሮ ብቃ ይኖርዎታል! ወደ ስነ ልቦናዊ እና መንፈሳዊ ልዕልና ይወስድዎታል! ከራስዎ ጋር የመነጋገር ልምምድ ያካብቱ

ትኩረትዎን ለይተው በጣም አስፈላጊ በሆኑ ነገሮች ላይ ብዞ ያነጣጥሩ። ያህ አዕምሮን ያሰባስባል፤ የማስታወስ ችሎታን ያዳብራል፣ ወደ ልዕልናም ይመራል!!

በተፈጥሮም የተሰጥዎትን እና በጥረት ነገር ብቻ እሜን ብለው ይቀበሉ ፤ስለሌልዎት እና ስለሚያገኙት ነገር በጭራሽ አይጨነቁ፡፡ ይህ ማህበራዊ ጤናማነትን ያመጣል፡፡

አትክልትና ፍራፍሬን ያዘውትሩ፡፡ ስኳርነት ና ጣፋጭነት ያላቸውን ምግቦች ይቀንሱ፡፡ በፋብሪካ የተመረቱ ምግቦችን ሲጠቀሙ በተቻለ መጠን በብልኃት ይሁን፡፡

በቀን ቢያንስ ለ30 ደቂቃ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ ከልብ ህመም፤ ደም ግፊት ስኳር እና ሌሎችም አዝጋሚ ህመሞች ይታደጋል፡፡

አንብብበው ከወደዱት 👍ይጫኑ

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ከ 260 ሺ በላይ ተከታይ ያለው በኢትዬጲያ ትልቁን የፊልም ቻናል 433 Filmsን ይቀላቀሉ።

JOin 👉 @Films_433
Enjoy our content? Advertise on this channel and reach a highly engaged audience! 👉🏻

It's easy with Telega.io. As the leading platform for native ads and integrations on Telegram, it provides user-friendly and efficient tools for quick and automated ad launches.

⚡️ Place your ad here in three simple steps:

1 Sign up

2 Top up the balance in a convenient way

3 Create your advertising post

If your ad aligns with our content, we’ll gladly publish it.

Start your promotion journey now!
Mekoya - Nikolai II Alexandrovich Romanov የመጨረሻው የሩስያ ንጉሥ መጨረሻ ሰዓቶች - በእሸቴ አሰፋ
ለመፀዳጃነት የሽንት ቤት ወረቀት(ሶፍት) ከመሰራቱ በፊት አሜሪካዊያን የቦቆሎ ቆረቆንዳ ይጠቀሙ ነበር ። 🤣

@amazing_fact_433
የመኝታ ቤት ምስጢሮች
እንዳለጌታ ከበደ

Contact - @Alpha6249

ባል ከስራ ደክሞት ወደ ቤት ሲመለስ ሚስቱ ስትማግጥበት ይደርሳል። ሚስት ከአሁን አሁን ምን ያደርግ ይሁን ብላ ስትጨነቅ ባልየው ሚስቱን የሚያማግጠውን ወንድ ጥያቄ ጠየቀው።

ለሴተኛ አዳሪ ስንት ትከፍላለህ ?
300
ክፈላት

ሶስት መቶ ብር ከፍሎ ሹልክ ብሎ ይወጣል።
ባል ሚስቱ የተከፈላትን 300 ብር ሳሎን በሚገኘው የሰርግ ፎቶዋቸው ፍሬም ውስጥ ያደርገዋል። ከዛስ .... ያንብቡ !

Share
https://www.tg-me.com/Teramaj_Book_Store
እ.ኤ.አ በ1993 አንድ ብራዚላዊ ግለሰብ የሚያጣብቁ ነገሮችን በተለምዶ እኛ የምናቃቸውን እንደ አሚር የመሳሰሉትን የሚያመርት የሙጫ ፋብሪካ ውስጥ ለስርቆት ይገባል። ውስጥ እንደገባም ሁለት ትላልቅ በርሜሎች ውስጥ የተመረቱትን ማጣበቂያዎች እያሸተተ ባለበት በድንገት ሁለቱ በርሜሎች እላዩ ላይ ይደፉበታል።ከ36ሰአታት በኋላ ፖሊስ ቦታው ላይ ይገኝና መንቀሳቀስ ያቃተውን ሌባ ይዘውት ወደ ጣቢያ🙈

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
በሆላንድ እና አየርላንድ ሀገር በየአመቱ በብዙ ሺዎች የሚቆጠሩ በተፈጥሮ ቀይ ፀጉር(Redhead) ያላቸው ግለሰቦች ተሰባስበው የሚያከብሩበት የራሳቸው አመት በአል አላቸው።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ታዋቂው ባለሀብት ቢልጌት ኢትዮጵያ መቷል ።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ኬኑ ሪቭስ. .ይህ ሰው የሰው ልጅ በዚህን ያህል መጠን ደግ ፡ በዚህን ያህል መጠን ቅን እና ትሁት ለመሆን እንደሚችል ማሳያ መሆን የሚችል ታላቅ አክተር ነው ።

ከላይ ያለው ምስል የተነሳው ፡ ከተወሰኑ ወራቶች በፊት የተለቀቀው John Wick: Chapter 4 እየተቀረፀ በነበረበት ወቅት የተነሳ ፒክቸር ነው ።
...
ጆን ዊክ በዚህ ፊልም ላይ በተሰጠው ስክሪፕት መሰረት በፓሪስ ጎዳና ላይ እየሄደ እያለ ፡ አንዲት ምስኪን እናት መንገድ ዳር ተቀምጠው ሲለምኑ አየ ።
.....
ደግነት ተፈጥሮው የሆነው ኬኑ ለኚህ እናት ገንዘብ መስጠት የፊልሙ አካል እንዳልሆነ ያውቃል ። ግን አይቷቸው ማለፍ አልቻለም ፡ ኪሱ ገብቶ ማድረግ ያለበትን አድርጎ አለፈ ።
....
የኬኑ ሪቭስን ባህሪ የሚያውቁት ፕሮዲውሰሮች ይህንን ፓርት በኤዲቲንግ እንደሚያወጡት ስለሚያውቁ ብዙም አልተከፉበትም ። እና ፊልሙ ካለቀ በኋላ ፡ ምንም እንኳን የፊልሙ አካል ባይሆንም ፡ ወዳጆቹ ፎቶውን ለብቻው አውጥተው የኬኑን ነገር ተመልከቱ ሲሉ በመልካም መንፈስ ተቀባበሉት ።
.....

Happy Birthday
!
ይህን ያውቁ ኖሯል ስለ ስኮርፒዮ ኮከብ ?

በአስትሮሎጂ በጣም አስገራሚ ከሆኑት ተደጋጋሚ ጉዳዮች ውስጥ አንዱ የስኮርፒዮን ውልደት የተመለከተ ነው።

አንድ ስኮርፒዮ ከመወለዱ አንድ አመት በፊት ወይም ደግሞ ከተወለደ አንድ አመት በኋላ ከቤተሰቡ ውስጥ አንድ ዘመድ ይሞታል።

ስኮርፒዮ ከመሞቱ አንድ አመት በፊት ወይም ከሞተ አንድ አመት በኋላ ደግሞ በቤተሰቡ ውስጥ አንድ ልጅ መወለዱ የግድ ነው።

ይህ ነገር ቢያንስ፣ ቢያንስ ከመቶ ዘጠና አምስቱን ያህል ጊዜ ይከሰታል።
LEFT TO TELL ( ሁቱትሲ )
መዘምር ግርማ

Contact - @Alpha6249
በ1994 የሩዋንዳ የዘር ጭፍጨፋ ከ800ሺ በላይ ቱትሲዎች እና ለዘብተኛ ሁቱዎች ተገድለዋል። "በረሮዎችን ግደሉ" በሚል በተሰበከው የጭፍጨፋ ጥሪ ገፈት ቀማሽ ከሆኑት ኢማኪዩሌ ኢሊባጊዛ ትገኝበታለች። ኢማኪዩሌ ሙሉ ቤተሰቧን በአሰቃቂ ሁኔታ አጥታ ለዘር ትረፊ ሲላት ከዚያ አሰቃቂ እልቂት ተርፋ አሁን በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ትሰራለች።ቤተሰቧ እንዴት እንደተገደሉ፣በመታጠቢያ ቤት ተደብቃ 6 ወር ያሳለፈችውን ህይወት የተረከችበት መንገድ ልብ አንጠልጣይ ነው። ኢማኪዩሌ አሁን ከቤተሰቧ ገዳዮች ጋር እርቅ አውርዳ በመንፈሳዊ አገልግሎቶች ላይ በአገሯ ትሳተፋለች። ያንብቡ ብዙ ያተርፉበታል !
Share
https://www.tg-me.com/Teramaj_Book_Store
2024/11/16 09:01:18
Back to Top
HTML Embed Code: