Telegram Web Link
እስኪ አንዴ ለታምራት ቶላ

1.5K❤️ ስጡልን ❤️❤️❤️

እናመሰግናለን ቀና ብለናል አሁን

🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ጋለርያን ክርስቲያኖ ሮናልዶ እስካሁን አምስት ልጆችን መውለድ ሲችል ነገር ግን በህይወት ዘመኑ ከማንም ጋር ጋብቻ ፈፅሞ አያውቅም😱 በጣም የሚያስገርመው ደግሞ አሁን ላይ አብራው ይለችው እና ሶስት ልጆችን አብራው ያፈራችው Georgina ራሷ ሚስቱ ሳትሆን ፍቅረኛው ነች😊 officially አልተጋቡም !
ለምን አያገባም?🤔 አይታወቅም ነገር ግን በፍቅር ህይወቱ ልጆችን እያገኘ ነው !
➪እና  ምን ትላላችሁ  ስለ CR7

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ይህንን ያውቃሉ ⁉️

የአለማችን ግራ አጋቢው ጦርነት የተካሄደው ከ1651 - 1686 በኔዘርላንድና በአይስልስ ኦፍ ስኪሊ (England) ሲሆን ... ለ 35 አመታት በውግያ ላይ ቢቆዩም የጦርነታቸው መንስኤ እስካሁን አይታወቅም 😒

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ወደ መጨረሻው መስመር በታክሲ የደረሰው ማራቶኒስት ።
...
እዚህ መኪና ውስጥ በሁለት ኦሎምፒክ የወርቅ ሜዳልያ ያጠለቀና ፡ በአለም አትሌቲክስ መድረክ ታላቅ ስም ያለው አንድ አትሌት ይገኛል ።
ይህ ሰው ኬንያዊው ኤሉዊድ ኪፕቾጊ ነው ። የ39 አመቱ ኪፕቾጊ በዚህ ውድድር ከፍተኛ ግምት ተሰጥቶት የነበረ ቢሆንም ፡ ከ31 ኪ/ሜትር በኋላ መቀጠል ባለመቻሉ ፡ የውድድሩ አዘጋጆች ባዘጋጁት ታክሲ ተሳፍሮ ውድድሩን ጨርሷል ። ወይም ደርሷል ።
........
በ42 አመቱ የመጨረሻውን ማራቶን የሮጠው ቀነኒሳ በቀለ ደግሞ ምንም እንኳን እንዳሰበው ድል ባይቀናውም ፡ ታክሲ መጥራት ሳያስፈልገው ውድድሩን ጨርሶ ገብቶ ፡ ከቺፕቾጊ ጋር ተገናኝተዋል ። የዛሬው ማራቶን ይህን ያህል ከባድ ነበር
❤️❤️❤️

ዓለም በእነዚህ ጥንዶች በደስታ ብዛት አልቅሳለች

እውነተኛ ፍቅር
እውነተኛ ማንንት

ቀለም
ጎሳ የሌለበት ንፅሁ ፍቅር ያለበት
ፍፁም ስላማዊ ትዳር

ባል ለሚስት
ሚስት ለባል

እንዴት መከታ መሆን የታየበት ትእኝንት ሆኖ በፓሪስ ኦሎሚፒክ ተመዝግቧል

አሜሪካዊቷ የአግድመት ዝላይ (Long jump) ተወዳዳሪ Tara Davis-Woodhall ትላንትና 6ኛ ደረጃ ላይ ነበረች ባለቤቷ እሱም የParOlympic አትሌት ሲሆን በስታዲዮም ተቀምጦ እያለቀስ ና እየጮህ ባለቤቱን ሲያበርታታ አለምን ጎድ አስብሏል:

እሷም የባለቤቷን ትልቅ ብርታታ ታክሎበት በሚገርም ሁኔታ አንደኛ ወጥታ ወርቅ
አሸንፋለች

ከዛ በኃላ ግን

ወደ ባለቤቷ ሄዳ ደስታቸውን በማልቅስ ና በመተቃቀፍ የገለፀችብት ቅፅበት አለምን አንጋግሯል

ውጪ ላይ ብቻ ሳይሆን እቤትም እንዲህ ነን
እርስ በእርስ እንተጋገዛልን

እኔ እሱ ባሌ ብቻ ሳይሆን

* ጎደኛዬ
* ፍቅሬ
* የመኖሪ ትርጉም

ነው ስትል ባለቤቷን አሞካሽታለች::

ብዙ ሰዎችም :-

እንዲህ አይነት

* መከባበር
* ንፅሁ ፍቅር ያለበት
* መተሳሰብ
* እምነት

ያለበት ትዳር ይስጥን እያሉም ይገኛል
::

❤️❤️❤️🙏🙏
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ይህንን ያውቃሉ


የኦሎምፒክ የወርቅ ሜዳሊያ 1.34% ብቻ ወርቅ ሲሆን 92.5% ደግሞ ብር ነው። የቀረው 6.16% ደግሞ ኮፐር ነው። 😂

1.34% ብቻ  ወርቅ..🤭  

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ይህንን ያውቃሉ

በአውሮፓዊቷ ሀገር ኢስቶኒያ በሁሉም ሰዎች ቤት የ Wifi አቅርቦት አለ ..... የሚያስገርመው ነገር ግን ከቤቶቹ በተጨማሪ ሀገሪቷ ውስጥ ባሉት ጫካዎች ውስጥ ሁሉ ነፃ Wifi አለ 😏

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ከእንስሳቶች ሁሉ ልክ እንደ ሰው ምቾት እና ቅንጦት የምትወድ እንስሳ ድመት ናት፡፡

ምንም ሳትሰራ ተሞላቅቃ መኖር የምትፈልግ የቤት እንስሰሳ ድመት እንደ ሆነች የእንስሳት ስነ ልቦና ተመራማሪዎች ይመሰክራሉ፡፡ ዶሮ እንኳን ጭራ ታድራለች ድመት ግን ከተመቻት የምትተኛበትን ሶፋ ሳይቀር ታማርጣለች፡፡

ድመቶች ከቧምቧ ውሃ ይልቅ የታሽገ ውሃን ይመርጣሉ፡፡ ምክንያቱምበቧምቧ ውሃ ውስጥ ያለውን ክሎሪን ለማሽተት አይመቻትም፡፡

ድመት ቢያንስ በቀን አንድ ጊዜ ውሃ መቅመስ አለባት፡፡

ድመት ከውሻ ይልቅ በ5 እጥፍ ፕሮቲን ያለው ምግብ ያስፈልጋታል፡፡ ቅንጦት ማለት ይኼ ነው እንግዲህ!

ድመቶች እንክብካቤ ካልተደረገላቸው ወደ አደገኛ አውሬነት ሊቀየሩ ይችላሉ፡፡

ድመቶች የሚጫወቱበትን አሻንጉሊት ይመርጣሉ፡፡ በተለይ ገላው ልስልስ፣ ቀለሙ ፈካ ያለ አሻንጉሊት ልዩ ምርጫቸው ነው፡፡ ከአሻንጉሊቱ ጋር ሲጫወቱ በደስታ ብዛት ሊውጡት ስለሚችሉ የአሻንጉሊቱ ይዘት ወይም መጠን ከፍ ያለ ቢሆን ይመረጣል፡፡

ድመቶች ያለመጠን የሚያስደስታቸው ጨዋታ በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ የባትሪ ጨረር በግድግዳ ላይ ሲያርፍ ማየትና ጨረሩ ባረፈበት ግድግዳ ላይ ከጨረሩ እንቅስቃሴ ጋር መጫወት ወይንም ከባትሪው ጨረር ጋር መሯሯጥ ነው፡፡

ድመቶች ድብብቆሽ ወዳድ እንስሳት ናቸው፡፡ ምቾት ያለው ስፍራ ፈልገው መደበቅ በጣም ያስደስታቸዋል፡፡ ፍራሽ ስር፣ አልጋ ስር፣ ኮመዲኖ ስር፣ ብርድልብስ ውስጥ እና ሌሎች ቦታዎች ውስጥ መደበቅን የመሰለ ወደር የሌለው ደስታ የሚሰጣቸው የለውም፡፡

ይቀጥል ?
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ክፍል 2

🐈‍⬛️🐈 በጥንታዊ የሮማ ቤተ መቅደስ ውስጥ ለመግባት የሚፈቀድላቸው እንስሳት ድመቶች ብቻ ነበሩ፡፡

ድመቶች ረሀብን በጭራሽ መቋቋም አይችሉም በቀን በአንድ ጊዜ እንኳን ምግብ ካጡ ይታመማሉ፡፡ ድመቶች ከቀን ይልቅ በምሽት የበለጠ ንቁና ተጫዋች ናቸው፡፡

ድመቶች ምንጊዜም ከፍታ ስፍራን ይመርጣሉ፡፡ የቤት ጣራና ፎቅ አናት ላይ መዋልን የመሠለ አስደሳች ነገር ለድመቶች የለም፡፡

አንዳንድ ጊዜ ድመቶች ደስታቸውን የሚገልፁት በንክሻ ነው፡፡

ድመቶች አንድን ፍራሽ ወይም ልብስ ወይም ማንኛውንም ነገር እንዳይቧጭሩ ለማድረግ በተፈለገው እቃ ላይ ሎሚ መቀባት በቂ ነው' ከዚያን በኋላ እዚያች ቦታ ድርሽ አይሉም፡፡

ፈረንጆች ለክሪስማስ ያዘጋጁት ዛፍ ላይ ድመቶች እየወጡ እንዳያስቸግሯቸው በቅርንጫፉ ላይ ሎሚ ያንጠለጥላሉ፡፡

ትውፊት' ባህልና እምነትን ስልጣኔ አይሽረውም፡፡ ለምሳሌ በአሜሪካ ውስጥ ነጭ ድመት የመልካም እድልና የመልካም ምኞት መግለጫ ስትሆን አንድ ሰው የሰርጉ ቀን ሲደርስ በቤቱ በር ፊት ለፊት ላይ ድንገት ነጭ ድመት ካየ የእድሜ ልክ ደስታ ያገኛል ብለው በዕኑ ያምናሉ፡፡ ጥቁር ድመት የገደቢስነት ምልክት ተደርጎ ይወስዳል

ድመቶች ከሰው ጋር የሚተሻሹት ከአካላቸው ወይም ከገላቸው የሚወጣውን መዓዛ በዚያ በሚፈልጉት ሰው ላይ ለመቀባት ነው፡፡ ሌላ ጊዜ ያንን ሰው ወይም ድመት ከሩቁ ገና ሲመጣ የቀቡበትን ሽታ በስሜት ህዋሳቶቻቸው በመገንዘብ ሰውየውን ለይተው ያውቁታል፡፡

ድመቶች የባለቤታቸውን (የአሣዳጊያቸውን) ስሜት መጋራት ይችላሉ፡ አሳዳጊያቸው ስው የተከፋ ስሜት ውስጥ ካሉ እነርሱም አብረውት ሃዘን ውስጥ ይገባሉ፡፡ አሣዳጊያቸው ደስ ካለው ድመቶቹም የደስታ ስሜታቸውን በጭራቸው እንቅስቃሴ እና በተለያየ _ አካላዊ ጨዋታ ዘና በማለት የደስታ ስሜታቸውን ያንፀባርቃሉ፡፡

ከጅራታም እንስሳት ውስጥ ጭራቸውን ወደ ላይ ቀጥ አድርገው መያዝ የሚችሉት ድመቶች ብቻ ናቸው፡፡

* ምንም እንኳን ድመት ስራ በመስራት የሰውን ልጆች ባታግዝም የራስዋ ጥቅም አላት፡፡ ለምሳሌ፡-

በመኖርያ ቤት እና በመጋዘኖች ውስጥ ያለውን የአይጥ ወረራ
ትከላከላለች፡፡ አይጦቹን አድና የምትዘው ግን ለራስዋ ብላ እንጂ አካባቢውን ከአይጥ ለማፅዳት ብላ እንዳልሆነ ይታወቃል፡፡ በአንድም በሌላ መልክም ይሁን ግን ይህ ከድመቶች የሚገኝ ተረፈ ጥቅም ነው፡፡


አንብብበው ከወደዱት 👍ይጫኑ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አጥንቶቻችን የሰውነታችንን ከ10-20% ክብደት ብቻ ነው የሚይዙት

Light but strong

@Amazing_fact_433
ከፍተኛው የቴኒስ ሜዳ

ከባህር ጠለል በላይ 211 ሜትር ከፍታ ላይ ይገኛል ዱባይ።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
እርግቦች በ ሰዓት ውስጥ ወደ 60 ኪ.ሜ  መብረር ይችላሉ።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
2024/09/29 21:37:51
Back to Top
HTML Embed Code: