ሻርክ
✅ የደም ሽታ እና የሽቶ መዓዛ ፈረሶችን እጅግ በጣም ከመረበሽ አልፎ ያስደነበራቸዋል፡፡ ለሻርኮች ደግሞ ደም እንደሽቶ መአዛ ይማርካቸዋል፡፡
✅ ሻርክ ደምን የማሽተት ብቃቱ ከፍተኛ ከመሆኑ የተነሣ አንዲት ጠብታ ደምን ከ15 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ እንዲሁም በአንድ ትልቅ የመዋኛ ገንዳ ውስጥ የተበረዘን የአንዲት ጠብታ ደም ከ1 ኪሎ ሜትር በላይ ካለ ርቀት በጥራት ማሽተት ይችላል።
✅ ሕይወት ካለቸው ነገሮች ሁሉ በምንም ዓይነት ሕመም ወይም በበሽታ የማይጠቃ ብቸኛ ፍጥረት ሻርክ ነው፡፡
✅ ሻርክ በሣምንቱ ነባር ጥርሶቹን ሙሉ ለሙሉ በአዳዲስ ጥርሶች ይተካል
✅ ሻርክ ሰውን ለማጥቃት የሚነሳው የሰውየው ገላ በውኃ ከረጠበ ብቻ ነው። ሻርክ ሰውን የማጥቃት ፍላጎት የለውም፡፡ ለጥቃት የሚጋበዘው ሰው መስሎ ከታየው ብቻ ነው።
✅ የሻርክ ጥርሶች ከብረት የጠነከሩና ከመጋዝ የስሉ ናቸው፡፡
✅ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት ጃፓኖች ከሻርክ ጉበት ከሚገኘው ፈሳሽ ንጥረ ነገር የነዳጅ ዘይት በማንጠር ለጦር ጄት በረራ ይጠቀሙበት
✅ ሁለቱን ዓይኑን በአንድ ላይ መጨፈን ወይም ማርገብገብ የሚችል ብቸኛ የዓሣ ዝሪያ ኻርክ ነው።
✅ ታይገር ሻርክ የሚባሉ የሻርክ ዝሪያዎች አሉ፡፡ ሴትዋ ታይገር ሻርክ በእርግዝናዋ ወቅት በማህጸኗ ውስጥ ብዙ ጽንሶችን የምታፈራ ሲሆን እነዚህ ጽንሶች እዚያው ማህጸን ውስጥ እያሉ አንዱ ሌላውን በማጥቃት ይመገባል፡፡ በመጨረሻው ከዚህ ጥቃት ያመለጠው እና ለራሱ ላይነካ ሌሎችን በልቶ የጨረሰው ብቻ ይወለዳል፡፡
✅ ሻርክ ዓሣን ከርቀት ፈልጎ ለማጥመድ የሚጠቀምበት የአሰሳ ዘዴ የአሳውን የልብ ትርታ በማድመጥ ነው፡፡
አንብብበው ከወደዱት👍 ይጫኑ
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
አንብብበው ከወደዱት
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Times new Roman ምንድን ነው?
Anonymous Quiz
41%
የኮምፒዩተር ፅሁፍ አይነት(Font)
11%
ሀይማኖታዊ እንቅስቃሴ
31%
ጥንታዊ ስልጣኔ
17%
የ ሂሳብ ቀመር(Mathematical Function)
አሜሪካ በሁለተኛው የአለም ጦርነት ማብቂያ አካባቢ የጃፓን ከተማ የሆኑትን ሂሮሺማን እና ናጋሳኪን ወደ ባዶነት የቀየረችበትን አቶሚክ ቦንብን ያገኘው የፊዚክስ ቀመር የቱ ነበር?
Anonymous Quiz
12%
F=ma
21%
T^2~R^3
15%
W=FS
53%
E=mc^2
አለማችን በታሪክ ትልቁን ድምፅ ያሰማችው መቼ ነው?
Anonymous Quiz
54%
ሂሮሺማ ከተማ ላይ አቶሚክ ቦንብ ሲፈነዳ
27%
የክራካቶአ እሳተ ጎመራ ሲፈነዳ
8%
በቺሊ የመሬት መንቀጥቀጥ የተከሰተ ጊዜ
11%
የሃሌካላ እሳተ ጎመራ ሲፈነዳ
በደርግ ዘመነ መንግስት ወቅት የአመቱ ታላቅ ቀን ተደርጎ ሁሌ በየአመቱ የሚከበረው ቀን መቼ ነበር?
Anonymous Quiz
16%
ታህሳስ 9
33%
መስከረም 2
33%
ግንቦት 20
18%
መጋቢት 13
በሰአት 50,000 ኪሎ ሜትር መሄድ ብትችሉ ለጸሃይ ቅርብ የሆነቸው ኮኮብ ጋር ለመድረስ 90,000 አመት ይፈጅባቹሀል።
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
እና በወዳጅነት ስሜት የሸለመውን ብር እያሳየው. .. አሁንማ በቃ ሀብታም ሆንክ እኮ አለው. .
...............
" ኸረ እንደዛ ከሆነማ. . እስኪ የተሸለምከውን ብር በመስኮት ጣልና አሳየን "
ማናጀሩ ይህን እንደሰማ የተሰጠውን ገንዘብ በትኖ የገንዘብ ፍቅር እንደሌለበት ለማሳየት ወደ መስኮት ሊጠጋ ሲነሳ. ..
ፓቬል እጁን ያዘው. ..
ብርንማ እንደዚህ መጣልማ ደስ አይልም. .. ገንዘብን ለመጣልም ቢሆን ጥበብን ተጠቀም. . ለምሳሌ. .አለና. .. ምክትል ማናጀሩ ከያዘው ገንዘብ የተወሰነ ዘግኖ አንዱን ጠረጴዛ ላይ አስቀመጦ ማጣጠፍ ጀመረ. ...
እና በጥቂት ሰከንዶች በብሩ ኖት የልጆች መጫወቻ የሚመስል ፕሌን ሰራና አስቀመጠ. ..
..............
በደቂቃ ውስጥም የተወሰኑ የብር ኖቶችን ወደ ፕሌንነት ከቀየረ በኋላ. .. አሁን ብትጥላቸው እንኳን አርቲስቲክ በሆነ መልኩ ፍላይ እያደረጉ ያርፋሉ
....
እና ይህን ብለው የብር ፕሌኖቹን በመስኮት መጣል ጀመሩ ።
.....
የተጣሉት የብር ኖቶች እንደ አውሮፕላን እየተንሳፈፉ ወደ ምድር ማረፍ ሲጀምሩ በቅዱስ ፒተርስበርግ ጎዳና ላይ የሚረማመዱ የነበሩ ሰወች ገንዘቦችን ለማግኘት መሻማት ያዙ ። ከላይ ሆነው ገንዘቡን ይጥሉ የነበሩት እነ ፓቬል ይህን ሲመለከቱም ይበልጥ ግርግር እንዳይፈጠር በማለት ፡ ገንዘብ ማብረራቸውን ተውት ።
......የሀብታም ቀልድ ይልሀል ።
.....
ይህ ሰው ግን ማነኝ አለ ?
ይህ ሰው ማለት ፓቬል ዱሮቭ ይባላል ። ማለት ሰሞኑን ፈረንሳይ ውስጥ በቁጥጥር ስር ውሎ የነበረው ፡ የቴሌግራሙ መስራችና ወጣት ቢሊየነር ነው ።
....
በነገራችን ላይ ፓቬል ዱሮቭ ከመረጃ ነጻነትና መሰል ከሆኑ ሁኔታዎች ጋር በማዛመድ ቴሌግራምን ሲመሰርት መለያው ያደረገው. . ይህን የወረቀት ፕሌን ነው ።
( ስለፓቬል ዱሮቭ ሰፋ ባለ መልኩ እንመለስበታለን )
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች
Photo
⭐️እ.ኤ.አ በ1989 በኮስታ ሪካ በሙያቸው አሳ አጥማጅ፣ አስጎብኚ እና የተፈጥሮ ተመራማሪ የሆኑት ቺቶ በሬቬንታዞን ወንዝ ዳርቻ ላይ 70 ኪሎ ግራም የሚመዝን ህይወቱን ያጣ አንድ አዞ ያገኛሉ።
⭐️በግራ አይኑ በኩል ጭንቅላቱ ላይ በጥይት ተመትቷል ። አዞው ብዙ ላሞችን እየበላባቸው ሲያስቸግራቸው በአካባቢው ከብት አርቢ ሰዎች በጥይት ተመትቶ ነበር።
⭐️በዚ መሀል Gilberto Shedden የተባለ አንድ ወጣት ይህን አዞ ቀረብ ብሎ ይመለከታል ። Shedden አዞው ሞቷል ተብሎ ቢነገረውም ደመነብሱ የአዞው እስትንፋስ አሁንም እንዳልተቋረጠች ይነግረዋል።
⭐️ከዛም Shedden አዞውን በጀልባው አድርጎ ወደ ቤቱ ይወስደዋል። Shedden ለስድስት ወራት ያህል አዞውን በሳምንት 30 ኪሎ ግራም ዶሮ እና አሳ በአፉ እያደቀቀለት መመገብ ጀመረ። ከዛም Shedden ከፈጣሪ በታች ያለ የሌለ አቅሙን ተጠቅሞ የአዞው እስትንፋስ ቀጥላ አዞው እንቅስቃሴ ማሳየት ጀመረ።
⭐️Shedden አዞውን ቤቱ ውስጥ ማታ ማታ ያስተኛዋል ሼዴን እንደ ድመት እና ውሻ እንክብካቤ እያደረገለት የአዞውን ቁስል ማስታገስ ቻለ። ሼዴን በኋላ ላይ ያለውን እምነት ሲናገር ምግብ ማቅረብ ብቻውን እንዲያገግም እንደማይረዳው እና አዞው የመኖር አቅሙን ለመመለስ ፍቅሬን ይፈልጋል ብሎ ማሰቡ ለዚህ እንዳበቃው ተናገረ።
⭐️የአዞው ጤና ከተሻሻለ በኋላ ሼድን አሁን "Pocho" የሚል መጠሪያ ስም አውጥቶለት ያስታመመውን አዞ ወደ ዱር ለመመለስ በአቅራቢያው በሚገኝ ወንዝ ላይ ለቀቀው።
⭐️ነገርግን በማግስቱ ጠዋት ሼዴን ከእንቅልፉ ሲነቃ አዞው ወደ ቤቱ ተከትሎት መጥቶ በረንዳው ላይ እንደተኛ አወቀ። Shedden አዞው እንዲቆይ ለማድረግ ወሰነ፣ ሸዴንም አዞው ከቤቱ ውጭ ባለ ውሃ ውስጥ እንዲኖር ወሰነ።የሼዴን ሚስትም ሼደን ከአዞ ጋር ብዙ ጊዜ ስለሚያሳልፍ ጥላው ሄደች።
⭐️ ሼዴን መጀመሪያ ላይ ባወጣለት ስሙ መሰረት አዞው ስሙ ሲጠራ ምላሽ እንዲሰጥ አሠለጠነው። ከሃያ አመታት በላይ ሼድን ከቤቱ ውጭ ባለው ወንዝ ውስጥ በአብዛኛው ምሽት ላይ ከፖቾ ጋር ሲጫወት ሲያቅፈው፣ ሲስመው እና እየዳበሰው ይዋኝ ነበር።
⭐️በመጨረሻም ፖቾ በወርሀ ጥቅምት 2011 በሲኩሬስ ከሼደን ቤት ውጭ ባለው ውሃ ውስጥ በተፈጥሮ ምክንያት ህይወቱ አለፈ።ይሄን ግንኘነታቸውን ያወቁ የሼደን ወዳጆቹ በተገኙበት ለአዞው የተካሄደውን ህዝባዊ የቀብር ስነስርዓት ተከትሎ ሼዴን እጁን ይዞ ለአዞው ዘፈነ። የፖቾ ቅሪተአካሎቹ በሴኩረስ ከተማ ሙዚየም ውስጥ ከመስታወት በስተጀርባ ለጎብኞች ክፍት ሆነ።
#RESPECT❤️

ዘመን ማይሽራቸው ምርጥ ምርጥ መፅሃፍ መግዛት ከፈለጉ ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇
https://www.tg-me.com/Teramaj_Book_Store
https://www.tg-me.com/Teramaj_Book_Store
https://www.tg-me.com/Teramaj_Book_Store
https://www.tg-me.com/Teramaj_Book_Store
Beginners Amharic መሰረታዊ የኮምፒዩተር ትምህርት ለጀማሪዎች በኣማርኛ
በኮምፒተር ኮርሶች ውስጥ ችሎታዎን ይገንቡ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አንብብበው ከወደዱት
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#በአንጎል_የሚጎዱ_ሰዎች_ልማዶች
አንጎልህ በጣም አስፈላጊ የሰውነትህ አካል እንደሆነ ግልጽ ነው። በሰውነትዎ ውስጥ ካሉት ትላልቅ አካላት አንዱ ነው እና ለእያንዳንዱ ተግባር ዋና መቆጣጠሪያ ማዕከል ነው። ነገር ግን በሚያስደንቅ ሁኔታ ስስ ነው።
ዋና ዋና አእምሮን የሚጎዱ ልማዶች እነኚሁና።
1. ቁርስ አለመብላት
2. ከፍተኛ የስኳር ፍጆታ
3. እንቅልፍ ማጣት
4. በህመም ጊዜ አንጎልዎን መስራት ሲጀምር
5. ሲገራ ማጨስ
6. ከአቅም በላይ ምግብ መብላት እና
7. በቂ ያልሆነ የውሃ መጠን ስትጣጡ በአንጎል የሚጎዱ የሰዎች ልማዶች ናቸው

የመኝታ ቤት ምስጢሮች
✍ እንዳለጌታ ከበደ
Contact - @Alpha6249
ባል ከስራ ደክሞት ወደ ቤት ሲመለስ ሚስቱ ስትማግጥበት ይደርሳል። ሚስት ከአሁን አሁን ምን ያደርግ ይሁን ብላ ስትጨነቅ ባልየው ሚስቱን የሚያማግጠውን ወንድ ጥያቄ ጠየቀው።
ለሴተኛ አዳሪ ስንት ትከፍላለህ ?
300
ክፈላት
ሶስት መቶ ብር ከፍሎ ሹልክ ብሎ ይወጣል።
ባል ሚስቱ የተከፈላትን 300 ብር ሳሎን በሚገኘው የሰርግ ፎቶዋቸው ፍሬም ውስጥ ያደርገዋል። ከዛስ .... ያንብቡ !
Join channel

ዶልፊን ነው፡፡
አንብብበው ከወደዱት
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ይቀጥል?? አዎ ካሉ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM