Telegram Web Link
የ Vkontakte መስራች የሆነው ወጣት ፡ ድርጅቱ በሰው ዘንድ ተቀባይነት በማግኘቱና ትርፋማ በመሆኑ ፡ ምክትል ስራ አስኪያጁን ጠርቶ ብዙ ብር ሸለመው. ..
እና በወዳጅነት ስሜት የሸለመውን ብር እያሳየው. .. አሁንማ በቃ ሀብታም ሆንክ እኮ አለው. .
...............

ስራ አስኪያጁም እየሳቀ ልክ ነህ ብዙ ብር ሸልመኸኛል ግን እኔ የምሰራው ለገንዘብ ሳይሆን ለመንፈስ እርካታ ነው ሲል መለሰለት

" ኸረ እንደዛ ከሆነማ. . እስኪ የተሸለምከውን ብር በመስኮት ጣልና አሳየን "

ማናጀሩ ይህን እንደሰማ የተሰጠውን ገንዘብ በትኖ የገንዘብ ፍቅር እንደሌለበት ለማሳየት ወደ መስኮት ሊጠጋ ሲነሳ. ..
ፓቬል እጁን ያዘው. ..

ብርንማ እንደዚህ መጣልማ ደስ አይልም. .. ገንዘብን ለመጣልም ቢሆን ጥበብን ተጠቀም. . ለምሳሌ. .አለና. .. ምክትል ማናጀሩ ከያዘው ገንዘብ የተወሰነ ዘግኖ አንዱን ጠረጴዛ ላይ አስቀመጦ ማጣጠፍ ጀመረ. ...
እና በጥቂት ሰከንዶች በብሩ ኖት የልጆች መጫወቻ የሚመስል ፕሌን ሰራና አስቀመጠ. ..
..............
በደቂቃ ውስጥም የተወሰኑ የብር ኖቶችን ወደ ፕሌንነት ከቀየረ በኋላ. .. አሁን ብትጥላቸው እንኳን አርቲስቲክ በሆነ መልኩ ፍላይ እያደረጉ ያርፋሉ
....
እና ይህን ብለው የብር ፕሌኖቹን በመስኮት መጣል ጀመሩ ።
.....
የተጣሉት የብር ኖቶች እንደ አውሮፕላን እየተንሳፈፉ ወደ ምድር ማረፍ ሲጀምሩ በቅዱስ ፒተርስበርግ ጎዳና ላይ የሚረማመዱ የነበሩ ሰወች ገንዘቦችን ለማግኘት መሻማት ያዙ ። ከላይ ሆነው ገንዘቡን ይጥሉ የነበሩት እነ ፓቬል ይህን ሲመለከቱም ይበልጥ ግርግር እንዳይፈጠር በማለት ፡ ገንዘብ ማብረራቸውን ተውት ።

......የሀብታም ቀልድ ይልሀል ።
.....
ይህ ሰው ግን ማነኝ አለ ?
ይህ ሰው ማለት ፓቬል ዱሮቭ ይባላል ። ማለት ሰሞኑን ፈረንሳይ ውስጥ በቁጥጥር ስር ውሎ የነበረው ፡ የቴሌግራሙ መስራችና ወጣት ቢሊየነር ነው ።
....
በነገራችን ላይ ፓቬል ዱሮቭ ከመረጃ ነጻነትና መሰል ከሆኑ ሁኔታዎች ጋር በማዛመድ ቴሌግራምን ሲመሰርት መለያው ያደረገው. . ይህን የወረቀት ፕሌን ነው ።

( ስለፓቬል ዱሮቭ ሰፋ ባለ መልኩ እንመለስበታለን
)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች
Photo
⭐️እ.ኤ.አ በ1989 በኮስታ ሪካ በሙያቸው አሳ አጥማጅ፣ አስጎብኚ እና የተፈጥሮ ተመራማሪ የሆኑት ቺቶ በሬቬንታዞን ወንዝ ዳርቻ ላይ 70 ኪሎ ግራም የሚመዝን ህይወቱን  ያጣ አንድ አዞ ያገኛሉ።

⭐️በግራ አይኑ በኩል ጭንቅላቱ ላይ በጥይት ተመትቷል ። አዞው ብዙ ላሞችን እየበላባቸው ሲያስቸግራቸው በአካባቢው ከብት አርቢ ሰዎች በጥይት ተመትቶ ነበር።

⭐️በዚ መሀል  Gilberto Shedden የተባለ አንድ ወጣት ይህን አዞ ቀረብ ብሎ ይመለከታል ። Shedden አዞው ሞቷል ተብሎ ቢነገረውም ደመነብሱ የአዞው እስትንፋስ አሁንም እንዳልተቋረጠች ይነግረዋል።

⭐️ከዛም Shedden አዞውን በጀልባው አድርጎ ወደ ቤቱ ይወስደዋል።  Shedden ለስድስት ወራት ያህል አዞውን በሳምንት 30 ኪሎ ግራም  ዶሮ እና አሳ በአፉ እያደቀቀለት መመገብ ጀመረ። ከዛም Shedden ከፈጣሪ በታች ያለ የሌለ አቅሙን ተጠቅሞ የአዞው እስትንፋስ ቀጥላ አዞው እንቅስቃሴ ማሳየት ጀመረ።

⭐️Shedden አዞውን ቤቱ ውስጥ ማታ ማታ ያስተኛዋል  ሼዴን እንደ ድመት እና ውሻ እንክብካቤ እያደረገለት የአዞውን ቁስል ማስታገስ ቻለ። ሼዴን በኋላ ላይ ያለውን እምነት ሲናገር ምግብ ማቅረብ ብቻውን እንዲያገግም እንደማይረዳው እና አዞው የመኖር አቅሙን ለመመለስ ፍቅሬን ይፈልጋል ብሎ ማሰቡ ለዚህ እንዳበቃው ተናገረ።

⭐️የአዞው ጤና ከተሻሻለ በኋላ ሼድን አሁን "Pocho" የሚል መጠሪያ ስም አውጥቶለት ያስታመመውን አዞ ወደ ዱር ለመመለስ በአቅራቢያው በሚገኝ ወንዝ ላይ ለቀቀው።

⭐️ነገርግን በማግስቱ ጠዋት ሼዴን ከእንቅልፉ ሲነቃ አዞው ወደ ቤቱ ተከትሎት መጥቶ በረንዳው ላይ እንደተኛ አወቀ። Shedden አዞው እንዲቆይ ለማድረግ ወሰነ፣ ሸዴንም አዞው ከቤቱ ውጭ ባለ ውሃ ውስጥ እንዲኖር ወሰነ።የሼዴን ሚስትም ሼደን ከአዞ ጋር ብዙ ጊዜ ስለሚያሳልፍ ጥላው ሄደች።

⭐️ ሼዴን መጀመሪያ ላይ ባወጣለት ስሙ መሰረት አዞው ስሙ ሲጠራ ምላሽ እንዲሰጥ አሠለጠነው። ከሃያ አመታት በላይ ሼድን ከቤቱ ውጭ ባለው ወንዝ ውስጥ በአብዛኛው ምሽት ላይ ከፖቾ ጋር  ሲጫወት ሲያቅፈው፣ ሲስመው እና እየዳበሰው ይዋኝ ነበር።

⭐️በመጨረሻም ፖቾ በወርሀ ጥቅምት 2011 በሲኩሬስ ከሼደን ቤት ውጭ ባለው ውሃ ውስጥ በተፈጥሮ ምክንያት ህይወቱ አለፈ።ይሄን ግንኘነታቸውን ያወቁ የሼደን ወዳጆቹ  በተገኙበት ለአዞው የተካሄደውን ህዝባዊ የቀብር ስነስርዓት ተከትሎ ሼዴን እጁን ይዞ ለአዞው ዘፈነ። የፖቾ ቅሪተአካሎቹ  በሴኩረስ ከተማ ሙዚየም ውስጥ ከመስታወት በስተጀርባ ለጎብኞች ክፍት ሆነ።

#RESPECT❤️

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ዘመን ማይሽራቸው ምርጥ ምርጥ መፅሃፍ መግዛት ከፈለጉ ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇
https://www.tg-me.com/Teramaj_Book_Store
https://www.tg-me.com/Teramaj_Book_Store
💻የኮምፒውተር ትምህርት 💻

👑በአማርኛ የተዘጋጀ ቪዲዮ

👍Basic Computer Skill For
Beginners Amharic መሰረታዊ የኮምፒዩተር ትምህርት ለጀማሪዎች  በኣማርኛ

👍አዝናኝ መንገድ እና በሳይንስ የተደገፈ የኮምፒውተር መሰረታዊ እና የላቀ የትምህርት ኮርስ።

በኮምፒተር ኮርሶች ውስጥ ችሎታዎን ይገንቡ።

✈️https://www.tg-me.com/EthioLearning19/2883
✈️https://www.tg-me.com/EthioLearning19/2883
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ዶልፊን

✔️ከእንስሳት ሁሉ በጣም ድንቅ ስነ-ምግባር ያላቸው ፍጥረታት ዶልፊን እና ዝሆን ናቸው፡፡

✔️ ከጎሬላ ቀጥሎ ከፍተኛ የማስተዋል ችሎታ ያለው እንስሳ ዶልፊን ነው፡፡

✔️ አንዲት ዶልፊን ልትወልድ በምጥ ላይ እያለች ሌሎች በሰፈሯ እና አካባቢው ያሉት ዶልፊኖች በሙሉ ተሰብስበው ይከቧትና እስክትወልድ ድረስ በራሳቸው ቋንቋ ያበረታቷታል፡፡

✔️ ዶልፊኖች የሚያዳምጡት በራስ ቅላቸው ነው፡፡

✔️ በሰለጠነው አገር እንኳን ሳይቀር ዶሊፊን ልዩ ልዩ ህመሞችን የማዳን ኃይል አለው ተብሎ ይታመናል፡፡

አንብብበው ከወደዱት 👍ይጫኑ

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#በአንጎል_የሚጎዱ_ሰዎች_ልማዶች

አንጎልህ በጣም አስፈላጊ የሰውነትህ አካል እንደሆነ ግልጽ ነው። በሰውነትዎ ውስጥ ካሉት ትላልቅ አካላት አንዱ ነው እና ለእያንዳንዱ ተግባር ዋና መቆጣጠሪያ ማዕከል ነው። ነገር ግን በሚያስደንቅ ሁኔታ ስስ ነው።
ዋና ዋና አእምሮን የሚጎዱ ልማዶች እነኚሁና።

1. ቁርስ አለመብላት
2. ከፍተኛ የስኳር ፍጆታ
3. እንቅልፍ ማጣት
4. በህመም ጊዜ አንጎልዎን መስራት ሲጀምር
5. ሲገራ ማጨስ
6. ከአቅም በላይ ምግብ መብላት እና
7. በቂ ያልሆነ የውሃ መጠን ስትጣጡ በአንጎል የሚጎዱ የሰዎች ልማዶች ናቸው

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
የመኝታ ቤት ምስጢሮች
እንዳለጌታ ከበደ

Contact - @Alpha6249

ባል ከስራ ደክሞት ወደ ቤት ሲመለስ ሚስቱ ስትማግጥበት ይደርሳል። ሚስት ከአሁን አሁን ምን ያደርግ ይሁን ብላ ስትጨነቅ ባልየው ሚስቱን የሚያማግጠውን ወንድ ጥያቄ ጠየቀው።

ለሴተኛ አዳሪ ስንት ትከፍላለህ ?
300
ክፈላት

ሶስት መቶ ብር ከፍሎ ሹልክ ብሎ ይወጣል።
ባል ሚስቱ የተከፈላትን 300 ብር ሳሎን በሚገኘው የሰርግ ፎቶዋቸው ፍሬም ውስጥ ያደርገዋል። ከዛስ .... ያንብቡ !

Join channel
https://www.tg-me.com/Teramaj_Book_Store
https://www.tg-me.com/Teramaj_Book_Store
✔️ዶልፊን ክፍል 2

ዶልፊን የሰው ልጆችን በማዝናናት ፍቅሩን ይገለፃል፡፡ በመርከብ ጉዞ ወቅት ዶልፊኖች መርከቡን በማጀብ እና የተለያዩ ትርኢቶችን በማሳየት መርከበኞችን እና ተጓዦችን ያዝናናሉ፡፡ በመርከብ ጉዞ ላይ የዶልፊኖች መታየት የባህር ማዕበል፤ ወጀብ፣ አውራቂስ ንፋስ እና የመሳሰሉ የተፈጥሮ አደጋዎች እንደማይከስቱ ጠቋሚዎች ናቸው፡፡ በመሆኑም መርከበኞች ዶልፊንን የሠላም ምልክት አድርገው ያያሉ፡፡

ዶልፊኖች ስልጠና ተሰጥቶአቸው ፀረ መርከብ ፈንጅዎችን ከባህር ውስጥ በመልቀም አገለግ ሎት ላይ ተሰማርተው የሰውን ልጅ ከአደጋ መታደግ እንደሚችሉ በተግባር ተመስ ክሯል፡፡

  ልክ እንደ ሊሊት ወፍ “የድምጽ ማስተጋባትን ባህርይ'' (Echolocation) ወይም የተፈጥሮ ራዳር በመጠቀም ምግብ አድኖ መያዝ የሚችል ፍጡር
ዶልፊን ነው፡፡

  ዶልፊኖች የሚኖሩት ውቅያኖስ እና ባህር ውስጥ ሲሆን በዓለም ላይ ዶልፊን የሚገኝበት ወንዝ በደቡብ አሜሪካ ውስጥ የሚገኝ 1 ወንዝ ብቻ ነው፡፡ በወንዝ ውስጥ የሚኖሩ እነዚህ ዶልፊኖች አይን የላቸውም፡፡

  ከአጥቢዎች መሐል እጅግ በጣም ፈጣን ዋናተኛ ዶልፊን ነው፡፡

  ዶልፊን የሚያንቀላፋው አንድ ዓይኑን ብቻ በመጨፈን ነው፡፡

አንብብበው ከወደዱት 👍ይጫኑ

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
  አንድ ሰው ከዓመቱ 365 ቀናት ውስጥ 122 ቀናት የሚያሳልፈው በእንቅልፍ ነው

በሕይወት ዘመናችን ውስጥ ምግብ በመብላት ያሳለፍነውን ሰዓት ቢደመር 5 ሙሉ ዓመት ይሆናል።

  ራስን ለማወቅ የሚረዳው የአንጎላችን ክፍል በስተቀኝ ያለው ነው፡፡ “ራስን እወቅ ወይም "know they self የብዙ ፈላስፎች የፍልስፍና መነሻ ወይም የፍልስፍና “ሀሁ” ነው፡፡


ወንዶች  ለማዳመጥ በስተግራ ያለውን የአንጎል ክፍል ሲጠቀሙ ሴቶች ደግሞ የግራውንም የቀኝንም አንጎል ክፍል ይጠቀማሉ፡፡ ስለዚህ ሴቶች በአንድ ጊዜ ከሬድዮ፣ ከቴሌቪዥንና ከሌላ ሶስተኛ ሰው የሚተላለፈውን መልዕክት ደራርበው መስማት ያችላሉ

ግራኝ  ሆኖ የመወለድ እድል ከሴቶች ይልቅ በወንዶች ላይ ይጨምራል


ከለር  ብላይንድነስ ማለትም በተፈጥሮ አንዳንድ ቀለሞችን መለየት ያለመቻል ችግር ከሴቶች ይልቅ ወንዶችን በአስር እጥፍ ያጠቃል፡፡

ይቀጥል?? አዎ ካሉ 👍
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ፕሮፌሰር እንድሪያስ እሸቴ አረፉ !
የቀድሞ የአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ፕሬዝዳንትና የጣና ፎረም መስራች ፕ/ር እንድሪያስ ታላቅ ሙሁር ነበሩ ! 

ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርረው !🙏
በአንደ ወቅት የ ZLATAN IBRAHIMOVIC
ሚስት የሆነችው HELENA እንዲሀ ብላ ነበር፦
"GOOGLE አልጠቀምም፤ ምክንያቱም ZLATANን ስላለኝ!"

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Dust to Dust ( አፈር ነህና ወደ አፈር ትመለሳለህ )
..
" ተማሪዎቼ ከኔ በልጠው ባይ ፡ ከዚህ አለም ሳልፍም በእነሱ ብታወስ ፡ በቂ ነው ብዬ አስባለሁ ፡ ከዛ ባለፈ ብዙ መታወስን አልፈልግም ።

በቅርቡ ወደ ናይጀሪያ ተጉዤ ነበር ፡ እናም Dust to Dust የሬሳ ሳጥን መሸጫ የሚል ፅሁፍ አየሁ ፡ እና ምን ትዝ አለኝ ፡ እኔም ከዚህ አለም ሳልፍ Dust to Dust የሚል ፅሁፍ በመቃብሬ ላይ ከተጻፈልኝ በቂ ነው ብዬ አስባለሁ "
.............
( ትናንት በሞት ያጣናቸው ፕሮፌሰር አንድርያስ ከዛሬ ዘጠኝ አመት በፊት ከጋዜጠኛ መአዛ ብሩ ጋር አድርገውት በነበረው ኢንተርቪው መዝጊያ ላይ ከተናገሩት የተወሰደ )

ፕሮፌሰር አንድርያስ ብዙ ሊታወሱበት መቃብራቸውም ላይ ሊጻፍ የሚገባ ትልቅ ስራ የሰሩ ፡ በአለም አቀፍ ደረጃ የበቁ ሰወችን ያስተማሩ ሆነው ሳለ ፡ ይህችን አለም ሲያልፉ ግን መቃብራቸው እንዲጻፍ የፈለጉት ( Dust to Dust )አፈር ነህና ወደ አፈር ትመለሳለህ የሚል ጥቅስ ብቻ መሆኑ ፡

ሰውየው ብዙ እዩኝ እዩኝ ሳይሉ ኖረው ፡ ከሞት በኋላም ይህንን እንደሚፈልጉ ማሳያ ነው ።
RIP
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በጀርመን ሐገር የሒትለር ልጅ አብሮ ከሚማርበት ክፍል አንድ መምህር "ተማሪዎች በክንፋቸው ከሚበሩት እንሰሳት መኻል አንድ ጥቀሱ?" ብሎ ይጠይቃል።

በዚህ ቅፅበት የሒትለር ልጅ እጁን አውጥቶ "ዝሆን!" በማለት መለሰ።

አስተማሪውም "አጨብጭቡለት! ሞቅ አድርጋችሁ አጨብጭቡለት…የኔ አንበሳ!" ይላል። ክፍሉም በጭብጨባ ብዛት ቀውጢ ሲሆን ይሄን የሰማ ርዕሰ-መምህር ይመጣና "ምንድነው?" ሲል ቢጠይቅ አስተማሪው ጉዳዩን ሹክ ይለዋል።

ከዚያም ርዕሰ-መምህሩ "ደግማችሁ አጨብጭቡለት እንዲህ አይነት እሳት የሆነ ተማሪ ከየት ይገኛል!" እያለ ጠጋ ብሎ ለመምህሩ በጆሮው "ወንድሜ እኛ ከምንበር ዝሆኑ ቢበር ይሻላል!" አለው።

•••

"ሉባር" ከበረደድ ገዳሙ (115
)

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
በ 2010 አንድ የሃርቫርድ ተማሪ ህይወቱን ለመተው ወሰነ እና እራሱን በጥይት ሳይቶክስ በፊት የራሱን ያጠፉበት ማስታወሻ ትቶ ሞተ እና የማስታወሻው ርዕስ "ህይወት ትርጉም የለሽ" ነበር እና ለምን እንደሆነ እራሱን እንደጠፋ በማስታወሻው በዝርዝር አስረድቷል። በማስታወሻ ላይ የተፃፉ የነበሩ ገፆች 1950 ነበሩ

@Amazing_fact_433
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በ24 ሚሊዮን ዶላር የፊት ለውጥ!♂️

በ24 ሚሊዮን ዶላር ፊትዎን ሙሉ በሙሉ መለወጥ ይችላሉ!

- የመጀመሪያው ከፊል የፊት ንቅለ ተከላ በ 2005 በኢዛቤል ዴኖይር ተካሂዷል።
- የመጀመሪያው ሙሉ የፊት ንቅለ ተከላ የተካሄደው እ.ኤ.አ. በ 2010 በስፔን የቀዶ ጥገና ሐኪሞች በተኩስ ተጎጂ ላይ ነው።
- በጣም ውስብስብ የሆነው የፊት ንቅለ ተከላ ቀዶ ጥገና እ.ኤ.አ. በ2015 በኒውዮርክ በዶ/ር ኤድዋርድ ሮድሪጌዝ ተከናውኗል። ይህ ቀዶ ጥገና የተደረገው በድንገተኛ አደጋ ፊቱን ባጣው ፓትሪክ ሃርዲሰን የእሳት አደጋ መከላከያ ሠራተኛ ላይ ነው። በዚህ ቀዶ ጥገና አንድ አንጎሉ የሞተ ወጣት ፊት እና የራስ ቅል ወደ ፓትሪክ ተተክሏል.

የፊት ንቅለ ተከላ ሰዎች ፊታቸውን መልሰው እንዲገነቡ ከሚያስችሉ በጣም ውስብስብ እና ውድ ከሆኑ የሕክምና ቀዶ ጥገናዎች አንዱ ነው።

@Amazing_fact_433
The mapogo ይባላል ይህ የአንበሳዎች ጥምረት! ይህ ጥምረት በአንበሳዎች ዓለም ከታየ እጅግ አደገኛው ና ወደር ያልተገኘለት ጥምረት ነበር!

Makulu በሚባለው መሪያቸው እየተመሩ ያላንኮታኮቱት የአንበሳ መንጋ የለም! Mapogo እጅግ ጨካኝ ከመሆናቸው የተነሳ የሌላን መንጋ አንበሳ ከመግደልም በላይ ይመገቧቸው
ነበር!

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2024/09/29 13:24:19
Back to Top
HTML Embed Code: