Telegram Web Link
Forwarded from 4-3-3 Crypto (ᴛᴀᴍᴍᴇ ᴊʀ漫- 🦴)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from 4-3-3 Crypto (ᴛᴀᴍᴍᴇ ᴊʀ漫- 🦴)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
"ከምግብ ቤቱ ቁጭ ብዬ ምሳዬን እየበላሁ ነው" ይላል የዚህ ፎቶ ባለቤት

👇🏾

ከፊት ለፊቴ እድሜያቸው የገፋ ጥንዶች ምሳቸውን እየበሉ ነው: ገና ስመለከታቸው 'ሲያምሩ: ሲያስቀኑ' ብዬ አይኔን ከእነሱ ላይ አልነቀልኩም ነበር

ሰውዬው ከምግቡ እየቆረሰ አይን አይኗን በስስት እያየ ያጎርሳታል: እድሜ ልኬን እንደዚህ አይነት ህይወት ሙሉ የሚዘልቅ ፍቅር የምመኝ ሰው ስለሆንኩኝ ቀናሁባቸው

****

ምግብ ጨርሰው ሰውዬው እጁን ሊታጠብ ሲሄድ ተገጣጠምን

"ምን ያህል አመት አብራችሁ ኖራችሁ?"

"እኔ እድሜዬ 96 አመት ነው: እሷ ደግሞ 93 ናት: ቀጣይ ወር ላይ 75 አመት በትዳር የቆየንበትን እናከብራለን"

"ደስተኛ ናችሁ?" ብዬ ጠየቅኩኝ

"አዎን በጣም: እሷ ላለፉት አምስት አመታት በመርሳት በሽታ ተጠቅታ ምንም ነገር ትዝ አይላትም ነገር ግን ዛሬ በየወሩ ውጪ ወጥተን ምግብ የምንበላበት የፍቅር ቀን ስለሆነ ነው እዚህ የመጣነው"

"ታዲያ እሷ የማታስታውሰው ከሆነ ለምን ይዘሃት እዚህ መጣህ?"

ሰውዬው እንዲህ ሲል መለሰ

👇🏾

“እሷ ባታስታውሰውም: እኔ አስታውሰዋለሁ : አንዳችን ቢያመን ሌላችን ፈውስ ለመሆን ቃል አለን
!"

❤️🙌🏼

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
በሩሲያ ሞስኮ ከተማ የሚገኙ ገበሬዎች የላሞቻቸውን ወተት በሚያልቡ ጊዜ ለላሞቻቸው የቨርቹዋል ሪያሊቲን መሳሪያ ይጠቀማሉ ። ይሄ በሩሲያ ዘመናዊ ገበሬዎች የመጣው ሀሳብ ቨርቹዋል ሪያሊቲ ሄድሴቱ የላሞቹን ሴንስ በመውሰድ ላሞቹ ያሉበትን ሁኔታ በማስረሳት ደስተኛ እንዲሆኑ የሚያደርግ ሲሆን ብዙ ወተትም እንዲያመነጩ ያደርጋል ተብሏል ።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
🔵"ከአድካሚ የረጅም ሺፍት ስራ እየተመለስን ነው" ይላል ፎቶ ያነሳው ሰው

👇🏾

በባቡር እየተጏዝን ሳለ ይህ ወጣት ድካሙን መቆጣጠር ባለመቻሉ አጠገቡ ያለው ሰውዬ ትከሻ ላይ ጋደም ይላል: ሰውዬው ምንም አይነት ንቅናቄ አላሳየም: ይልቁኑስ ሰውዬውን ላለመረበሽ ትከሻውን ላለማነቃነቅ ተጠንቅቆ ተቀምጧል

"ልቀስቅስልህ : ከትከሻህ ላይ ላስነሳልህ ወይ?" አልኩት ይላል

ሰውዬው እንዲህ አለው

👇🏾

"ተወው ይተኛ: ሁላችንም ደክሞን ያውቃል:: ሁላችንም እሱ ቦታ ላይ ሆነን የሰዎችን ትከሻ መደገፍ ፈልገን እናውቃለን: ሁላችንም በደከመን ጊዜ ትንሽ ዘንበል የምንልበት ሰው አስፈልጎን ያውቃል!"

❤️🙌🏼
ሰው መሆኛ መንገዱ ብዙ ነው
!!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔈 #የዜጎችድምጽ

የ4 ልጆች እናት ሰራተኛ ፦

" እኔ ደመወዜ አንድም ጊዜ ሳይጨምር ይኸው ዘይት ጨምሮ ጨምሮ በሺህ ቤት ገብቷል። እንዴት መኖር እንዳለብኝ አልገባኝም።

ደመወዘኔን ምኑን ከምኑ እንደማደረገው ጠፍቶብኛል።

የሆነ ነገር በተፈጠረ ቁጥር የሚጨምረው ዋጋ ቁጥጥሩ የአንድ ሰሞን ወሬና ወከባ ይሆንና ዋጋው በዛው ጨምሮ ጣራ ነክቶ ይቀራል ፤ ይህ ከዚህ በፊት በዘይት አይተነዋል።

ነጋዴው አያዝንልን፣ የመንግስትም ሰዎች ተገቢና ዘላቂ ቁጥጥር አያደርጉልን ፣ የሚመጣው ሁሉ ግን እኛ ላይ ያርፋል።

እንደ ከዚህ ቀደሙ ' ዋጋ ጨመረ. ' ተብሎ ቁጥጥሩ የአንድ ሰሞን ግርግር ሆኖ በዛው ዋጋ ሁሉ ተሰቅሎ እንዳይቀር መደረግ ያለበት ሁሉ ይደረግ ፤ ኑሮው በጣም ከብዶናል። "
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የሰው ልጅ ምላስ በማይክሮስኮፕ ስር ሲታይ

@Amazing_fact_433
የአደበባይ ማዞሪያ መንገዶች አደገኛ የትራፊክ አደጋዎችን በከፍተኛ ሁኔታ እንደሚቀንስ ያዎቃሉ ???

ምክንያቱም አሽከርካሪዎች የሚሄዱበትን ፍጥነት የአደባባይ ማዞሪያ ጋር ሲደርሱ በእጅጉ ስለሚቀንሱ ነው። ከትራፊክ መብራቶች ጋር ከሚገናኙት መንገዶች ጋር ሲነፃፀሩ የትራፊክ ሁኔታን በጣሙ ነው የሚያሻሻሉት።

እንዲሁም ሰፊው የአደባባይ ዲዛይኖች ብዙ ተጨማሪ የትራፊክ ሁኔታዎችን (አይናቻውን በሱ ላይ እያደረጉ ውበቱን አይተው እስኪጠግቡ ቀስ እያሉ ይናዳሉ) በጣም የበለጠ ሁለገብ እንዲሆን ያደርገዋል።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
በ 4-3-3 Films የሌለ ፊልም የለም ..

አማርኛ ፊልም 👉 @Amharic_Films

እንግሊዘኛ ፊልም👉 @Films_433

እንግሊዘኛ ፊልም በትርጉም 👉 @Eng_Amhh

ህንድ በትርጉም 👉 @Hindi_Amharic

ተከታታይ ፊልም በትርጉም 👉 @Series_Amhh

ተከታታይ ፊልም ያለ ትርጉም👉 @SeriesBayX

ቱርክ ፊልሞች 👉 @ertugrulkuruls

Animation ፊልም 👉 @Animation_FilmsHd

4-3-3 Films 🔥
የእንግሊዝ ራግቢ ቡድን አሰልጣኝ ኬቭን ሲንፊልድ በእንግሊዟ ሊድስ ከተማ ግንቦት ወር ላይ በተካሄደው የማራቶን ሩጫ ላይ ተሳታፊ ነበር

👇🏾

ኬቭን ሲንፊልድ ራሱ የእንግሊዝ ራግቢ ቡድን ተጫዋች ነበር: ሮብ ቡሮው ደግሞ የቡድን አጋሩ ነበር ሆኖም ግን ከእለታት በአንዱ ክፉ ቀን በስትሮክ ተመትቶ ከዊልቼር ላይ ዋለ: ሰውነቱም አልታዘዝ አለው

*

ኬቭን ሲንፊልድ የማራቶን ውድድሩን ጨርሶ የፍጻሜ መስመሩን ከመድረሱ በፊት ያደረገው ነገር የብዙዎችን ልብ የነካ ድርጊት ነበር - ሮብ ቡሮውን ከዊልቼሩ ላይ አንስቶ ተሸክሞ የፍጻሜ መስመሩን አብረው ተሻገሩ

ስለሁኔታው ሲጠየቅ ኬቭን እንዲህ ይላል

👇🏾

“አብረን በወዳጅነት መልካሙን ሁሉ አይተናል: ድሎችን አጣጥመናል:: እሱ አሁን ችግር ላይ ነው ነገር ግን የእኔን ስኬት አብረን መቋደስ እንችላለን - በደስታም አብረን ነን: በችግሩ ልተወው አልችልም"

ማን አለህ ከጎንህ ?
!!
❤️🙌🏼
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from 4-3-3 ስፖርት በ ኢትዮጵያ (Lᴇᴏ Sɪᴍᴇʀᴀ)
የወንዶች 3000 ሜትር መሰናክል ማጣሪያ ውድድር በቀጥታ በዩትዩብ አልያም በ ፌስቡክ ገፃችን ይከታተሉ

በዩትዩብ ለመከታተል 👇

https://www.youtube.com/live/lsSq_Q3pYu0?si=-B3MEuX2TbMS0g1v

ፌስብክ ገፃችን ላይ ለመከታተል 👇

https://www.facebook.com/share/v/Vz1jQ1qBtKUjHLVo/
Forwarded from 4-3-3 ስፖርት በ ኢትዮጵያ (Lᴇᴏ Sɪᴍᴇʀᴀ)
የሴቶች 5ሺ ሜትር #ፍፃሜ ውድድር በቀጥታ በዩትዩብ አልያም በ ፌስቡክ ገፃችን ይከታተሉ

በዩትዩብ ለመከታተል 👇

https://www.youtube.com/live/0nl7gllKk80?si=ZNmrTHFRdr3m9syS

ፌስብክ ገፃችን ላይ ለመከታተል 👇

https://www.facebook.com/share/v/9Y3K5Zt974ZgWzs5/
እንኳን ደስ አለን !

ፅጌ ድጉማ በራሷ ጥረት ለሀገሯ የብር ሜዳልያ ማምጣት ችላለች ! 🙏❤️

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
     ╭─┅┅┅┅┅┅┅┅┅─╮
     ✯        
#ዶልፊን         ✯
     ╰─┅┅┅┅┅┅┅┅┅─╯

➡️- ከ ጎሬላ ቀጥሎ ከፍተኛ የማስተዋል ችሎታ ያለው እንስሳ ዶልፊን ነው።

➡️- ዶልፊኖች የሚያዳምጡት በራስ ቅላቸው ነው
- ከ አጥቢዎች መሐል እጅግ ፈጣን ዋናተኛ ዶልፊን ነው።

➡️- ዶልፊን የሚያንቀላፋው አንድ አይኑን በመጨፈን ነው።

➡️- ዶልፊኖች ስልጠና ተሰቷቸው ፀረ መርከብ ፈንጂዎችን ከ ባህር ውስጥ በመልቀም አገልግሎት ላይ ተሰማርተው የሰውን ልጅ ከ አደጋ መታደግ እንደሚችሉ በተግባር ተመስክሯል።

➡️- ዶልፊኖች የሰው ልጆችን በማዝናናት ፍቅራቸውን ይገልፃሉ። በመርከብ ጉዞ ወቅት ዶልፊኖች መርከቡን በማጀብ እና የተለያዩ ትርኢቶችን በማሳየት መርከበኞችን እና ተጓዦችን ያዝናናሉ።

➡️- በመርከብ ጉዞ ላይ የ ዶልፊኖች መታየት የባህር ማዕበል እና የመሳሰሉ የተፈጥሮ አደጋዎች እንደማይከሰቱ ጠቋሚዎች ናቸው። በመሆኑም መርከበኞች ዶልፊንን የ ሠላም ምልክት አድርገው ያያሉ።


╔═════✩˚⋆★⋆˚✩═════╗
       
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የኩላሊት ንቅለ-ተከላ ሲደረግ ነባሩ ኩላሊት አይወጣም ፣ ከባድ የደም ግፊት ወይም ከቁጥጥር ውጪ የሆነ ኢንፌክሽን ካልኖረ በስተቀረ ፣ አዲሱ ከጎን ይተከላል ።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
➡️1961 ተገልብጦ ሲነበብ ያንኑ 1961 ይሰጣል፡፡ በዚህ ዓመት ምህረት ከተወለዱት ታዋቂ ስዎች ውስጥ አንዱ ባራክ ኦባማ ነው፡፡ ከእንግዲህ ወዲያ እንደዚህ ተገልብጦ ሲነበብ መልሶ ራሱን የሚሰጥ ዓመተ ምህረት 6009 ብቻ ነው፡፡

➡️ በዓለማችን ላይ ሰፋፊ አውራ ጎዳናዎች ያላት አገር ብራዚል ናት፡፡

➡️ በብራዚል ውስጥ ያሉት አንዳንድ ሰፋፊ አውራ ጎዳናዎች ላይ 160 መኪናዎች በአንድነት ጎን ለጎን ሆነው ማለፍ ይችላሉ፡፡

➡️የጥንት ሮማውያን ኮልጌት ወይም የጥርስ ሳሙና ለመስራት ከሚጠቀሙበት ቅመማ ቅመም ውስጥ አንዱ የሰው ሽንት ነበር፡፡ ለጥርስ መፋቅያነት የሚገለገሉት ደግሞ የጃርት እሾክ እንደሆነ ለማንበብ ተችሏል፡፡

➡️ በ1999 ዓ.ም በብዙ ሚልየን የሚቆጠር ትርፍ ያለው የፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ ለመንግስት የከፈለው ግብር ዜሮ ዶላር ነበር!

➡️ በጣም ጥንታዊው የእህል ዝርያ የሚባለው አተር ነው፡፡

➡️ አኩሪ አተር እና ለውዝ ለድማሚት ቅመማ ያገለግላሉ፡፡

➡️ ከእሳተ ጎመራ ፍንዳታ ወይም ቅላጭ የሚወጣው አመድ ወይም ብናኝ ምርጥ የተባለ የጥርስ ሳሙና ወይም ኮልጌት ለመስራት ያገለግላል፡፡

➡️በጥንት ሮማውያን ዘመን አፍንጫው የተጣመመ ስው ለህዝብ አመራር፣ ለአስተዳደር እና ለኃላፊነት ብቁ ተደርጎ ይታመን ነበር፡፡

➡️ቴሌቪዥን ለልጆች እንደ ተፈጠሯዊ ሕመም ማስታገሻ ነው

እንዲቀጥል 👍
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በአሜሪካዋ ቨርጂንያ ግዛት ኖርፎልክ ከተማ ውስጥ የእግረኛ መንገድ ላይ ምራቅ መትፋት በሕግ ያስጠይቃል። 😅

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
የዋልታ ድብ ጉበት ከበላህ ትሞታለህ። ሰዎች ይህን ያህል ቫይታሚን ኤ መቋቋም አይችሉም።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
በምድር ላይ በጣም ከፍተኛው የተፈጥሮ ድምፅ የሚመጣው ከእሳተ ገሞራ ፍንዳታ ነው።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
2024/09/29 13:30:03
Back to Top
HTML Embed Code: