Telegram Web Link
ይህንን ያውቃሉ

95 % የድመቶች DNA ከ ነብሮች ጋር አንድ ነው።

@Amazing_Fact_433
በሲንጋፖር ወንጀል የሚባል ነገር በጣም አልፎ አልፎ የሚከሰት በመሆኑ አንዳንድ ሱቆች ሰው በማይኖርበት ጊዜና በምሽት ጊዜ እንኳን በራቸው ክፍት እንደሆኑ ትቶ የመሄድ ልማድ ተጠናውቷቸዋል

@Amazing_fact_433
መልካም አዳር 😁

©️ Fendisha

@Amazing_Fact_433
YES COIN በ TON የሚደገፍ እና 100% የተረጋገጠ ኤርድሮፕ ነዉ

እስካሁን ላልጀመራችሁ ከስር ሊንክ አለላችሁ።

ለመጀመር 👇
https://www.tg-me.com/theYescoin_bot/Yescoin?startapp=m20zYH

@EthioCrypto_433
@EthioCrypto_433
የዛሬውን የ5M የሀምስተር daily ኮምቦ ያሎሰዳቹ በክሪፕቶ ቻናላችን ለቀነዋል።

በዚህ ሊንክ ይግቡ 👉 @EthioCrypto_433
የእውቀት ማህደር ቁጥር 1.pdf
31.2 MB
📓ርዕስ፦የእውቀት ማህደር ቁጥር 1
📝ዘውግ፦ ጠቅላላ እውቀት

@Amazing_Fact_433 📚
የእውቀት ማህደር ቁጥር 2.pdf
32 MB
📓ርዕስ፦የእውቀት ማህደር ቁጥር 2
📝ዘውግ፦ ጠቅላላ እውቀት

@Amazing_Fact_433 📚
ቤርሙዳ ትሪያንግል.pdf
6.9 MB
📓ርዕስ፦ ቤርሙዳ ትሪያንግል
✍️ደራሲ፦ ቻርለስ ብሊዝ

በቤርሙዳ ትሪያንግል ውስጥ፦

ብዙ ሺ ሰዎች፤አውሮፕላኖች፤ጀልባዎችና መርከቦች ምን እንደገጠማቸው ሳይታወቅ ደብዛቸው ጠፍቷል። የሚገርመው በእነዚህ ጊዜያት ሁሉ አንድም ሬሳ ወይም የመርከብም ሆነ የአውሮፕላን ስብርባሪ አለመገኘቱ ነው።"

መጽሐፉን አንብቡት፤ብዙ እውነታዎችን ይዟል።
@Amazing_Fact_433 📚
በFeb18/2023 ለይ @crypto የሚለው username በ153,000Ton ወይም 1.14 ሚሊዮን ዶላር (66ሚሊዮን ብር በባንክ) ተሽጧል።

@Amazing_Fact_433
ለክረምቱ ምርጥ ምርጥ የሀገር ውስጥና የውጪ መፅሐፎችን፦

📔 =Fiction (ልቦለድ)
📒= History (ታሪክ)
📕= Politics (ፖለቲካ)
📗= Psychology (ስነልቦና)
📘= Biography (ግለ-ታሪክ)
📚= Self-help(ራስ አገዝ)
📓=Philosophy(ፍልስፍና)

ከፈለጉ በእምነት ላይብረሪ ላይ በነፃ ያገኛሉ

👇👇
@Bemnet_Library
@Bemnet_Library
Sheger Mekoya - የግፍ መዓት የወረደባቸው ሮሂንጋዎች! Rohingya Genocide በእሸቴ አሰፋ
ቴሌቪዥኑ ተከፍቶ የስፖርት ዜና እየቀረበ ነው. ..

ከሚወራው ውስጥ ደግሞ በተለይ .....
" ሰሞኑን ሲካሄድ በሰነበተው የአለም አቀፍ የቴኒስ ሻምፒዮና አሸናፊ ለሆነችው ወጣት የ40 ሺህ ዶላር ሽልማት ተበረከተላት " . ..የሚለው ዜና የሪቻርድን ጆሮና አእምሮ በርግዶ ገባ.
.......
ይህ አሁን የሰማው ነገር ለሪቻርድ ከባድ እና ለማመን የሚያስቸግር ዜና ነበር. ..
ላሸነፈችው ልጅ የተሰጣት አርባ ሺህ ዶላር ማለት የሱ የአመት ደሞዙ ነው ።
እና ይህን እያሰበ አንድ ነገር ወደ አእምሮው መጣና አጠገቡ ሆነው ይጫወቱ ወደነበሩት ሁለት ሴት ልጆቹ ተመለከተ ።
.......
ሪቻርድ በእለቱ የሰማው ዜና ጉዳይ መላ ሀሳቡን ተቆጣጠረው ፡ ጊዜ አላባከነም ፡ እናም የዛኑ ቀን ልጆቹ የቴኒሱን አለም መቀላቀል እንዳለባቸው ወስኖ ባለብዙ ገፅ እቅድ መጻፍ ጀመረ ።
.........
አስቀድሞ በያዘው እቅድ መሰረት በቴኒስ ዙሪያ የተጻፉ መፅሄቶችን እና ቪዲዮዎችን ሰብስቦ የተዋጣለት አሰልጣኝ ለመሆን ራሱን በራሱ ማስተማር ያዘ ። በመቀጠልም ልጆቹ ቴኒስ እንዲለማመዱ የሚያስችለውን እቅድ በስራ ላይ ለማዋል አሰበ ። ችግሩ ግን ይህን ለማድረግ የሚያስችል የገንዘብ አቅም አልነበረውም ። ሌላው ቀርቶ የቴኒስ መጫወቻ ራኬትና ኳሶችን እንኳን መግዛት አይችልም ። ስለዚህ ይህን ለማሟላት በጎን ራሱን እያስተማረ ገንዘብ ማጠራቀም ጀመረ ።
......
ከጥቂት ጊዜያት በኋላም ባጠራቀመው ገንዘብ የቴኒስ ራኬት መግዛት ቻለ ። የቴኒስ መጫወቻ ሜዳዎች አካባቢ ያሉ የቆሻሻ መጣያዎችን እየፈለገ የተጣሉ የሜዳ ቴኒስ ኳሶችን እየሰበሰበ ማጠራቀም ያዘ ።
...
ይህን ካደረገ በኋላ በአካባቢው ወደሚገኝ ሜዳ እየወሰደ ልጆቹን ማሰልጠን ጀመረ ።
....
ሆኖም አንድ ችገር ገጠመው ፡ ይኸውም ልጆቹን የሜዳ ቴኒስ በሚያለማምድበት ሜዳ አካባቢ የሚገኙ ምግባረ ብልሹ ወጣቶች ልጆቹን መተንኮስ ጀመሩ ፡ ሪቻርድ የሚበገር አባት አልነበረምና ልጆቹን ከጥቃት ለመከላከል ሲል ከነዚህ ሰወች ፀብ ውስጥ ገባ ።
.......
ትንኮሳው እየባሰ መጥቶም በዚህ ሜዳ መጠቀም እንደማይችል ተነገረው ፡ ይህን ሳይቀበል በመቅረቱም ፡ ጣቶቹ እስኪሰበሩና ጥርሶቹን እስኪያጣ ድረስ ከፍተኛ ድብደባ ደረሰበት
እንደዛም ሆኖ ሪቻርድ ፈርቶ ወደኋላ የሚልና ፡ ያሰበውን ሳያሳካ የሚተው ሰው አልሆነም ፡

ልጆቹን ዘወትር ይዞ እየሄደ ማሰልጠኑን ቀጠለበት ።
......
እንዲህ እንዲህ እያለ አመታት ተቆጠሩ ። ሁለቱ የሪቻርድ ልጆች ፡ በአካልም በእድሜም ፡ በቴኒስ ችሎታቸውም አደጉ ።
.........
የምርት መሰብሰቢያ ጊዜ !. .. የመኸሩ ወራት ደረሰ !!!🌾🌾🌾
.........
July 8/ 2000
በዚህ እለት የአለም የሴቶች ሜዳ ቴኒስ ሻምፒዮና የፍጻሜ ውድድር የእንግሊዝ ልኡላን ቤተሰቦች እና ታዋቂ ሰወች እንዲሁም የአለም ህዝብ በቀጥታ የሚከተታለው ውድድር በዊምበልደን የሚካሄድበት እለት ነው ።
.....
አንዲት ለአለም አቀፉ የቴኒስ መድረክ አዲስ የሆነች ፡ ቬኒስ ዊሊያምስ የምትባል ወጣት ተአምር በሚመስል መልኩ ራኬቷን ስትጠቀምበት የሚያየው ተመልካች በአድናቆት እየጮኸ ነው ።

አሰልጣኟ ከርቀት ሆኖ አንዴ ተመላካቾቹን አንዴ ልጁን ያያል ።
እናም ከደቂቃዎች በኋላ ቬኒስ ዊሊያምስ ተጋጣሚዋን በሚገርም ብቃት አሸነፈች ።
.....
ያ ፡ ለልጆቹ ሲል ብዙ ስቃይ ያየው አሰልጣኝ ፡ የተደበደበው. ... ከቆሻሻ መጣያ ኳስ እየሰበሰበ ልጆቹን ያለማመደው አሰልጣኝ በአለም ዝነኛ በሆነው የሜዳ ቴኒስ ሜዳ. በዊምበልደን መድረክ ልጁን አቅፎ በደስታ አለቀሰ ።
.....
ከጥቂት ጊዜያት በኋላም ሌላኛዋ ሴት ልጁ በትልቅ መድረክ አሸንፋ ድል ተቀዳጀች ። ሪቻርድ በደስታ አለም ዞረበት ።
....
ሴሪና ዊሊያምስ እና ቬኒስ ዊሊያምስ በሜዳ ቴኒስ ስፖርቱ አለም ፡ ለአመታት ብቻቸውን ነገሱበት ።
.....
ከአመታት በፊት በአርባ ሺህ ዶላር ሽልማት ለተደነቀው አባትና ፡ ለልጆቹ ሚሊዮን ዶላሮችን በየጊዜው ማፈስ ቀላል ነገር ሆነ ።
.....
እድለኛው አባት ለአመታት ጥረቱ ተሳክቶ ፡ ልጆቹን በቴኒሱ አለም የማይረሳ ስም እንዲኖራቸው አደረገ

.........
አንዳንዴ በህይወትህ ውስጥ የራስህን መንገድ ማዘጋጀት አለብህ።

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የ 53 አመቱዋ አሜሪካዊት ያሳደገችውን ልጅ አገባች

በ 14 አመቱ በማደጎ አሳደገችው ከ 10 አመት በሁዋላ አገባችው

ዘጊ ትውልድ 😬

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
✅️ALASKAN WOOD FROG ሚባሉት GALLERT እንቁራሪቶች በክረምቱ የበረዶ ወቅት 2/3 ኛ የሰውነታቸውን ፈሳሽ ወደ በረዶነት ቀይረው ለ 7 ወራት ያህል ያንቀላፋሉ!

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2024/09/28 15:23:08
Back to Top
HTML Embed Code: