Telegram Web Link
በሳውዲ አረቢያ የሚገኙ ተማሪዎች ለፈተና በሚቀመጡበት ወቅት ከፈተናው በተጨማሪ ስድስት ነገሮች ይሰጣቸዋል እነኚ ስድስት ነገሮች የሚጠጡት ውሃ እና የሚበሉት ቸኮሌት ፤ አይስ ክሬም ፤ ሳንድዊች እና ከውሃው በተጨማሪ የሚጠጡት ሻይም ከመንግስት ይቀርብላቸዋል ። ስድስተኛ የሚሰጣቸው ከበሉ እና ከጠጡ ቡሃላ የሚጠቀሙበት ናፕኪን ሶፍት ነው

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
የጃጉዋር ጥርስ የኤሊን የድንጋይ ሽፋን በስቶ ማለፍ ይችላል!

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
✔️ይህን ያውቃሉ?

የእስራኤል መንግስት በአንድ ወቅት የፊዚክስ ሊቅ እና ተመራማሪ ለነበረው አልበርት አንስታይን ሀገሪቷን በፕሬዝዳንትነት እንዲመራ ጥያቄ አቅርበውለት ነበር። ነገር ግን አንስታይን ጥያቄውን ወዲያው ውድቅ አድርጎታል

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
በምድር ላይ በዓለም ላይ እጅግ ጥንታዊው እንስሳ ዮናታን የተባለ ኤሊ ነው ፣ ዔሊው በ 2022 190  ዓመቱ ነበር።

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
ከ1200 አመታት በፊት ጠፍቶ የነበረ ቶኒስ የተባለ የግብፅ ከተማ በአንታርቲካ ውቅያኖስ ውስጥ በ2013 ሰምጦ ሊገኝ ችሏል።

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
ወደ 200,000 የሚጠጉ የተለያዩ አይነት ቫይረሶች በአለም ውቅያኖሶች ውስጥ ይገኛሉ።

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
ለመሞት ሰአታት እንደቀራት እየታወቀ ጋብቻን የፈፀመችው ሴት 💔

ከ6 አመታት በፊት  በአሜሪካ ሃርትፎርድ ከተማ በሚገኘው በፍራንሲስ ሆስፒታል ውስጥ በጡት ካንሰር ህክምና ሲሰጣት የነበረች ሂአትር ሞሸር የተባለች ታካሚ በ2015 ከተተዋወቀችው እናም ለ3 አመታት በፍቅር ከቆየችው ከዴቪድ ሞሸር ጋር በሆስፒታል ውስጥ የጋብቻ ስነ ስርአታቸውን በወዳጆች ፊት ማከናወን ችለዋል ።

ዴቪድ ከሂአትር ሞሸር ጋር ጋብቻ በሆስፒታል ውስጥ ቢፈፅሙም ሂአትር ሞሸር ዴቪድን ባገባች 1 ቀንም ሳይሞል በ18 ሰአታት ውስጥ በጡት ካንሰሩ የተነሳ ህይወቷን ልታጣ ችላለች 😔💔

በወቅቱ የአለም ትልልቅ መገናኛ ብዙሃኖች ሁለቱን ጥንዶች የእውነተኛ ፍቅር መገለጫዎች ሲል አወድሰዋቸዋል 😍

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
#𝙚𝙡_𝙨𝙖𝙡𝙫𝙖𝙙𝙤𝙧_𝙜𝙖𝙣𝙜

እነዚህ የ𝙚𝙡 𝙨𝙖𝙡𝙫𝙖𝙙𝙤𝙧 Gang ስብስብ ሲሆኑ ፊታቸውም ላይ ባለው ንቅሳት ይታወቃሉ ! እናም በእፅ እና ህገወጥ ዝውወር የታወቁ ሲሆኑ በስህተት እነሱ ጋር ከተነካካህ ቶሎ ፀሎትህን አድርስ ወንድሜ ለእናታቸውም የማይራራ ነብስ ነው ያላቸው !

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
የእግር ኳሱ ፈርጥ ክሪስትያኖ ሮናልዶ በእግር ኳስ የበለጠ በኢንስታግራም የሚከፈለው ገንዘብ አዋጭ ነው!🔥

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
📍ይህንን ያውቃሉ ⸘

ማይክል ጃክሰን ከሁሉ የላቀ ሽልማት የተሰጠው አርቲስት ነው። በህይወትም ሆኖ ከ ሞተም ቦኋላ ከማንኛውም ሙዚቀኛ በላይ ብዙ  ሽልማቶችን አግኝቷል ።

📍39 የጊነስ ወርልድ
📍6 የቢልቦርድ
📍13 ግራሚ
📍 16 የአለም ሙዚቃ
📍 26 የአሜሪካ

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
Forwarded from 4-3-3 Crypto (Lᴇᴏ Sɪᴍᴇʀᴀ)
አጓጊውና ተናፋቂው የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በይፋ ይጀመራል 🔥🔥 ጨዋታዎቹን በቀጥታ ስርጭት ካሉበት ቦታ ሆኖ ለመከታተል የስፖርት ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇

https://www.tg-me.com/+5d8lxsXzhDplZmU0
https://www.tg-me.com/+5d8lxsXzhDplZmU0
እስኪረፋፍድም አይጠብቅም ፡ በቃ በጠዋት ከመኝታው እንደተነሳ ፡ ቁርሱን እንኳን በደንብ ሳይበላ ይወጣና አዘውትሮ አልኮል ወደሚጠጣበት ባር በመሄድ .....

ቀኑን ሙሉ ሲጠጣ ውሎ ፡ መጠጥ በቅቶት ሳይሆን ፡ ብርጭቆ የማንሳት አቅም ሲያጣ ፡ እንደምንም እየተንገዳገደ ወደቤቱ ይመለሳል ።
....
ይህ ከላይ ያለው ኑሮ ፡ የዝነኛው የእግር ኳስ ኮከብ ፡ የክርስቲያኖ ሮናልዶ ታላቅ ወንድም የሆነው የ hugo dos santos aveiro ለአመታት የኖረበት ህይወት ነው ።
......
የሮናልዶ እናት እና ራሱ ሮናልዶ ጭምር ሁጎን ከዚህ ከመጠጥ ሱሱ ለማዳን ለአመታት ሞክረዋል ።
.....
በተለይ ሮናልዶ ፡ የመጠጥ ሱስ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ፡ በአባቱ ያውቀው ነበርና ፡ ወንድሙን በዚህ ምክንያት እንዳያጣ ይሰጋል ።
.....
እና አንድ ቀን ወንድሙን እንደሚፈልገው ነግሮት አንድ ሬስቶራንት ይዞት ሄደ ፡ ምሳ እየበሉ ሊመክረው ፡ ከዚህ የመጠጥ ሱስ እንዲያቆም እንደሁልጊዜው ሊማፀነው ነው ያሰበው ።
....
እና አስተናጋጇ መጣች ፡ ምን ይምጣላችሁ ስትል ጠየቀች ፡ ቀልደኛው የሮናልዶ ወንድም ለኔ የሻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ ሲል ቀለደ ። በዚህ ከተሳሳቁ በኋላ የሚበላ አዘው ማውራት ጀመሩ ፡ እና ሮናልዶ ፡ ቀንደኛ የማድሪድ ደጋፊ ለሆነው ወንድሙ ይሄን ያህል ዋንጫ ርቦሀል እንዴ ሲል ጠየቀው ።

" አዎ በጣም ፡ በተለይ የሻምፒየንስ ሊግ " ሲል መለሰለት
በቃ አይዞን በዚህ አመትማ እንበላዋለን ፡ ግን ቃል ግባ
" ምን ብዬ " አለ ሁጎ
በዚህ አመት ማድሪድ የሻምፒየንስ ሊግ ዋንጫን ካነሳ መጠጥ ታቆማለህ ?
" አዎ "
ፕሮሚስ ?
" ፕሮሚስ !!! "
....
ባንዳፍ ! እንግዲህ ቃል ገብተሀል እንዳትረሳ ። ተባብለው ተለያዩ ።
.......
ከወራት በኋላ ሮናልዶ ያሰበው ተሳካ , እናም ትልቅ ሪከርድ ሊባል በሚችል በአንድ የሻምፒየንስ ሊግ 2013-2014 ሲዝን በድምሩ 17 ግቦችን በማስቆጠር ማድሪድና ፡ ወንድሙ የፈለጉትን ድል ማሳካት ቻለ ።
.......
እና ልክ የዋንጫው ጫዋታ እለት ማድሪድ አሸንፎ ዋንጫውን ሲያነሱ ፡ የማድሪድ ደጋፊ ወንድሙ ሲሮጥ ወደ ሜዳ መጣ ፡ ከሮናልዶ ጋር ተቃቀፉ ፨
እና ሮናልዶ ያሸነፈበትን ማልያ ለወንድሙ ከሰጠው በኋላ በጆሮው ፡ እኔ ቃሌን ጠብቂያለሁ ፡ አሁን ደግሞ ተራው ያንተ ነው አለው ።
......
ለአመታት በመጠጥ ሱስ ተይዞ ቤተሰቡን ሲያሰቃይ የነበረው ሁጎም የማድሪድን ዋንጫ ማግኘት ተከትሎ ቃሉን ጠበቀ ፨
.....
መጠጥ እርግፍ አድርጎ ተወ ።
.....
ዛሬ ላይ ሁጎ ትልቅና የተከበረ ሰው ነው ። በፖርቹጋል የሚገኘውን የሮናልዶን ሙዚየምና ሌሎች ቢዝነሶቹንም የሚቆጣጠርለት እሱ ነው ።
በወንድሙ የአመታት ምክርና ጥረት ሁጎ አሁን የቤተሰቡ መኩሪያ ሆኗል
በታላቋ ብሪታኒያ የሚገኘው #ጊብላርታር አለም አቀፍ ኤርፖርት ከአለማችን አስፈሪ የአይሮፕላን ማረፊያዎች ዋነኛውና ተጠቃሹ ነው ይሄም የሆነበት ዋነኛ ምክንያት በአይሮፕላን ማረፊያ መሄጃ ላይ የከተማው የመኪና መጓጓዣ መንገድ በመኖሩ ነው።

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
ለመጀመሪያ ጊዜ የ"VPN" ቴክኖሎጂ የተሰራው  በማክሮሶፍት ኩባንያ ውስጥ በሚሰሩ የኮንፒተር ባለሙያዎቸሰ ሲሆን በወቅቱ ይጠቀሙት የነበረው ለሀከሮች ወይም ለሳይበር ጠላፊዎች ተጋላጭ ላለመሆነ በማሰብ ነበር።

በአሁን ዘመን ቪፔን ለብዙ አገልግሎት የሚውል ሲሆን የአንድን ተጠቃሚ አድራሻ በመደበቅ ሌላ አድራሽ እንዲያገኝ የማድረግ አቅሙ ደግሞ አሁን በአገራችን ይሄንን አፕልኬሽን አንድንጠቀም አስችሏል።

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ታይላንድ ውስጥ የባቡር መሄጃ ላይ ንግድ አለ። ባቡሩ ሲመጣ እቃዎቻቸውንና ራሳቸውን ዘወር አድርገው ያሳልፉታል

@Amazing_fact_433
• ይሄን ያውቃሉ ? 😳

በ1985 ዓመተ ምህረት አንድ የኮካ-ኮላ ፋብሪካ ሰራተኛ ከስራው ተባረረ። ምክንያቱም ከፔፕሲ ፋብሪካ ሰራተኛ ሴት ጋር ስለተጋባ 😳

Derby 🔥

@Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433
ቻይና ውስጥ የስልክ መሸጫ ገበያ ! 📱

አባ እኛ አገር Situation ቢሆን ዞር ብለህ ስትመለስ ግማሹ አታገኘውም ! 💀😅

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ውሻ🐶

በኮሎምቢያ ውስጥ በአንድ ስቶር ውስጥ ሰዎች በብር ኩኪስ ሲገዙ ያየው ውሻ ፎቶው ላይ እንደምታዩት ቅጠል በአፉ ይዞ ኩኪስ ለመግዛት ሄዷል። ሻጮቹም  ይህን አይተው ሁሌ ኩኪስ ይሰጡታል እሱም ቅጠል ያመጣል ! በአጠቃላይ ደምበኛ ሆነዋል 😅

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ደም መጣጭ የሌሊት ወፍ (vampire bat) ደም ሳይቀምስ ከ48 ሰዓት በላይ ከቆየ ወዲያው ይሞታል!

እነዚህ ደም መጣጭ የሌሊት ወፎች እርስ በርሳቸው የሚገባበዙትም ደም ነው፡፡

አንዱ ደም መጣጭ የሌሊት ወፍ ከከብት ወይም ከሌላ እንስሳ ላይ የመጠጠውን ደም ለሌላ የሌሊት ወፍ በማጋራት ወይም በማጠጣት አጋርነቱን ያስመስክራል


@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ይህን ያውቃሉ?

በሀገረ ሆንዱራስ: ዮሮ በምትባል ከተማ ዣንጥላ የምትይዙት ለዝናብ ብቻ ሳይሆን እንደ በረዶ ከላይ ከሚወርዱት ከአሳዎች ምትም ለመዳን ነው

ይሄ ክስተት "lluvia de peces" የሚል ስያሜ የተሰጠው ሲሆን በየአመቱ እስከ አራት ጊዜ ድረስ ሊከሰት የሚችል የአሳ ዝናብ ነው
🙈የፈጣሪ ስራ ምንኛ ድንቅ ነው🥶😍

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
2024/09/30 15:27:53
Back to Top
HTML Embed Code: