Telegram Web Link
ከላይ የምትመለከቱት ሰው Mihailo Tolotos ይባላል።

የተወለደው እንደ ኢሮፕያን አቆጣጠር በ 1856 ሲሆን ከተወለደ ጊዜ ጀምሮ  እስከሚሞት ድረስ ስለ ሴት ምንም ነገር አይቶም ሰምቶም አያቅም።

እናቱንም ቢሆን እንደወለደችው ህይወቷ ስላለፈ አያቃትም።የኖረው Mount Athos በሚባል የወንዶች ገዳም ነው፤ህይወቱም ያለፈው በ82 አመቱ ነው።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ካሮት ከመጠን በላይ መብላት የሰውነት ቆዳ ቀለም ወደ ቢጫ-ብርቱካናማ በተወሰነ መልኩ እንዲቀየር ያደርጋል 🙃

@Amazing_fact_433
በአማካይ እያንዳንዱ ሰው በሰዓት 15.7 ጊዜ ፊታቸውን ይነካሉ

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
👉 በእንቅስቃሴው ብቻ አለምን ሲያስገርም ሲያስቅ የነበረው  ተዋናይ #Mr_been በElectrical Engineering የPHD ባለቤት ነው::👍

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ጃጓር መሬት ላይ ብቻ ሳይሆን በውሃ ውስጥም በደንብ ማደን ከሚችሉት የድመት ቤተሰብ አባላት መካከል አንዱ ነው።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ሁልጊዜ ከመሬት ላይ ግማሽ ቀስተ ደመና እናያለን። ነገር ግን ከከፍታ ቦታ ስናየው ሙሉ ለሙሉ ክብ ቅርጽ ያለው ይመስላል።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ረሃብ በህንድ, 1876😰

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ይህንን ያውቃሉ

በ ፈረንሳዩ ኤፊል ታወር ላይ 20,000 የማብራት አምፑሎች አሉ ::

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
በምድር ላይ ካሉ ሰዎች ብዛት ይልቅ በአንድ ሰው አፍ ውስጥ ብዙ ባክቴሪያዎች አሉ።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
መሬትን ጨረቃ ላይ ሁነው ሲመለከቷት ይሄንን ትመስላለች።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ይህን ያውቁ ኖሯል ?

ራሰ በርሀዎችን አስመልክቶ አስገራሚ እውነታዎች ጋበዝናችሁ ! 😂

★ በሞሮኮ "ራሰ በራ"ን "የወንድ ልጅ ዘውድ!" ብለው ነው የሚጠሩት !

★ በቱርክሜኒስታን አንድ ወንድ ከአንድ በላይ ማግባት የሚችለው "ራሰ በራ" ከሆነ ብቻ ነው!

★ በብራዚል ሴቶች የትዳር አጋራቸውን ሲመርጡ ጥቅጥቅ ያለ እና ረዥም ፀጉር ካለው "ሴታሴት" ነው ብለው ስለሚያስቡ ፀጉሩ የገባ ወይም ሳሳ ያለን(ራሰ በራ) ወንድ ይመርጣሉ !

★ በኡዝቤኪስታን "ራሰ በራ" ወንድ ያለ መህር (ጥሎሽ) የማግባት ነፃነት አለው!

★ በአርጀንቲና " ራሰ በርሀ " ወንድ ያገባች ሴት የአካባቢዋ "እመቤት" ተደርጋ ትከበራለች !

★ በአውስትራሊያ አንዲት ሴት ከፀጉራም ወንድ ጋር ባለ ትዳር ብትሆንና "ራሰ በራ" ከሆነ ሌላ ወንድ ፍቅር ቢይዛት ፀጉራሙን ወንድ የመፍታትና ከ"ራሰ በራ"ው ጋር የመሆን ህጋዊ መብት ነበራት!

★ በቀድሞው ጊዜ በፊንላንድ በሚገኘው ሄልሲንኪ ዩኒቨርሲቲ ሴቶች ሲመዘገቡ በትምህርት ከሚያስመዘግቡት ውጤት በላይ አቅደው የሚገቡት "ራሰ በራ" ወንድን በፍቅር ማማለልን ነበር።

በኢትዮጲያ __ባዶ ቦታውን እናንተ ሙሉት እስኪ 😁

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
2011 በአርጀንቲና አምስተኛ ዲቪዚዮን በተደረገ ጨዋታ ዳኛው 36 ቀይ ካርዶችን አሳይቷል። በመጀመሪያው አጋማሽ ለአንድ ሰው የሰጠ ሲሆን በሁለተኛው አጋማሽ ግን ተጫዋቾቹ በመረበሻቸው በሜዳ ላይ ያሉትን 22 ተጨዋቾች ጨምሮ ከነ ተቀያሪ ተጫዋቾች እና የአሰልጣኞች ስታፍን ሳይቀር ሁሉንም በቀይ አሰናብቷል።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ፈረንሳይ ውስጥ የሚገኝ አንድ ካፌ ደንበኞችን ትሁት እንዲሆኑ ለማስተማር በሚል የሰወችን ትኩረት የሳበ የተለየ ሜኒው አዘጋጅቶ ነበር ።

እና እግር ጥሎት ወደዚህ ካፌ ቡና ለመጠጣት የሚመጣ ሰው. .. ከተስተናገደ በኋላ የሚከፍለው ፡ በካፌ ቆይታው ባሳየው ባህሪ ነው ።
.......
በዚህ መሰረት አንድ ሰው ወደዚህ ካፌ ገብቶ. .
እጁን እያጨበጨበ አስተናጋጇ ስትመጣ. .. ምንድነው አትታዘዙም እንዴ. . ባክሽ ቡና አምጭልኝ ካለ ፡ ለአንድ ስኒ ቡና ሲወጣ የሚከፍለው 7 ዩሮ ነው ።
..........
ሌላው ተስተናጋጅ ደግሞ. .. እባክሽን ቡና ታመጭልኝ ብሎ በትህትና ካዘዘ የቅድሙ ሰውዬ ከከፈለው ከሁለት ዩሮ በላይ ተቀንሶለት 4.25 ከፍሎ ይወጣል ።
.....
ሌላው ደግሞ መጥቶ. .. ልታስተናግደው የመጣችውን ሴት በማክበር እያናገረ. .. እንደምንዋልሽ እህቴ ፡ አየሩ እንዴት ይዞሻል ? እባክሽ ቡና ታመጭልኝ በማለት ካዘዘ ፡ የቅድሞቹ ደንበኞች ከከፈሉት በጣም በቀነሰ ዋጋ 1.40 ዩሮ ብቻ ከፍሎ አመስግኖ ይወጣል ።
.......
ጥሩ ያልሆነ ባህሪ የትም ያስገምታል ። በተቃራኒው ትህትና ፡ ሰውን ማክበር ፡ በዚህ ካፌ ብቻ ሳይሆን በየእለት ህይወት ፍቅርን እና አክብሮትን ያሸልማል
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
✔️ፊታቸውን ወደ ኋላ ሳያዛሩ ከበስተጀርባቸው ያለውን ነገር ማየት የሚችሉት ጥንችል እና በቀቀን ወፍ ናቸው፡፡

✔️❖ ጥንቸል መሮጥ እና መዝለል እንጂ መራመድ አትችልም።

✔️❖ ጥንቸል እና ጊኒፒግ የላብ እጢ የላቸውም::

✔️❖ ወንዱ ጥንቸል ሚስቱን ለሌሎች የሚያስተዋውቀው ላይዋ ላይ ሽንቱን በመሽናት ነው።


✔️❖ በለንደን መካነ አራዊት ውስጥ ነዋሪ የሆነችው ኮኪ የተባለች ወፍ የአዕዋፍን የእድሜ ሪከርድ በመስበር ትታወቃለች: 282 ዓመታትን በምድር ላይ የኖረችና የበረረች ታሪካዊ ወፍ ናት። የሰው ልጆች አማካይ እድሜ 80 ዓመት ሲሆን ኮኪ ልክ እንደ ሰው ረጅም እድሜ ነበራት ማለት ነው።

✔️ከአዕዋፍ ዝሪያ ውስጥ ሰማያዊ ቀለም መለየት የምትችለው ጉጉት ብቻ ናት፡፡

የሌሊት ወፍ ጆሮዋ ከተደፈነ መብረር አትችልም፡፡

❖ የሌሊት ወፍ ለመብረር ከዓይን ይልቅ ጆሮዋ ይጠቅማታል።

❖ የሌሊት ወፍ በጨለማ ለመብረር ማየት አያስፈልጋትም ምክንያቱም ለበረራ የምት ጠቀመው የብርሃን ሞገድን ሳይሆን የድምፅ ሞገድን ነው፡፡

❖ የሌሊት ወፍ ከጎጆዋ ወጥታ መብረር ስትጀምር ምን ጊዜም የምትታጠፈው በስተቀኝ አቅጣጫ ነው::

❖ የሌሊት ወፍ አጥቢ እንስሳ ናት፡፡ ከአዕዋፍ ወገን አጥቢ እንስሳ ውስጥ የምትመደብዋ እሷ ብቻ ናት፡፡

❖ ከአጥቢ እንስሳዎች መሐል መብረር የምትችለው የሌሊት ወፍ ብቻ ናት፡፡

❖ የሌሊት ወፍ ድምፅ የማስተጋባት እና ነጥሮ የመመለስ ባህርይን በመጠቀም ታዳኟን መለየት ትችላለች፡፡ ይህም (Echolocation) ይባላል፡፡ ይህን የኤኮሎኬሽን ተስጥኦ በመጠቀም በ6 ሜትር ርቀት ዙሪያ የሚገኙትን ጥቃቅን ነፍሳት እያደነች ትመገባለች፡፡

❖ የሌሊት ወፍ እግሮችዋ በጣም ቀጫጭን እና አቅም አልባ በመሆናቸው መቆምም ሆነ መራመድ አትችልም
፡፡

ይቀጥል ? አዎ ካሉ 👍👍 ይጫኑ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍ንስሮች የግብረ-ስሜት ግንኙነት ወይም ሴክሹዋል ኢንተርኮርስ የሚያደርጉት በአየር ላይ እየበረሩ ነው፡፡ የወባ ትንኞችም እንደዚህ አይነት ባህርይ አላቸው፡፡

👍 አብሮ ከመኖር አንጻር ከአንድ በላይ የተቃራኒ ፆታ ጓደኝነት የማይዙ ወይም የማይመኙ ታማኝ እንስሳት ቀበሮ…ንስር እና ዝዬ ናቸው፡፡

👍 ንስር ልክ እንደ ሰው እራሱ ገድሎ ከመመገብ ውጭ የሞተ እንስሳ አይመገብም፡፡

ንስር አንዴ መኖር የጀመረበትን ጎጆ በጭራሽ አይቀይርም፡፡

❖ ንስር እጅግ በጣም ጠንካራ ወፍ ከመሆኑ የተነሳ አጋዘንን የሚያክል ግዙፍ እንስሳ ከገደለ በኋላ ተሸክሞ መብረር ይችላል፡፡

ንስር የሚመገበውን አጥንት የሚሰባብረው በከፍታ ላይ ሆኖ ከሰማይ ወደ መሬት አጥንቱን በመወርወርና ከድንጋይ ጋር በማጋጨት ነው፡፡

ንስር እጅግ በጣም ከፍታ ካለው ሰማይ ላይ ሆኖ በምድር ላይ ያለውን ጥቃቅን ነገሮች አጥርቶ ማየት ይችላል። የንስር አይን የሚለው አባባል ያገኘውም ከዚሁ ነው።

❖ የፈረንሳይ ብሔራዊ አርማ አውራ ዶሮ ነው።

❖ የአሜሪካ ብሔራዊ አርማ ጥቁር ንስር ነው፡


ይቀጥል ?
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ይህ ሰው ለአንድ ዓመት ስቴዲየም ገብቶ ጨዋታዎችን ከመመልከት በመታገዱ በዚህ መልኩ Crane ተከራይቶ ጨዋታዎችን ለመመልከት ወስኗል!😂

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
🌟አህያ- አገር እና ህዝብን ያገለገለ አስተዋይ እንስሳ!

ከቤት እንስሳቶች ሁሉ ከውሻ ቀጥሎ አስተዋይ ጭንቅላት ያላት እንስሳ አህያ ናት፡፡



ከእንስሳቶች ሁሉ አቅጣጫን እና መንገድን በመለየት እና ፈጥኖ በመረዳት የምትበልጠው አህያ እንደሆነች ያውቃሉን?

ከቤት እንስሳቶች ሁሉ ራስዋን በራስዋ በመምራት እና በማስተዳደር የምትበልጠው አህያ እንደሆነች ያውቃሉን?

አህያ አንድ ጊዜ ያየችውን ወይም የሄደችበትን መንገድ በጭራሽ አትረሳም፡፡

አህያ ወደ ፊት እያነጣጠረች የኋላዋን ኮቴ ጥርት አድርጋ ማየት ትችላለች፡፡

አህያ በአመድ ላይ የምትንከባለለው በተፈጥሮ የሰርከስ አይነት ስፖርት ስለምትወድ ነው፡፡

አህያ የመሬት መንቀትቀጥ አደጋ ከመድረሱ በፊት በትክክል ምልክት መስጠት እና ቅድመ ጥንቃቄ ጩኸት በማሰማት የሰው ልጆችን ታገለግላለች ወይንም ትታደጋለች፡፡

ከቤት እንስሳት ሁሉ አህያ የምትጠላው ቢኖር ውሻን ነው፡፡ ይህ የአህያ እና ውሻ ጥል የተጀመረው ግን ሁለቱም የቤት እንስሳ ከመሆናቸው በፊት በጫካ እያሉ ነው፡፡

በጫካ ውስጥ ልክ እንደ ጅብ አህያን ሲያስቸግራት የነበረው ውሻ ነበር፡፡ ዱር በቃን ብለው ሁለቱን የቤት እንስሳ ከሆኑ በኋላ አህያ ቂምን ለልጅ ልጆችዋ ስታስተላልፍ ውሻ ግን ይህንን መረጃ ለትውልዱ አላስተላለፈም፡፡ ስለዚህ አሁንም ድረስ አህያ ቢቸግራት እና አማራጭ ቢጠፋ እንጂ ውሻ በሌለበት መንደር ብትኖር ደስ ይላታል፡፡

በጣም ጨዋ ከሚባሉ ፍትረታት ውስጥ ዶልፊን፣ ጋ'ንዳ፣ ፈረስ፣ እርግብ እና አህያ ዋንኞቹ ናቸው፡፡

አህያ በተፈጥሮ እርጋታን እንጂ ሩጫ አትወድም፡፡ አንዲት አህያ ድንገት መሮጥ ከጀመረች አንዳች ትልቅ ችግር በአካባቢው ውስጥ አለ ማለት ነው፡፡


ከወደዱት 👍👍
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🟪🟥🟦
🔵የ አዶቤ ፎቶ ሾፕ ሙሉ ትምህርት በአማርኛ


🟡😄ማንኛውንም አይነት የህትመት ስራዎች ለመስራት ይጠቅማችሃል።
ስልጠናው አዶቤ ፎቶሾፕ ሶፍትዌርን ይጠቀማል።


📱https://www.tg-me.com/EthioLearning19/2591
📱https://www.tg-me.com/EthioLearning19/2591
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ዝሆኖች መዝለል የማይችሉ ብቸኛው እንስሳ ናቸው።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
2024/09/29 19:21:33
Back to Top
HTML Embed Code: