Telegram Web Link
አንዳንዴ ህይወት እንዲህ ናት። ሁሉንም ሰው ወደተለያየ አቅጣጫ ትመራዋለች። እኚህ በምስሉ ላይ የምትመለከቷቸው ሁለት ሰዎች በልጅነታቸው አንድ ት/ቤት ነበር የተማሩት። አንድ ክፍል ነበሩ። አብረው ኳስ ሲጫወቱም ነው ያደጉት። ታዲያ ከረጅም አመታት በኋላ በአንድ አጋጣሚ መልሰው ይገናኛሉ። አጋጣሚውም እሷ የፍርድ ቤት ዳኛ ሆና እሱ ደግሞ ወንጀለኛ ሆኖ ነው የተገናኙት። መጀመርያ እሱ አላስታወሳትም ነበር። እሷ ነች ቀድማ ያስታወሰችው። ልክ እንዳስታወሰችውና የት ት/ቤት አብረው እንደተማሩ ስትነግረው ወዲያው አስታወሳትና ስቅስቅ ብሎ ማልቀስ ጀመረ። አንዳንዴ ህይወት እንዲህ ናት። አብረው የተማሩ ሰዎችን አንዱን ዳኛ አንዱን ደግሞ ወንጀለኛ አድርጋ ልታገናኛቸው ትችላለች። እሱም እንዳስታወሳት ከነገራት በኋላ እድሉን እያሰበ ስቅስቅ ብሎ አለቀሰ። ልጅ ሆኖ በጣም ጎበዝ ተማሪ እንደነበርና እጅግ መልካም ባህሪ እንደነበረው ስትናገር ነበር የበፊቱን አስታውሶ ያለቀሰው። ከዛ በኋላ 2 አመት የእስር ጊዜውን ጨርሶ ሲወጣ ሙሉ ለሙሉ ህይወቱን ለወጠው። 2 አመት ታስሮ እንደወጣ ወዲያው አንድ ፋርማሲ ውስጥ ተቀጥሮ መስራት ጀመረ። ጠንካራ ሰራተኛ ሆነ። በአሁኑ ሰአት አንድ ፋርማሲ ውስጥ በማኔጀርነት እየሰራ ይገኛል
መቆያ - መሐመድ አልዛዋሪን ማን ገደለው - በእሸቴ አሰፋ
በታሪክ ውስጥ አንታርክቲካ ውስጥ የተወለዱት 11 ሰዎች ብቻ ናቸው።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ሣቅ ባብዛኛው ከቁጥጥር ውጭ የሆነ እና ተላላፊነት ባህርይ ያለው ድርጊት ነው፡፡ አንድ ሰው ከሣቀ የሌሎችንም ስዎች የመሣቅ ስሜት ይቀሰቅሳል፡፡

ሣቅ በሰውነታችን ውስጥ መድኃኒትነት ያላቸውን ንጥረ ነገሮች ያመነጫል፡፡ እነዚህ ንጥረ ነገሮች ቫይረስን እና የካንሰር ሴሎችን የመግደል ኃይል አላቸው፡፡

ሳቅና ፈገግታ በሰውነታችን ውስጥ የሚመ ነጨውን ጭንቀት ፈጣሪ ንጥረ ነገሮች ይቀንሳል፡፡ እንዲሁም በሽታን የመቋቋም ኃይልን (Immune System) በሰውነታችን ውስጥ ያዳብራል፡፡

በሰውነታችን ውስጥ በከፍተኛ እንቅስቃሴ የሚያደርጉት የአይን ጡንቻዎች ሲሆነ በቀን 100,000 እንቅስቃሴዎችን ያደርጋሉ፡፡

በሰውነታችን ውስጥ ፍፁም የድካም ስሜት የማይሰማው ጡንቻ ምላስ ብቻ ነው፡፡

🔠ከመኮሳተር ይልቅ መሣቅ ይቀላል፡፡ ምክንያቱም...

➡️ምግብ ለመዋጥ 25 ጡንቻዎች

➡️ወደፊት ለመራመድ 52 ጡንቻዎች

➡️ለመሳሳም  20 ጡንቻዎች

➡️ለመኮሳተር 43 ጡንቻዎች

➡️ለመሳቅ 17 ጡንቻዎች ብቻ

.በእንቅስቃሴ ላይ ይውላሉና፡፡ የርስዎስ ምርጫዎ ምንድ ነው?

እየሳቅን
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
" ገሃነም ምንም ሰይጣናት የሉም ሰይጣኖች በሙሉ ምድር ላይ ነው ያሉት "

ሼክስፒር

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
ከሚከተሉት ተዋናዮች መካከል አንዱ ባለቀለም ህልሞች ቁጥር 1 ፊልም ላይ ሰርቷል።
Anonymous Quiz
31%
ካሳሁን ፍሰሀ(ማንዴላ)
23%
ደረጄ ሀይሌ
12%
ግሩም ኤርምያስ
34%
ነፃነት ወርቅነህ
ቀኑ ከ ሌሉቱ የሚበልጥበት(ቶሎ የማይመሽበት) ወቅት የቱ ነው?
Anonymous Quiz
24%
ፀደይ
24%
በጋ
31%
በልግ
20%
ክረምት
የነጥቦችን ወይም ቀዳዳዎችን መብዛት እና ጥቅጥቅ ብለው የማየት ፍራቻ(Phobia) ምን ይባላል?
Anonymous Quiz
25%
Holophobia
50%
Pointophobia
14%
Alectrophobia
11%
Trypophobia
ሃ ራብዕ የቱን ቀን ይወክላል?
Anonymous Quiz
9%
እሁድ
10%
ሰኞ
74%
እሮብ
7%
ቅዳሜ
Which month of the year has 28 days?
Anonymous Quiz
54%
February
18%
September
16%
June
13%
All Months
💰የአለማችን ውድ ትምህርት ቤት በስዊዘርላንድ የሚገኘው LE ROSY ነው።

💰በዓመት 113,178 ዶላር ዓመታዊ የትምህርት ክፍያ ያስከፍላል 💸

@Amazing_Fact_433
ስለ ፍልስፍና ተኮር የሆኑ ጽሑፎች ትፈልጋላችሁ ?

ፍልስፍና እንደነብሴ እወዳለሁ ያለ ሁሉ ይቀላቀለንና አብሮን ፍልስፍናን ይኮምኩም
ፍልስፍና ሁሉ ነገር ነው
ፍልስፍና ህይወት ነው

ስለ የትኛው ፈላስፋ ማወቅ ትፈልጋላችሁ

ሶቅራጠስ
ፕሌቶ
አርስቶትል
አልበርት ካሙ

ሌሎችንም ለማግኝት ይቀላቀላሉ 👇👇👇

https://www.tg-me.com/Philosphyloves
https://www.tg-me.com/Philosphyloves
ህልሙን ያመከኑ ሰዎች እነርሱ ሊሞቱ ይገባቸዋል !

ይሁዲው ሂትለር በልጅነቱ ሰአሊ የመሆን ህልም ነበረው።ለዚህም በ1907 እና በ1908 ኦስትሪያ ቬይና በሚገኘው የስእል አካዳሚ ከሚገኘው ት/ቤት መግቢያ ፈተናውን ወደቀ።ከዛም የሰአሊነት ህልሙ ተንኮታኮተ።
በዚህ ምክንያቱም ወታደር እና ፖለቲከኛ ሆኖ አለምን ድምጥማጧን አጠፋት።

የሚገርመው ሂትለር እናቱን ያከመለትን ዶክተር ኤድዋርድ ብሎችን በጣም ያከብረውና ይወደው ነበር። (ይሄ ሁሉ ሂትለር በ1925 'Mein kampf'(My Struggle(እኔና ትግሌ) ብሎ በፃፈው መፅሃፍ ላይ ተገልጿል።)

ከይሁዲው አሎይስ ሂትለር የተገኘው አዶልፍ ሂትለር ተሳክቶለት ሰአሊ ቢሆን ኖሮ ሁለተኛው የአለም ጦርነት አይከሰትም ነበር የሚሉም አሉ

እነሆ የሂትለር ስእሎችን ተጋበዙ !

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
ዝሆን-በጉልበቱ የማይመካ ታዛዥ የሰው ልጆች አጋዥ

ዝሆኖች እርስ በርሳቸው ለመግባቢያነት የሚጠቀሙት ድምፅ “ተርሚነብል” ይባላል፡፡ የዚህ ድምፅ ርግብግቦሽ በሴኮንድ ከ20.000 በላይ በመሆኑ የእኛ ጆሮ ፈጽሞ ሊያደምጠው አይችልም:: ይህ ዝሆኖች የሚያወጡት ድምዕ አጠገባቸው ለቆመ ሰው ፍጹም ባይሰማውም ለሌላ ዝሆን ግን በጥራትም በርቀትም ይሰማል፡፡ ይህ ረቂቅ የድምጽ ሞገድ Ultra- sound ይባላል

የሁለተኛው ዓለም ጦርነት የመጀመሪያው ሰለባ ዝሆን ነው፡፡ ይኸውም በዚህ ጦርነት መክፈቻ ወቅት የተወረወረው የመጀመሪያው ቦምብ የገደ ለው በአራዊት ጥበቃ ውስጥ የሚገኝ ዝሆንን ነበር።

ዝሆን በኩምቢው ትላልቅ ግንዶችን መሸከም እንደሚችል እናውቃለን፡፡ የሚገርመው ግን ኩምቢውን እንዳስፈለገው ማጣጠፍ ከመቻሉ የተነሣ በዚሁ የሰውነት ክፍሉ እስፒል እና መርፌ የመሳሰሉ ጥቃቅን እቃዎችን ከመሬት ላይ መልቀም ይችላል፡፡ እንዲሁም የመጽሐ ፍት ገፆችን አንድ በአንድ መግለጥ ይችላል፡፡

ዝሆን ከሞተም በኋላም እንደቆመ ይቀራል እንጂ ካልተገፋ በቀር አይወድቅም፡፡

የዝሆን ቆዳ ውፍረቱ 4 ሳንቲ ሜትር ነው፡፡

ዝሆን የአሜሪካ ሪፐብሊካን ፓርቲ ምልክት ነው፡፡

ክሰው ልጅ ጋር ተቀራራቢ ዕድሜ ያለው እንስሳ ዝሆን ነው፡

ዝሆን በቀን 500 ፖውንድ ሣር ይመገባል፡፡

ዝሆን በቀን 300 ሊትር ውኃ ይጠጣል፡፡ ይህ መጠን አንድ ሰው በ100 ቀናት ውስጥ የሚጠጣው ነው፡፡
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ሻርክ

የደም ሽታ እና የሽቶ መዓዛ ፈረሶችን እጅግ በጣም ከመረበሽ አልፎ ያስደነበራቸዋል፡፡ ለሻርኮች ደግሞ ደም እንደሽቶ መአዛ ይማርካቸዋል፡፡

ሻርክ ደምን የማሽተት ብቃቱ ከፍተኛ ከመሆኑ የተነሣ አንዲት ጠብታ ደምን ከ15 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ እንዲሁም በአንድ ትልቅ የመዋኛ ገንዳ ውስጥ የተበረዘን የአንዲት ጠብታ ደም ከ1 ኪሎ ሜትር በላይ ካለ ርቀት በጥራት ማሽተት ይችላል።

ሕይወት ካለቸው ነገሮች ሁሉ በምንም ዓይነት ሕመም ወይም በበሽታ የማይጠቃ ብቸኛ ፍጥረት ሻርክ ነው፡፡

ሻርክ በሣምንቱ ነባር ጥርሶቹን ሙሉ ለሙሉ በአዳዲስ ጥርሶች ይተካል

ሻርክ ሰውን ለማጥቃት የሚነሳው የሰውየው ገላ በውኃ ከረጠበ ብቻ ነው። ሻርክ ሰውን የማጥቃት ፍላጎት የለውም፡፡ ለጥቃት የሚጋበዘው ሰው መስሎ ከታየው ብቻ ነው።

የሻርክ ጥርሶች ከብረት የጠነከሩና ከመጋዝ የስሉ ናቸው፡፡

በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት ጃፓኖች ከሻርክ ጉበት ከሚገኘው ፈሳሽ ንጥረ ነገር የነዳጅ ዘይት በማንጠር ለጦር ጄት በረራ ይጠቀሙበት

ሁለቱን ዓይኑን በአንድ ላይ መጨፈን ወይም ማርገብገብ የሚችል ብቸኛ የዓሣ ዝሪያ ኻርክ ነው።

ታይገር ሻርክ የሚባሉ የሻርክ ዝሪያዎች አሉ፡፡ ሴትዋ ታይገር ሻርክ በእርግዝናዋ ወቅት በማህጸኗ ውስጥ ብዙ ጽንሶችን የምታፈራ ሲሆን እነዚህ ጽንሶች እዚያው ማህጸን ውስጥ እያሉ አንዱ ሌላውን በማጥቃት ይመገባል፡፡ በመጨረሻው ከዚህ ጥቃት ያመለጠው እና ለራሱ ላይነካ ሌሎችን በልቶ የጨረሰው ብቻ ይወለዳል፡፡

ሻርክ ዓሣን ከርቀት ፈልጎ ለማጥመድ የሚጠቀምበት የአሰሳ ዘዴ የአሳውን የልብ ትርታ በማድመጥ ነው፡፡


አንብብበው ከወደዱት 👍ይጫኑ

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2024/09/30 17:26:30
Back to Top
HTML Embed Code: