Telegram Web Link
በታሪክ ውስጥ ካሉት ትላልቅ እና ከፍተኛ የታሪኮ ባለቤቶች የሮማውያን ግዛት አንደኛው ነው ሮማውያን በአውሮፓ፣ በኤስያና በከፍሪካ ግዛቶች ነበሯቸው እነዚህንም ግዛቶች ለ1000 ዓመታት እንደገዙ ይነገራል። በግዛቶቻቸው ውስጥም ብዙ አይረሴ ቅርሶችን ትተዋል። ከነዚህም ውስጥ፣ ሐውልቶች፣ አምፊ ትያትሮቾ፣ ህንጻዎች፣ መንገዶች፣ ድልድዮችና ቅርጻ ቅርጾች ይገኙበታል። ከነዚህም ውስጥ ዋንኛው ፑላ አሬና ፑላ ክሮኤሺያ ነው

ፑላ አሬና በክሮኤሺያ ኢስትሪያን ባሕረ ገብ መሬት ጫፍ ላይ ይገኛል እና ምናልባትም ከሮም ውጭ የሚገኘው ትልቁ አምፊቲያትር ነው። አወቃቀሩ የተገነባው በንጉሠ ነገሥት አውግስጦስ ዘመን (ከክርስቶስ ልደት በፊት ከ27 እስከ 14 ዓ.ል. ሲሆን ከእርሱ ቀጥሎ ዘውድ የደፉ ነገሥታት ብዙ ጊዜ አስፋፍተውታል። ከግዙፉ የኢስትሪያን የኖራ ድንጋይ የተገነባው መድረክ ዛሬም ውበቱን ጨርሶ አልተወም።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
⭐️ምንም እንኳን በርካታ የእንስሳት ዝርያዎች እንባ ቢያፈሱም ስሜታዊ ሆኖ ማልቀስ ግን የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ መለያ ነው። ከጀርባው ያለው ምክንያት ምንም ይሁን ምን ብዙ ሰዎች አንድ ሰው ስሜቱን በዚህ መንገድ መግለጽ ጤናማ ሊሆን ይችላል ብለው ያምናሉ::

⭐️ ነገሩ እንዲህ ነው በ ጃፓን ውስጥ ሴቶች በከፋቸው ሰአት እንባቸውን እየጠረገ የሚያፅናናቸውን መልከመልካም ወንድ ጠርተው ማሰራት ይችላሉ። የዚህ ሥራ ፈጠራ ባለቤት ሂሮኪ ቴራይ ይባላል።

⭐️ሂሮኪ ይህን እምነት እንደ የንግድ ሥራ ስትራቴጂ ተቀብሎት እየሠራበት ይገኛል። ስራው መልከመልካም የሆኑ ወንዶች የደንበኞቻቸውን እንባ እየጠራረጉ ስቅስቅ ብለው አብረው እንዲያለቅሱ በማድረግ ያን ሀዘናቸውን ድጋሚ እንዳያስታውሱት የሚያደርግ የማልቀስ አገልግሎት መስጠት ነው።

⭐️Rui katsu ወይም "እንባ ፈላጊ" በመባል የሚታወቀው ይህ ስራ በሴቶች ዘንድ ተወዳጅነት ያለው ሲሆን የጭንቀት መጠንን ያስወግዳል ተብሏል። በአለም ማህበረሰቦች ዘንድ ይህ የማልቀስ ዘይቤ ያልተለመደ ሊመስል ይችላል።

⭐️ሂሮኪ እንዲህ አይነት አገልግሎት ለመስጠት ምን እንዳነሳሳው ሲጠየቅ ሀሳቡን ውስብስብ በሚመስል መልኩ እንዲህ ሲል ገልፆታል 🗣 "በመጀመሪያ የጃፓን ጥንዶች እንባ በማነሳሳት በቅርቡ የተፋቱበትን ሁኔታ ለመፍታት ልዩ የምክር አገልግሎት እንደሚያስፈልግ አውቄአለሁ" ሲል አወዛጋቢ ሀሳቡን ሰጥቷል።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ሰላማችሁ እንደ ባህር አሸዋ ይብዛ✌️ እንዴት ናቹልኝ😘

ዛሬ የተወሰኑ 5 አዝናኝ የሆኑ እና ሽልማት የሚያስገኙ ጥያቄዎችን ዛሬ ወደ እናንተ እናደርሳለንሽልማቱ የ50 ብር ካርድ ሲሆን ቀድሞ በትክክል መልሶ ብዙ ነጥብ ላገኘ ሰው ይሆናል።

ጥያቄዎቹ የታዋቂ ሰዎችን ግማሽ ፊታቸውን እያሳየን መገመት ይሆናል ማለት ነው አብዛኞቹ ቀለል ያሉ ናቸው🤤ሽልማቷ ትንሽ እንደሆነች አውቃለው (እድሜ ለ433 Crypto😂) ነገር ግን አላማው እናንተን ለማዝናናት እና ምን ያክል የሰዎችን መልክ ከፊሉን አይተን እንለያቸዋለን በማለት ነው ያዘጋጀናቸው

እናም ጥያቄዎችን 1:10 ሲል እንጀምራለን😮‍💨 እንዳታረፍዱ ብዙም አንቆይም👍
ጥያቄ #1⃣

ማን ናት?
መልስ:- Shakira

@abdure90 ቀድሞ መልሶታል👏
🔥                STANDING            🔥

1.@abdure90 ............. 1point
ጥያቄ #2⃣

ማን ነው?
መልስ :- ሊዮ ሜሲ

@kaleb079 ቀድሞ መልሶታል👏
🔥                STANDING            🔥

1.@abdure90 ............. 1point

1.@kaleb079 .............. 1point
ጥያቄ # 3⃣ ማን ናት🤔
hint :- ኢትዮጵያዊት ተዋናይ
መልስ :- ማህደር አሰፋ

@kidustekalign ቀድሞ መልሶታል👏
🔥                STANDING            🔥

1.@abdure90 ............. 1point

1.@kaleb079 .............. 1point

1. @kidustekalign .......1point
ቀሪ ሁለት ጥያቄዎች ይቀሩናል ዝግጁ🔥🔥
ጥያቄ # 4⃣  
ማን ነው?🤔
መልስ :- Abdu Kiar

🅰🅱 THE BEST ቀድሞ መልሶታል👏
🔥                STANDING            🔥

1.@abdure90 ............. 1point

1.@kaleb079 .............. 1point

1. @kidustekalign .......1point

1. 🅰🅱 THE BEST ...... 1point
👉ቀሪ አንድ የመጨረሻ ጥያቄ ነው# ምናልባት ከነዚህ 4 መላሾች ውስጥ አንዱ ቀድሞ ከመለሰ ውድድሩ ይጠናቀቃል። ካልሆነ ደግሞ ሌላ ሰው የሚመልሰው ከሆነ 6ኛ ጥያቄ እንጨምር እና ከመላሾቹ ብቻ የምናስቀድም ይሆናል
ጥያቄ #5⃣

ማን ነው?
መልስ :- ዴቪድ ቤካም

@Bektabor ቀድሞ መልሶታል👏
2024/09/28 15:31:02
Back to Top
HTML Embed Code: