Telegram Web Link
Leather back sea turtles ይባላሉ:: የዛሬ መቶ ሚሊዮን ዓመት ገደማ evolve እንዳደረጉና ከዳይኖሶሮች ጋር በተመሳሳይ ጊዜ እንደኖሩ በሳይንስ ማወቅ ተችሏል:: ከሌሎች bony shell ካላቸው የኤሊ ዝርያዎች ለየት ስለሚሉና ጀርባቸው በቆዳ የተለበጠ ስለሆነ ነው "Leather back" የሚለው ስያሜ የተሰጣቸው:: እነዚህ የኤሊ ዝርያዎች ታዲያ ስታይዋቸው የቆዘሙ delicate ፍጥረቶች የሚመስሉ ነገር ግን በውስጣቸው አስፈሪ የሆነ የመግደያና የማሰቃያ mechanism የያዙ አደገኛ ክስተቶች ናቸው:: እንደሚታየው ምግብን ወደ ሆድ እቃቸው የሚልኩበት በእንግሊዝኛው esophagus ተብሎ የሚጠራው ቱቦ በሙሉ ወደ ውጪ ባፈነገጡ sharp spike ባላቸው ጥርሶች የተሞላ ነው:: አስቡት እንግዲ ከነነፍሱ ወደ አፋቸው የሚከቱትን የዓሣ ዝርያ እንዴት ሊያሰቃዩት እንደሚችሉ አጃኢብ ነው

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
የአፋልጉኝ ማስታወቂያ !

ከላይ በፎቶው ላይ የምታዩት ወጣት ሀፍቶም ይባላል የአእምሮ ታማሚ እና ብዙ መናገር የማይችል ሲሆን ግን ትግሬኛ ቋንቋ ትንሽ ትንሽ የሚችል ነው በ 07/12/2016 ከ ቀኑ በ 8:00 ገደማ ከቤት እንደወጣ አልተመለሰም። ይሔንን ወጣት ሀፍቶም ገ/ስላሴን አግኝቶ ከታች ባሉት ስልክ ቁጥር ላሳወቀን ወረታውን የምንከፍል መሆናችንን እንገልፃለን አድራሻችን ጃክሮስ ሜታ አካባቢ ነው ስልክ ቁጥር
0911409428
0933083968
0914501104
የአንዳንድ Chameleon ዝርያዎች ምላስ ርዝመት ከሰውነታቸው ሁለት እጥፍ ሊደርስ ይችላል

ከመጠን በላይ ለሚያወራው ጓደኛህ ላክለት

@Amazing_fact_433
✅️አውስትራሊያ ውስጥ ያለው ቡልሎግ አንት የተባለው ተናዳፊ ጉንዳን ንድፊያ በ15 ደቂቃ ውስጥ ለሞት መዳረግ ይችላል፡፡

✅️ በአንዳንድ አገር ባህል መሠረት ሸረሪት የመልካም እድል መግለጫ ከመሆኗም በላይ ሃብት ታመጣለች ተብሎ ይታመናል፡፡

✅️ ፋሬት የተባሉ የአይጥ ዝርያዎች አሉ፡፡ እየሩ በሚሞቅበት ጊዜ የፆታ ግንኙነት ካላደረጉ ወዲያውኑ ይሞታሉ!

✅️ ወንዱ ንብ ከንግስቲቷ ጋር ግንኙነት ካደረገ በኋላ ብልቱ እዚያው ተቆርጦ ስለሚቀር በዚያው ህይወቱ ታልፋለች፡፡ ይህ ለወንዱ ንብ “ፍቅር እስከ መቃብር" ሲባል ለንግስቲቷ ንብ ደግሞ ምን ተብሎ ይጠራል? ለሚለው ጥያቄ መልሱን ለእናንተ ትቻለሁ፡፡

✅️ ፓናማንያን ፍሮግ የተባሉት የእንቁራሪት ዝርያዎች የሚያዳምጡት በሳምባቸው እርዳታ ነው፡፡

✅️ አንዳንድ የጉርጥ ዝርያዎች ሲበሳጩ ከዓይናቸው ውስጥ ደም ያስፈነጥራሉ፡፡

✅️ ቴሪቶ ዴ ላ ሺርገን የተባሉና ሜክሲኮ ውስጥ የሚገኙ እንሺላሊቶች ብስጭታቸውን የሚገልፁት በማልቀስ ሲሆን የሚያመነጩትም እምባ ሙሉ ለሙሉ ደም ነው፡፡


አንብብበው ከወደዱት 👍ይጫኑ

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በቅዱስ ቁርአን ውስጥ 114 ምእራፎች (ሱራዎች) አሉ

በቅዱስ ቁርአን ውስጥ የአላህ ስም 2,698 ጊዜ ተጠቅሷል።

ስለ ሶላት 700 ጊዜ የተጠቀሰ ሲሆን ስለ ሞት እና ህይወት የሚባሉት ቃላቶች በእኩል ብዛት በቅዱስ ቁርአን ውስጥ ተጠቅሰዋል።

ሙሉ ቅዱስ ቁርአን ወርዶ እስኪያልቅ የወሰደው ጊዜ 22 አመታት ከ164 ቀናቶች ነው ።

የመጀመሪያው ጥንታዊ መስጂድ መስጂደል ሀረም (ካዓባ) ይባላል።

የመጀመሪያው የአፍሪካ መስጊድ የሚገኘው ትግራይ ክልል ዉቅሮ ከተማ ሲሆን ነጃሺ መስጊድም ይባላል።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ከ1 አመት በታች ለሆኑ ጨቅላ ህፃናት ማር መስጠት ተገቢ አይደለም። ምክንያቱም infant botulism (የጡንቻ መታዘዝ አለመቻል፣ መድከም እስከ ፓራላይዝ መሆን ድረስ) ሊያስከትል ይችላል

@Amazing_fact_433
የአትሌቲኮ ቢልባኦ ተጫዋች የነበረው Aritz Aduriz በአንድ ወቅት ከማድሪድ ጋር ሲጫወቱ ፡ ከፔፔ ጋር ተጋጩ ። አስቡት ይህ ተጫዋች የተጋጨው. .. በሜዳ ላይ በተጫዋቾች እጅግ ከሚፈራው ፔፔ ጋር ነው ።

እንደሚታወቀው ደሞ . ... ፔፔ አደለም ራሱን መተውት ፡ ሌሎች የቡድኑ አጋሮቹ በተቃራኒ ተጫዋች ከተጠለፉ ወይም ተንኮል ከተሰራባቸው ፡ ያንን ተንኮል የሰራባቸውን ወይም የጠለፋቸውን ተጫዋች አሳዶ የሚጨረግድ ተጫዋች ነው ፡፡

እንግዲህ Aritz Aduriz ኳስ በቴስታ ለመምታት ሲል ገጭቶ ያደማው ፡ የዚህን ነውጠኛ ተጫዋች ጭንቅላት ነው ፡፡

እና ይህ ከሆነ ከደቂቃ በኋላ የፔፔ የቡድን አጋርና ጓደኛው የሆነው ሰርጂዮ ራሞስ ወደዚህ ፔፔን ወደገጨው ተጫዋች መጥቶ. .....

ከሜዳ ውስጥ በምን መውጣት ትፈልጋለህ ? ማለት በስትሬቸር በሊፍት ይሻልሀል ወይስ በአምቡላስ ብሎ ይጠይቀዋል ።

Aritz Aduriz በስርጂዮ ራሞስ ንግግር በመደናገጥ ፡ ምን አይነት ነገር ነው የምትጠይቀኝ ሲለው ፡ ራሞስ
አይ ፔፔ ጠይቀው ብሎኝ ነው ብሎ ነግሮት ሄደ ።
.......
ሲፈርድበት የፔፔን ጭንቅላት ያደማው Aritz Aduriz በሰማው ነገር ተጨነቀ ፡ ፔፔ በራሞስ በኩል እያለው ያለው ፡ አሁኑኑ ይህን ሜዳ በሰላም ትለቃለህ ወይስ ሌላ ታሪክ ውስጥ እንግባ እያሉት ነው 😄
.....
ስለዚህ በሰላም መውጣት አለበትና አሰልጣኙን ቀይረኝ አለው ።
ነገር ግን ቀይረው ጨርሶ ነበርና ያለው ምርጫ መጫወት ነው እና ወደ ሜዳ እንደተመለሰ ሰርጂዮ ጠየቀው የቱን መረጥክ ?

" በሊፍት መውጣት ነው የምፈልገው "
ፔፔ እየሳቀ ሄደ
.....
ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላም አንድ ኳስ አግኝቶ ይዞ መሄድ እንደጀመረ ፡ ሰርጂዮ ራሞስ እና ፔፔ እየተንደረደሩ ወደሱ ሲመጡ አያቸው ።
...
በቃ የሚያስታውሰው ይህንን ብቻ ነው ።
......

Aritz Aduriz ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ አይኖቹን ሲገልጥ ራሱን ያገኘው ሆስፒታል ውስጥ ነበር ።
ደግነቱ ብዙም ጉዳት አላጋጠመውም ፡ የመጀመሪያ እርዳታ ተደርጎለት ወዲያውኑ ወጥቷል ።
......
ከአመታት በኋላ Aritz Aduriz ስለዚህ ነገር ሲያስብ እየሳቀ ፡ ፔፔና ራሞስ ባሉበት መጫወት በሰቀቀን መሞት ነው ይላል
...
በነገራችን ላይ ፔፔ ፡ ወይ እሱ ወይ የቡድን አጋሮቹ ሲነኩ ካላየ ብዙም ተተናኳሽ አይደለም ፡ በአንድ ወቅትኮ እንደውም ፡ ፔፔ፡ እያለ ማን ወንድ ነበር የሮናልዶን ጫፍ የሚነካው ? እስከዚህ ድረስ ነው ።
....
አሁን ይህ ሁሉ ነገር ትዝታውን ትቶ ፡ አልፏል ፡ ያ የክለብ ተጫዋቾቹ ደጀን ፡ .......እሱ መጣ ሲባል ተጫዋቾች እንደደነበሩ እንደሸሹ .....የእግር ኳስ ዘመኑን የጨረሰው ፔፔ ፡ ከሁለት ወራት በፊት ተካሂዶ በነበረው የአውሮፓ ዋንጫ ፡ በይፋ ከኳስ ተሰናብቷል
አንድቀን የባሏን ስልክ ስትፈትሽ ከሌላ ሴት ጋር ወሲብ ሲፈፅም ያለውን ፎቶ ታገኛለች በዚህም ተናዳ እግሩን እና እጁን ደጋግማ በቢላ ትወጋዋለች...

ባልየውም እንደምንም ቢላውን አስጥሏት ምን እንደሆነች ሲጠይቃት ስልኩ ውስጥ ያየችውን ፎቶ ታሰየዋለች...

ባልየውም ፎቶ ለይ ያለችው ራሷ ሚስቱ እንደሆነችና ፎቶው ከተነሳ ረጅም አመት ስለሆነውና ያኔ ሜካፕ ስለምትቀባ የራሷ መልክ ጠፍቶባት እንደሆነ ይነግራታል...

🥲💔

@Amazing_Fact_433
ይሄንን ያውቃሉ ?

ሳምሰንግ ለመጀመሪያ ጊዜ ድርጅቱን ሲከፍት የኮሪያ አሳዎችን እና ፍራፍሬዎችን በስፋት መሸጥ ላይ አተኩሮ ነበር ስራዎች የጀመረው ። ሳምሰንግ ኋላ ላይ ትኩረቱን ወደ ቴክኖሎጂ በማድረግ አሁን ላይ ከአለማችን ትላልቅ ገቢ ካላቸው ድርጅቶች ተርታ መሰለፍ ችሏል ።

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
347k ሹፌሮች ተጠንቀቁ 😢
የአፍሪካ ነገር !

ከስሯ የተንበረከከችውን ሴት ፡ ከምንም ባለመቁጠር ፡ በዚህ መልኩ እያናገረች ያለችው ኬንያ ውስጥ የአንድ ትንሽ ከተማ አስተዳዳሪ ናት ።
...
ነዋሪዎቹን ለማወያየት መጥታ ነው ።
............
እና በመከራ የማይገኙትን ባለስልጣናት ድንገት ያገኘችው ይህች እናት አጋጣሚውን በመጠቀም ፡ ተንበርክካ እየለመነች ነው ።
" እባክዎ ልጄን ስራ ያስገቡልኝ " ............... ......እያለች ።
..............
ክብር ለልጆቻቸው ሲሉ የሰው ፊት የሚያዩ ፡ የባለስልጣናትን ደጅ ለሚጠኑ ወላጆች ይሁን
ተወዳጁ ተከታታይ Bel-Air ተመልሱዋል🙌

English ከፈለጉ 👉 @Seriesbayx

በትርጉም ከፈለጉ 👉 @Series_Amhh
ይህንን ያውቃሉ ?

ቀበሮዎች ሴቷ ቀበሮ ከሞተች ወንዱ ቀበሮ እድሜ ልኩን ሌላ ሴት ቀበሮ ሳይቀርብ በብቸኝነት ያሳልፋል ። ነገር ግን በተቃራኒው ወንዱ ቀበሮ ከሞተ ሴቷ ቀበሮ ብዙ ጊዜም ሳትቆይ ሌላ ወንድ ቀበሮን በፍቅር እንደምትቀርብ የዘርፉ ባለሙያዎች ይፋ አድርገዋል 😁

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
የአይን ፍቅር ድንገተኛ ክስተት ነው:: አንደ: አፍቃሪ ልጅቷን ባየበት በ4 ደቂቃዎች ቅፅበት ውስጥ ሊያዝ ይችላል፡፡

ሁለት ፍቅረኛሞች አይን ላይን በጥልቀት እርስ በርስ በሚተያዩበት ጊዜ የልባቸው ምት በደቂቃ ስሌት መሰረት እኩል ይሆናል:: 
ለ3 ደቂቃ ከተያዩ በኋላ የሁለቱም የልብ ምት በማዳመጫ ሲቆጠር እንቅጩን ተመሣሣይ እንደሚሆን ሳይኮሎጂስቶች መስክረዋል :: የሴቷ ልብ መቶ ጊዜ ከመታ የወንዱም ልብ መቶ ጊዜ ይመታል ማለት ነው::

ፍቅር ስንቀበል በአዕምሮአችን ላይ የሚፈጥረው ተፅዕኖ ኮኬይን በሚወሰድበት ጊዜ የሚፈጠረውን አይነት ነው:: ምርምሮች እንደሚያሣዩት በፍቅር ውስጥ ያለ እና በዚህም ስኬታማ የሆነ ሰው በሰውነቱ ውስጥ በርካታ አነቃቂ ኬሚካሎችን ያመነጫል:: እነዚህ ኬሚካሎች ከ12 የሚሆኑ የእንጎል ክፍሎች ላይ የማበረታቻና የማነቃቅያ ተፅዕኖ መፍጠር ይቻላሉ::

ሁለት ፍቅረኛማቾች በሚተቃቀፉበት ወቅት ሁለቱም  አግዚቶሲን የተባለ ሆርሞን ያመነጫሉ:: አዚቶሲን በሌላ አጠራር ላቭ ሆርሞን ይባላል:: ኦግዚቶሲን በደማችን ውስጥ ሰረጭ የህመም ስሜትና ጭንቀትን ሙሉ ለሙሉ የማስወገድ ኃይል አለው:: ልዩ የእርካታ እና ደስታ ይፈጠራል:: የፍቅር ግንኙነት ብቻ ሳይሆን መድሃኒትም ነው የሚባለው ለዚህ ነው::

የሚወዱትን ፍቅረኛ ፎቶግራፍ ማየት በቻ በሰውነታችን ውስጥ የህመም ስሜትን የማስወገድ ኃይል አለው:: ይኸውም አፍቃሪው የሚያመነጫቸው ቅመሞች እነዚህን አይነት ተእፅኖ ስለሚፈጥሩ ነው::

አንብብበው ከወደዱት 👍ይጫኑ

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በሳውዲ አረቢያ የሚገኙ ተማሪዎች ለፈተና በሚቀመጡበት ወቅት ከፈተናው በተጨማሪ ስድስት ነገሮች ይሰጣቸዋል እነኚ ስድስት ነገሮች የሚጠጡት ውሃ እና የሚበሉት ቸኮሌት ፤ አይስ ክሬም ፤ ሳንድዊች እና ከውሃው በተጨማሪ የሚጠጡት ሻይም ከመንግስት ይቀርብላቸዋል ። ስድስተኛ የሚሰጣቸው ከበሉ እና ከጠጡ ቡሃላ የሚጠቀሙበት ናፕኪን ሶፍት ነው

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
የጃጉዋር ጥርስ የኤሊን የድንጋይ ሽፋን በስቶ ማለፍ ይችላል!

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
✔️ይህን ያውቃሉ?

የእስራኤል መንግስት በአንድ ወቅት የፊዚክስ ሊቅ እና ተመራማሪ ለነበረው አልበርት አንስታይን ሀገሪቷን በፕሬዝዳንትነት እንዲመራ ጥያቄ አቅርበውለት ነበር። ነገር ግን አንስታይን ጥያቄውን ወዲያው ውድቅ አድርጎታል

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
በምድር ላይ በዓለም ላይ እጅግ ጥንታዊው እንስሳ ዮናታን የተባለ ኤሊ ነው ፣ ዔሊው በ 2022 190  ዓመቱ ነበር።

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
2024/09/29 21:29:27
Back to Top
HTML Embed Code: