Telegram Web Link
ኪንግ ኮብራ የተባለው የእባብ ዓይነት በምድር ላይ ያለ ማንኛ ውንም እባብ ለልቅጦ ይውጣል፡፡ በተለይ ራት ስኔክ የተባለው የእባብ ዝርያ ልዩ ምርጫው ነው፡፡

✔️❖ ፈረሶች የእይታ ክልል ወደ 360º ነው፡፡ ስለዚህ ከኋላቸው ያለን ማንኛውንም ነገር ያያሉ፡፡

❖ አናብስት (በተለምዶ አጠራር አንበሶች) ካልተተናኮሏቸው በስተቀር ሰውን የማጥቃት ፍላጎት የላቸውም፡፡

❖ አንበሳ ኩሩ እንስሰሳ ነው፡፡ ለምሳሌ ያደነውን እንስሳ እንኳ ሙሉ ለሙሉ አይበላም፡፡ የሚፈልገውን እና ጥራት ያለውን የስጋ ዓይነት ብቻ መርጦ ከበላ በኋላ የቀረውን ለጥምብ አንሣ እና ለጅብ ይተዋል፡፡

* አንበሣ በ3 ቀናት ውስጥ የሚመገበው 1 ጊዜ ብቻ ነው፡፡

* ሻርክ ከወንድ ይልቅ ሴቶችን ነጥሎ ያጠቃል፡፡ ምክንያቱ ግን →አይታወቅም!

❖ በውሃ ውስጥ የሚኖሩ ኤሊዎች ተርትል ተብለው ይበላሉ፡፡ ክውሃ ውስጥ የሚወጡትም እንቁላል ለመጣል ብቻ ነው
፡፡

አንብብበው ከወደዱት 👍ይጫኑ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አይጥ

አይጥ ያለ ምግብ 14 ቀን መቆየት
ትችላለች፡፡

❖ ማንኛውም ነገር የምትመገብ ፍጥረት ብትኖር አይጥ ናት፡፡ አይጥ አይጥንም እንክት አድርጋ ትበላለች፡፡ የሞቱን ወይም በመሞት ሂደት ላይ ያለን ሌላ አይጥ ጨምሮ ያገኘችውን ሁሉ ትመገባለች፡፡ እንደዚሁም በፍጥነት ከመራባትዋ የተነሣ 1 ጥንድ አይጦች በ18 ወራት ጊዜ ውስጥ 1,000,000 አይጦችን ይወልዳሉ፡፡

❖ አይጥ ድንበር የላትም የተባለው በማንኛውም አካባቢ መኖር የምትችል ፍጥረት በመሆኗ ነው፡፡

❖ አይጦች የራሣቸውን ያልሆነን ልጅ አጥብተው ያሳድጋሉ፡፡

❖ የአይጥን ጭራ ይዘው የትኛውንም ርቀት ያህል ወደ ላይ ቢወረውሯት መሬት የምትወድቀው በአራት እግሮችዋ ነው፡፡

❖ አይጥ ከአምስተኛ ፎቅ ህንፃ ላይ ወደ መሬት ብትወረወር ምንም

ጉዳት አይደርስባትም፡፡ ሰው ግን የመሞት እድሉ 90 ፐርሰንት ነው፡፡

አንብብበው ከወደዱት 👍ይጫኑ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የኢፍል ታወር መጀመሪያ የተሰራው ለባርሴሎና ነበር ።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ሀሳባችንን እና ስሜታችንን በቃላት መግለፅ አለመቻል Alexithymia ይባላል። የalexithymia ተጠቂዎች የሌሎች ሰዎች ስሜትን መረዳት ራሱ ይከብዳቸዋል

@Amazing_fact_433
Forwarded from 4-3-3 ስፖርት በ ኢትዮጵያ (Lᴇᴏ Sɪᴍᴇʀᴀ)
የቴሌግራም ቻናላቹን ተከታይ ማብዛት ምትፈልጉ በሙሉ ከ 15ሺ አክቲቭ ሜምበር ጀምሮ እስከ 100ሺ ተከታዮችን በጥቂት ቀናት ውስጥ ወደ ቻናላቹ የምናስገባ መሆኑን ልናሳውቃቹ እንወዳለን 💧

ቻናላቹን ማሳደግ ምትፈልጉ በ 👉
@ABFenomeno ወይም @USM_II አናግሩን

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በሲንጋፖር ሽንት ቤት ከተጠቀሙ በኋላ አለመታጠብ ወንጀል ነው ለመጀመሪያ ጊዜ ከሆነ እስከ 75$ ዶላር 🤑 ያስቀጣል በትንሹ ።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ገበያ ላይ የማይገኘውና ፡ አትሌቶቻችንን ጨምሮ ፡ ለሁሉም ተሳታፊዎች ሰምሰንግ የሰጣቸው ግማሽ ሚሊዮን ብር የሚያወጣው ስልክ ።
....
✔️ሰሞኑን ሲካሄድ በሰነበተው የፓሪሱ ኦሎምፒክ ላይ ካየናቸው ለየት ያሉ ነገሮች መሀል ፡ አሸናፊ የሆኑ አትሌቶች ፡ ሜዳልያ አሰጣጥ ስነስርአት ላይ ፡ በትንሽ ስልክ ሰልፊ ሲነሱ አይተናል ።
........

✅️Galaxy Z Flip6 Olympic Edition ይባላል ። ይህ ስልክ ዝም ብሎ ስልክ አይደለም ። የፓሪሱን ኦሎምፒክ የክብር ስፖንሰር በሆነው ሰምሰንግ ኩባንያ ለዚህ ኦሎምፒክ ሲባል ብቻ የተሰራ ፡ 50 ሜጋ ፒክስል የፎቶ ጥራትና በውስጡ የተለያዩ ፊውቸሮችን የያዘ ስልክ ሲሆን ፡ ሌላ ጊዜ ለገበያ እንደሚቀርቡት በሚሊየን የሚቆጠር ስልክ አልተመረተም

፡ በፓሪስ ኦሎምፒክ በሚሳተፉ አትሌቶች ቁጥር 17 ሺህ ስልኮችን ብቻ ነው የሰራው ።
.....
✔️ እናም በፓሪሱ ኦሎምፒክ ተካፍለው ፡ ላሸነፉትም ሆነ ባጠቃላይ ለተሳተፉ አትሌቶች የተሰጠውን ፡ ይህን ስልክ ሲከፍቱት ፡ እንኳን ወደ ፓሪስ በደህና መጡ የሚል ቴክስት ይቀበላቸዋል ።
......
✔️ ከዚያም በስልኩ መጠቀም ሲ ጀምሩ ፡ በፓሪስ በሚቆዩበት ቀናት ሁሉ ወደፈለጉበት ቦታ በነጻ መደወል ፡ ቴክስት ማድረግና ፡ ኢንተርኔት መጠቀም የሚችሉበት ነጻ ፓኬጅ መጠቀም ይችላሉ ።

......
✔️ ይህ ብቻ አይደለም ፡ ይህን ስልክ ይዘው ፡ ወደየትኛውም የፓሪስ አካባቢዎች ሲጓዙ ፡ በኤሌክትሮኒክስ ክፍያ ስልኩን በማሳየት በነጻ መጓዝ ያስችላቸዋል ።
....
በዚህ ወቅትም ለስላሳ መጠጦችንና ጭማቂ መጠጣት ካማራቸው ፡ ከነሱ የሚጠበቀው ለስላሳ ወደሚሸጠው ማሽን ጠጋ ብለው የስልኩን QR code ማስነበብ ብቻ ነው ።
.....
Galaxy Z Flip6 ስልክ. .. 8 GB Ram እና 256 GB ስቶሬጅ ያለውና ፡ ያለ ቻርጀር ገመድ በ15 ዋት ስፒድ ቻርጅ መደረግ የሚችል ሲሆን ፡ አንዴ ቻርጅ ከተደረገ ለ68 ሰአታት ሙዚቃ ወይም ለ23 ሰአታት ቪዲዮ ማየት ያስችላል ።
እንዲሁም የዚህ ስልክ መያዣው ቤርሉቲ በሚባል የቅንጦት እቃዎችን በሚያመርት ካምፓኒ ፡ ቬንዚያ ከሚባል ሌዘር የተሰራ ነው ። የሴኪውሪቲ ፊውቸሩ ፡ የአትሌቶችን ፕራይቬሲ እንዲጠብቅ ተደርጎ የተመረተ ነው ።
...
ባጠቃላይ ይህ ሰምሰንግ ለፓሪሱ ኦሎምፒክ ተሳታፊዎች ብቻ የሰራው ታጣፊ ስልክ እጅግ ዘመናዊ ሲሆን በገበያ ላይ ያልዋለ ለአትሌቶች ብቻ የተሰጠ መሆኑ ዋጋውን እጅግ አስወድዶታል ።

✔️እና በአንዳንድ የኦንላይን ገበያዎች ስልኩን ከሚሸጡ አትሌቶች የተገኙ ውስን ስልኮች ፡ በተለይ ምንም ያልተከፈተ ከሆነ ፡ ከአምስት ሺህ ዶላር በላይ ማለት በኛ ወደስድስት መቶ ሺህ በሚገመት ዋጋ እየተሸጠ ነው
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ቡናን በማሽን ማፍላት ለመጀመርያ ጊዜ የተጀመረው በ1901 አሜሪካ አገር ችካጎ ግዛት ውስጥ ነው፡፡

ከእንጀሪ ይልቅ በሎሚ ውስጥ ብዙ የስኳር መጠን አለ፡፡

ከፍራፍሬዎች ሁሉ ከፍተኛ የዘይት መጠን ያለው አቮካዶ ሲሆን የዘይቱም ዓይነት ለጤንነት እጅግ በጣም ተስማሚ የሚባለው አንሳቹሬትድኦይል ወይም ጤናማ ዘይት ነው፡፡

ማስቲካ ማኘክ ክብደትን ይቀንሣል፡፡ ምክንያቱም አንድ ሠው በሚያኝክበት ወቅት በሠውነቱ ውስጥ ያለው የሜታቦሊክ ሂደት በ20 ፐርሰንት ይጨምራል፡፡ ይህ ደግሞ አለአግባብ የተከማቸን ስብ ስለሚያቀልጥ ነው፡፡

ከመወለዱ በፊትና» «ከተወለደ በኋላ» የምንመገበው ምግብ ዶሮ ነው:: ከመወለዱ በፊት በእንቁላልነትና ከታረደ በኋላ በስጋነት እንመገበዋለን፡፡

ያለ እንቅልፍ በመቆየት ከፍተኛውን ሪከርድ ያስመዘገበው ሰው 18 ቀን ከ21 ሰዓት ከ40 ደቂቃ ዓይኑን ሳይከድ∶ን ወይም ሳይተኛ ቆይቷል፡፡ ይህም ወደ 19 ቀናት ይጠጋል ማለት ነው፡፡ ከዚህ በኋላ ግን የንግግር ቅልጥፍናው፤ የማስታወስ ችሎታው አጠቃላይ አትኩሮቱ በእጅጉ ከመቀነሱም በላይ ቅዠት፤ ብዥታ ከዚያም አልፎ እስከ እብደት ድረስ የዘለቀ ልዩ ልዩ አሉታዊ የስነ-አዕምሮ መዛባቶችን አሳይቷል

አንዳንድ ጊዜ ሰዎች ዓይናቸውንም ከፍተው ሊያንቀላፉ ይችላሉ:: ይህ ካት ናች ይባላል፡፡ በተለይ እጅግ በጣም ድካም የተሠማጡ ሰውዓይኑን ክፍት እንደሆነ የማንቀላፋት ሂደት ውስጥ ሊቆይ ይችላል፡፡ ረጅም ርቀት የሚጓዙ ሹፌሮች ላይ ይህ በተደጋጋሚ ይስተዋላል፡፡ ለአደጋም ያጋልጣል፡፡

አንድ ሰው ጋደም ባለ በ5 ደቂቃ ውስጥ እንቅልፉ ከያዘው ሰውነቱ ሙሉ ለሙሉ ደክሟል ወይም ዝሏል ማለት ነው፡፡ እንቅልፍ እስኪወስደው ከ15 ደቂቃ በላይ ከቆየ ደግሞ ገና የድካም ስሜት አልጀማመረውም ማለት ነው፡፡

ወላጅ እናት ልጅዋን በወለደች በመጀመርያውዓመት ውስጥ ከ750 ሰዓት በላይ የሚገባትን የእንቅልፍ ጊዜዋን ለልጅዋ ስትል ብቻ ታጣለች::

ማንኛውም እውቀትና ማስታዋል ከእድሜ ጋር እየቀነሠ ይሄዳል። ነገር ግን ሰው የፈለገውን ያህል የመርሳት ችግር ውስጥ ቢገባበጭራሽ አንድ የማይረሣው ነገር ቢኖር የራሱን ስም ነው፡፡ የራስን ስም የመርሣት እድል ከሠማይ በሚወረወር በራሪ ኮከብ ከመመታት እድል ጋር በአሃዝ እኩል ነው፡፡


ሳይንቲስት፤ አርቲስት፤ ሰዓሊ፤ የሂሳብ ሊቅ ኢንጂነር ወዘተ የተባሉ ቁጥር ስፍር የሌላቸው ማዕረግን የተጎናፀፈው ሊዬርናርዶ ዳቪንቺ ምንጊዜም የሚፅፈውከቀኝ ወደ ግራ  ፅሑፉን ለማንበብ ይቸገሩ ነበር፡፡

አንብብበው ከወደዱት 👍ይጫኑ

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ረጅም ቃላትን የመፍራት ፎቢያ Hippopotomonstrosesquippedaliophobia ይባላል። 😂😂

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ከመቶ አመት በፊት የነበረ ሲጋራና ማሸጊያው ምን ይመስል ነበር፣ ለየት የሚያደርገውስ ነገር 👉 https://www.tg-me.com/curiosity_chronicles/2102
አንበሶች ትላልቅ ጥርሶቻቸውን ተጠቅመው ይዘነጣጥላሉ እንጁ ትልልቅ ስጋዎችን ሳያላምጡ ነው የሚውጡት

@Amazing_fact_433
Telegram 11 አመት ሞላው።

ተወዳጁ የSocial media platform Telegram በወንድማማቾቹ Pavel Durovና Nikoli Durov ከተመሰረተ ዛሬ 11ኛ ዓመቱን ይዟል።

በ2013 ዋና መስርያ ቤቱን ጀርመን በርሊን በማድረግ ስራውን የጀመረው ቴሌግራም ለተወሰኑ አመታት ምንም አይነት ገቢ የማያስገባና በየወሩ ከ1 ሚሊዮን ዶላር በላይ ለስራ ማስኬጅ የሚያስወጣ Social media platform ነበር።
ከሌሎች የማህበራዊ ሚድያ መተግበሪያዎች በተሻለ የተጠቃሚዎቹን መረጃ ሚስጥራዊነት  እንደሚጠብቅ የሚነገርለት ይህ አፕ በአጭር ጊዜ ውስጥ በብዙዎች ዘንድ በመወደድ ስኬት ማስመዝገብ ጀመረ። ከመንግስታዊ ተፅዕኖም ነፃ በመሆኑና ከዋና ተገዳዳሪው ዋትሳፕ የተሻለ ብዙ ፊቸሮች ስለጨመረ በብዙዎች ዘንድ ለመወደድ በቃ።

እጅግ የተራቀቀ የሚስጥራዊነት ስላለውም የአለማችን መሪዎች፣ አደገኛ ፅንፈኛ ቡድኖች እንዲሁም የአንባገነን ሃገራት ተቃዋሚዎች ሳይቀር ይህን አፕሊኬሽን ሚስጥራዊ መረጃዎችን ለመለዋወጥና መሳሪያ ለመሻሻጥ ይጠቀሙበታል። 

በሚቀጥሉት ጥቂት አመታትም በተጠቃሚ ቁጥር በሜታ ስር ከሚተዳደሩት facebook messenger እና WhatsApp ሊበልጥ እንደሚችል ይጠበቃል።
በአሁኑ ሰአት ዋና መስሪያ ቤቱን በዩናይትድ አረብ ኢሚሬት ዱባይ ከተማ በማድረግ ከተራ የመልዕክት መለዋወጫ አፕሊኬሽንነት ከፍ በማለት የክሪፕቶከረንሲ ቢዝነስ አካቶ እየሰራ ይገኛል።

በአሁኑ ሰአት እጅግ ትርፋማ ከሆኑት የsocial media ፕላትፎርሞች ውስጥ የሚካተተው ቴሌግራም በአለም ዙሪያ ብዙ ሰራተኞች የሚያስተዳደር ትልቅ ድርጅት ሊሆን ችሏል።
የብዙ ሰዎች ህይወትም በዚህ app አማካኝነት እየተቀየረ ይገኛል።

የዋና መስራቹ Pavel Durov አጠቃላይ ሀብት $15.5B እንደሚገመት Forbes ዘግቧል።

🎉🎉Happy Birthday Telegram🎉 🎉

እስኪ ቴሌግራም ስትጠቀሙ ስንት አመት ሞላችሁ? አካውንት የከፈተችሁበትን አጋጣሚ ካስታወሳችሁት በcomment አካፍሉን።
እኔ 8 ዓመት!!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በሎስ አንጀለስ ያለው የሆሊዉድ ምልክት በአንድ ወቅት "ሆሊዉድላንድ" ብሎ ነበር ነገር ግን በ 1949 ተቀይሯል።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
"Haah" ስትል አፍህ ሞቅ ያለ አየር ይወጣል ግን "Whooh" ስትል ይበርዳል።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ሱዳን ከየትኛውም የአለም ሀገር የበለጠ ፒራሚዶች አሏት።

@Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433
ቢራቢሮዎችን በማሳደድ ጊዜህን ካሳለፍክ እነሱ ይርቃሉ።ግን ቆንጆ የአትክልት ቦታ በመስራት ጊዜህን ካሳለፍክ፤ቢራቢሮዎቹ ይመጣሉ።

ስለዚህ አታሳድ "ይሳቡ"

✍️ አልበርት አንስታይን

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
🔵ከተለያዩ ምንጮች ስለ አልማዝ የተሰባሰበው አስደናቂ እውታዎች

✔️ በገንዘብ ሲተመን የዓለማችን ውድ እንቁ አልማዝ ነው፡፡

✔️ አልማዝ የሚሠራው ከመሬት 100 ማይል ጥልቀት ውስጥ በቢልዮ ዓመታት ሂደት ነው፡፡

✔️ አብዛኛው የአልማዝ ዓይነቶች በ3 ቢልየን ዓመታት የለውጥ ሂደ የተፈጠሩ ናችው፡

✔️ በጣም ትንሹ የአልማዝ እድሜ 100 ሚልየን ዓመት ነው፡፡

✔️ የጥንት ሰዎች አልማዝ ለሰው ልጅ ጥንካሬና ጀግንነትን የመስጠት ኃይል ያለው ማዕድን ነው ብለው ያምናሉ፡፡

✔️ በ13ኛው መቶ ክ/ዘመን ፈረንሣይ ውስጥ በወጣው ሕግ መሠረት አልማዝና የከበሩ ማዕድናትን ለጌጣጌጥነት መጠቀም የሚችለወ ንጉሡ ብቻ ነበር፡፡
✔️ ከፍተኛ የአልማዝ እንቁና ጌጣጌጥ ገዥ አገር አሜሪካ ናት፡፡

✔️ ከፍተኛ መጠን ያለው አልማዝ አምራች አገር አውስትራሊያ ናት፡፡

✔️ ከፍተኛ መጠን ያለው አልማዝ ሽያጭ ወይም ገበያ የሚካሄድባ  አገር _ አንትዌርፕ የተባለችው የቤልጅየምዋ የወደብ ከተማ ናት፡፡

✔️ ዲያመንድ የሚለው ቃል የተገኘው ከግሪክ ቋንቋ ሲሆን ትርጉሙም የማይያዝ፣ የማይጨበጥ ማለት ነው፡፡

✔️ ንፁህ አልማዝ ምንም ዓይነት የቀለም ነፀብራቅ የለውም፡፡

✔️አልማዝ ውስጥ ያለው ንጥረ ነገር አንድ ብቻ ሲሆን እሱም በከሰልም ውስጥ የሚገኘው ካርበን ነው፡፡

✔️ አልማዝና ከስል በኬሚካል ይዘታቸው አንድ ናቸው፡፡

✔️ የአልማዝ ውበቱ የሚለካው በአቆራረጡ ቅርፅ ነው፡፡

✔️ በጥንት ግብፆች እምነት መሠረት የግራ እጅ ቀለበት ጣት በደምስር አማካኝንት ከልብ ጋር በቀጥታ ስለሚገናኝ የአልማዝ እና የወርቅ ቀለበቶች የሚደረጉት እዚህ ላይ ነው፡፡

✔️ በዓለም ላይ ትልቁ አልማዝ ተቆፍሮ የተገኘው ከአፍርካ ምድር ሲሆን ስሙም ስታር አፍሪካ ይባላል፡፡ አሁን የሚገኘው ለንደን ታወር ውስጥ ነው፡

✔️ በዓለም ላይ ካሉት ማዕድናት ሁሉ ለመቅለጥ ከፍተኛ የሙቀት መጠን የሚያስፈልገው አልማዝ ነው፡፡

✔️ በጥንት ዘመን አልማዝ ማድረግ ከክፉ መናፍስት ይጠብቃል፤ መልካም እድል ያመጣል ብለው ያስባሉ

አንብብበው ከወደዱት 👍ይጫኑ

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2024/09/29 23:20:42
Back to Top
HTML Embed Code: