.በእንቅስቃሴ ላይ ይውላሉና፡፡ የርስዎስ ምርጫዎ ምንድ ነው?
እየሳቅን
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ከሚከተሉት ተዋናዮች መካከል አንዱ ባለቀለም ህልሞች ቁጥር 1 ፊልም ላይ ሰርቷል።
Anonymous Quiz
31%
ካሳሁን ፍሰሀ(ማንዴላ)
24%
ደረጄ ሀይሌ
12%
ግሩም ኤርምያስ
34%
ነፃነት ወርቅነህ
የነጥቦችን ወይም ቀዳዳዎችን መብዛት እና ጥቅጥቅ ብለው የማየት ፍራቻ(Phobia) ምን ይባላል?
Anonymous Quiz
25%
Holophobia
50%
Pointophobia
14%
Alectrophobia
11%
Trypophobia
Which month of the year has 28 days?
Anonymous Quiz
54%
February
18%
September
16%
June
13%
All Months
💰የአለማችን ውድ ትምህርት ቤት በስዊዘርላንድ የሚገኘው LE ROSY ነው።
💰በዓመት 113,178 ዶላር ዓመታዊ የትምህርት ክፍያ ያስከፍላል 💸
@Amazing_Fact_433
💰በዓመት 113,178 ዶላር ዓመታዊ የትምህርት ክፍያ ያስከፍላል 💸
@Amazing_Fact_433
ስለ ፍልስፍና ተኮር የሆኑ ጽሑፎች ትፈልጋላችሁ ?
ፍልስፍና እንደነብሴ እወዳለሁ ያለ ሁሉ ይቀላቀለንና አብሮን ፍልስፍናን ይኮምኩም
ፍልስፍና ሁሉ ነገር ነው
ፍልስፍና ህይወት ነው
ስለ የትኛው ፈላስፋ ማወቅ ትፈልጋላችሁ
ሶቅራጠስ
ፕሌቶ
አርስቶትል
አልበርት ካሙ
ሌሎችንም ለማግኝት ይቀላቀላሉ 👇👇👇
https://www.tg-me.com/Philosphyloves
https://www.tg-me.com/Philosphyloves
ፍልስፍና እንደነብሴ እወዳለሁ ያለ ሁሉ ይቀላቀለንና አብሮን ፍልስፍናን ይኮምኩም
ፍልስፍና ሁሉ ነገር ነው
ፍልስፍና ህይወት ነው
ስለ የትኛው ፈላስፋ ማወቅ ትፈልጋላችሁ
ሶቅራጠስ
ፕሌቶ
አርስቶትል
አልበርት ካሙ
ሌሎችንም ለማግኝት ይቀላቀላሉ 👇👇👇
https://www.tg-me.com/Philosphyloves
https://www.tg-me.com/Philosphyloves
ህልሙን ያመከኑ ሰዎች እነርሱ ሊሞቱ ይገባቸዋል !
ይሁዲው ሂትለር በልጅነቱ ሰአሊ የመሆን ህልም ነበረው።ለዚህም በ1907 እና በ1908 ኦስትሪያ ቬይና በሚገኘው የስእል አካዳሚ ከሚገኘው ት/ቤት መግቢያ ፈተናውን ወደቀ።ከዛም የሰአሊነት ህልሙ ተንኮታኮተ።
በዚህ ምክንያቱም ወታደር እና ፖለቲከኛ ሆኖ አለምን ድምጥማጧን አጠፋት።
የሚገርመው ሂትለር እናቱን ያከመለትን ዶክተር ኤድዋርድ ብሎችን በጣም ያከብረውና ይወደው ነበር። (ይሄ ሁሉ ሂትለር በ1925 'Mein kampf'(My Struggle(እኔና ትግሌ) ብሎ በፃፈው መፅሃፍ ላይ ተገልጿል።)
ከይሁዲው አሎይስ ሂትለር የተገኘው አዶልፍ ሂትለር ተሳክቶለት ሰአሊ ቢሆን ኖሮ ሁለተኛው የአለም ጦርነት አይከሰትም ነበር የሚሉም አሉ
እነሆ የሂትለር ስእሎችን ተጋበዙ !
@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
ይሁዲው ሂትለር በልጅነቱ ሰአሊ የመሆን ህልም ነበረው።ለዚህም በ1907 እና በ1908 ኦስትሪያ ቬይና በሚገኘው የስእል አካዳሚ ከሚገኘው ት/ቤት መግቢያ ፈተናውን ወደቀ።ከዛም የሰአሊነት ህልሙ ተንኮታኮተ።
በዚህ ምክንያቱም ወታደር እና ፖለቲከኛ ሆኖ አለምን ድምጥማጧን አጠፋት።
የሚገርመው ሂትለር እናቱን ያከመለትን ዶክተር ኤድዋርድ ብሎችን በጣም ያከብረውና ይወደው ነበር። (ይሄ ሁሉ ሂትለር በ1925 'Mein kampf'(My Struggle(እኔና ትግሌ) ብሎ በፃፈው መፅሃፍ ላይ ተገልጿል።)
ከይሁዲው አሎይስ ሂትለር የተገኘው አዶልፍ ሂትለር ተሳክቶለት ሰአሊ ቢሆን ኖሮ ሁለተኛው የአለም ጦርነት አይከሰትም ነበር የሚሉም አሉ
እነሆ የሂትለር ስእሎችን ተጋበዙ !
@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
ዝሆን-በጉልበቱ የማይመካ ታዛዥ የሰው ልጆች አጋዥ
⭐ ዝሆኖች እርስ በርሳቸው ለመግባቢያነት የሚጠቀሙት ድምፅ “ተርሚነብል” ይባላል፡፡ የዚህ ድምፅ ርግብግቦሽ በሴኮንድ ከ20.000 በላይ በመሆኑ የእኛ ጆሮ ፈጽሞ ሊያደምጠው አይችልም:: ይህ ዝሆኖች የሚያወጡት ድምዕ አጠገባቸው ለቆመ ሰው ፍጹም ባይሰማውም ለሌላ ዝሆን ግን በጥራትም በርቀትም ይሰማል፡፡ ይህ ረቂቅ የድምጽ ሞገድ Ultra- sound ይባላል
⭐ የሁለተኛው ዓለም ጦርነት የመጀመሪያው ሰለባ ዝሆን ነው፡፡ ይኸውም በዚህ ጦርነት መክፈቻ ወቅት የተወረወረው የመጀመሪያው ቦምብ የገደ ለው በአራዊት ጥበቃ ውስጥ የሚገኝ ዝሆንን ነበር።
⭐ ዝሆን በኩምቢው ትላልቅ ግንዶችን መሸከም እንደሚችል እናውቃለን፡፡ የሚገርመው ግን ኩምቢውን እንዳስፈለገው ማጣጠፍ ከመቻሉ የተነሣ በዚሁ የሰውነት ክፍሉ እስፒል እና መርፌ የመሳሰሉ ጥቃቅን እቃዎችን ከመሬት ላይ መልቀም ይችላል፡፡ እንዲሁም የመጽሐ ፍት ገፆችን አንድ በአንድ መግለጥ ይችላል፡፡
⭐ ዝሆን ከሞተም በኋላም እንደቆመ ይቀራል እንጂ ካልተገፋ በቀር አይወድቅም፡፡
⭐ የዝሆን ቆዳ ውፍረቱ 4 ሳንቲ ሜትር ነው፡፡
⭐ ዝሆን የአሜሪካ ሪፐብሊካን ፓርቲ ምልክት ነው፡፡
⭐ ክሰው ልጅ ጋር ተቀራራቢ ዕድሜ ያለው እንስሳ ዝሆን ነው፡
ዝሆን በቀን 500 ፖውንድ ሣር ይመገባል፡፡
⭐ ዝሆን በቀን 300 ሊትር ውኃ ይጠጣል፡፡ ይህ መጠን አንድ ሰው በ100 ቀናት ውስጥ የሚጠጣው ነው፡፡
ዝሆን በቀን 500 ፖውንድ ሣር ይመገባል፡፡
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ሻርክ
✅ የደም ሽታ እና የሽቶ መዓዛ ፈረሶችን እጅግ በጣም ከመረበሽ አልፎ ያስደነበራቸዋል፡፡ ለሻርኮች ደግሞ ደም እንደሽቶ መአዛ ይማርካቸዋል፡፡
✅ ሻርክ ደምን የማሽተት ብቃቱ ከፍተኛ ከመሆኑ የተነሣ አንዲት ጠብታ ደምን ከ15 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ እንዲሁም በአንድ ትልቅ የመዋኛ ገንዳ ውስጥ የተበረዘን የአንዲት ጠብታ ደም ከ1 ኪሎ ሜትር በላይ ካለ ርቀት በጥራት ማሽተት ይችላል።
✅ ሕይወት ካለቸው ነገሮች ሁሉ በምንም ዓይነት ሕመም ወይም በበሽታ የማይጠቃ ብቸኛ ፍጥረት ሻርክ ነው፡፡
✅ ሻርክ በሣምንቱ ነባር ጥርሶቹን ሙሉ ለሙሉ በአዳዲስ ጥርሶች ይተካል
✅ ሻርክ ሰውን ለማጥቃት የሚነሳው የሰውየው ገላ በውኃ ከረጠበ ብቻ ነው። ሻርክ ሰውን የማጥቃት ፍላጎት የለውም፡፡ ለጥቃት የሚጋበዘው ሰው መስሎ ከታየው ብቻ ነው።
✅ የሻርክ ጥርሶች ከብረት የጠነከሩና ከመጋዝ የስሉ ናቸው፡፡
✅ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት ጃፓኖች ከሻርክ ጉበት ከሚገኘው ፈሳሽ ንጥረ ነገር የነዳጅ ዘይት በማንጠር ለጦር ጄት በረራ ይጠቀሙበት
✅ ሁለቱን ዓይኑን በአንድ ላይ መጨፈን ወይም ማርገብገብ የሚችል ብቸኛ የዓሣ ዝሪያ ኻርክ ነው።
✅ ታይገር ሻርክ የሚባሉ የሻርክ ዝሪያዎች አሉ፡፡ ሴትዋ ታይገር ሻርክ በእርግዝናዋ ወቅት በማህጸኗ ውስጥ ብዙ ጽንሶችን የምታፈራ ሲሆን እነዚህ ጽንሶች እዚያው ማህጸን ውስጥ እያሉ አንዱ ሌላውን በማጥቃት ይመገባል፡፡ በመጨረሻው ከዚህ ጥቃት ያመለጠው እና ለራሱ ላይነካ ሌሎችን በልቶ የጨረሰው ብቻ ይወለዳል፡፡
✅ ሻርክ ዓሣን ከርቀት ፈልጎ ለማጥመድ የሚጠቀምበት የአሰሳ ዘዴ የአሳውን የልብ ትርታ በማድመጥ ነው፡፡
አንብብበው ከወደዱት👍 ይጫኑ
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
አንብብበው ከወደዱት
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Times new Roman ምንድን ነው?
Anonymous Quiz
41%
የኮምፒዩተር ፅሁፍ አይነት(Font)
11%
ሀይማኖታዊ እንቅስቃሴ
31%
ጥንታዊ ስልጣኔ
17%
የ ሂሳብ ቀመር(Mathematical Function)
አሜሪካ በሁለተኛው የአለም ጦርነት ማብቂያ አካባቢ የጃፓን ከተማ የሆኑትን ሂሮሺማን እና ናጋሳኪን ወደ ባዶነት የቀየረችበትን አቶሚክ ቦንብን ያገኘው የፊዚክስ ቀመር የቱ ነበር?
Anonymous Quiz
12%
F=ma
21%
T^2~R^3
15%
W=FS
53%
E=mc^2