ኡጋንዳዊው ዮርዳኖስ ኪንዬራ ይባላል በ 5 ዓመቱ አባቱ በሕጋዊ ፍልሚያ መሬታቸውን ሲያጡ ተመልክቷል፡፡
በትምህርት ቤት 18 ዓመታትን ያሳለፈ ሲሆን ጠበቃ ሆኖ ከ 23 ዓመታት በኋላ የአባቱን መሬት ማስመለስ ችሏል።
@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
-------------\\-------------
እንደ ሌሎች የሀገራት መሪዎች በተቀናጣ መኖሪያ ቤት አይኖሩም።ፕሬዝዳንት ከመሆናቸው በፊት ይኖሩበት ከነበረው የገጠር መኖሪያ ቤታቸው ነው የሚኖሩት።
ፕሬዝዳንቱ መኪናቸውም ቢሆን ጥይት የማይበሳ እና ዘመናዊ አልነበረም። የ1987 ስሪት የሆነችው ቮልስ ዋገን መኪና ናት ።
አብዛኞች እኔን የ ዓለማችን ድሃው ፕሬዝዳንት ብለው ይጠሩኛል። እኔ ግን ድሃ እንድሆንኩ አይሰማኝም ድሃዎች እራሳቸውን የተቀናጣ ኑሮ ለማኖር ሲሉ የደሀውን እና የሀገርን ገንዘብ የሚያግበሰብሱት ናቸው ይላሉ ።
እ.ኤ.አ. ከ 2010-2015 ኡራጓይን በፕሬዝዳንትነት የመሩ የቀድሞው የኡራጓይ ፕሬዝዳንት Jose Mujica
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ይህ ስዕል "ፈተናን በድጋሚ መውደቅ" ይባላል
ስዕሉ የተሳለው በእውቁ ራሺያዊ ሰአሊ ፌዶር ራሽቲንኮቭ ሲሆን የስእሉ ጭብጥ ከትምህርት ቤት ፈተና ወድቆ ወላጆቹ ፊት በሃፍረት የቆመ አንድ ታዳጊን ያሳያል
ታዳጊው ፈተናውን በድጋሚ በመውደቁ በቤተሰቡ ፊት ራሱን አቀርቅሮ ወንድሙን ጨምሮ የቤተሰቡ አባላት ሁሉ "እንዴት ድጋሚ ትወድቃለህ?" ብለው በሃፍረት አንገቱን አስደፍተውት ያሳያል
የአርቲስቱ መልእክት "እንደ ውሻው ተቀበሉት" የሚል ነው
በስእሉ ላይ እንደሚታየው ታዳጊው ፈተናውን ቢወድቅም የውሻው ፍቅር አልጎደለበትም - በውድቀቱም ሆነ በስኬቱ ከፍቅር አልጎደለበትምና
ይህ በ1952 እ.ኤ.አ የተሳለው ስእል ሰዎችን በፍቅር እና በትህትና ከውድቀታቸው ስለማንሳት ተምሳሌት ሆኗል
በሰዎች ውድቀት ከፍቅር አትጉደሉ

የሚገርመው የሞተው በ96 አመቱ ነበር
@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
◎ ትላንት የማላዊውን ምክትል ፕሬዝዳንት ሳውለስ ቺሊማን እና ሌሎች 9 ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ አውሮፕላን ጠፍቶ ሲፈለግ ነበር
◎ ፕሬዝዳንቱ አሁን ባወጡት መግለጫ ምክትል ፕሬዘዳንቱን ጨምሮ ሁሉም 9 ሰዎች ሞተው ተገኝተዋል ብለዋል
🕊️🌹🇲🇼
@Amazing_Fact_433
◎ ፕሬዝዳንቱ አሁን ባወጡት መግለጫ ምክትል ፕሬዘዳንቱን ጨምሮ ሁሉም 9 ሰዎች ሞተው ተገኝተዋል ብለዋል
🕊️🌹🇲🇼
@Amazing_Fact_433
👇🏾
እዚህ ፎቶ ላይ የሚታዩት ግርሃም ቤል እና ማርጋሬት ሄሎ ናቸው
ግርሃም ቤል ስልክን የፈጠረ የሳይንስ ሊቅ ነው:: የመጀመርያውን የስልክ ጥሪ ሙከራ ሲያደርግ በስልኩ የሌላኛው ጫፍ ሚስቱ ማርጋሬት ሄሎ ነበረች
ስልኩን ስታነሳው የመጀመርያው ቃል "ሄሎ" ብሎ ስሟን መጥራት ነበር:: ከዚህ ወዲያ ነበር የስልክ ጥሪ መጀመርያው "ሄሎ" ሆኖ የቀረው
አለም ቀኑን ሙሉ በቢሊዮን ጊዜ ስሟን ሲያነሳ ይውላል - ስም ካስጠሩ አልቀር እንዲህ ነው እንጂ🤷🏾
👇🏾
ሄሎ ማይ ፒፕል !❤️🙌🏼
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የማሪያኔ ባችሜየር ልብ የሚነካ ታሪክ
ማሪያኔ ባችሜየር ሰኔ 3 ቀን 1950 በጀርመን ተወለደች! ለልጇ አና በጣም አፍቃሪ እና ታማኝ እናት ነበረች። አና የማሪያን ህይወት ብርሃን ነበረች ደስተኛ እና ብሩህ ትንሽ ልጅ በዙሪያዋ ላሉ ሰዎች ሁሉ ታላቅ ደስታን የምታመጣ ህፃን ነበረች ማሪያ ቤታቸውን በፍቅር እና በደስታ በመሙላት ለአና ጥሩ ሕይወት እንዲኖራት ጠንክራ ትሰራ ነበር
የሚያሳዝነው ግን በ1981 ይሄ ሁሉ ነገር ተዘበራረቀ መጋቢት 5, 1981 አና የሰባት ዓመት ልጅ እያለች ክላውስ ግራቦቭስኪ በተባለ ሰው ተደፍራ ተገደለች። ከዚያ በኋላ ያለው ህመም ለ ማሪያ በጣም ከባድ ነበር ማሪያን የምትወዳትን ሴት ልጅ በሞት ማጣቷን መቀበል አልቻለችም !
በ1981 በክላውስ ግራቦቭስኪ የፍርድ ሂደት ላይ ማሪያን ዓለምን ያስደነገጠ ነገር አደረገች የፍርድ ሂደቱ በተጀመረ በሶስተኛው ቀን ሽጉጡን በድብቅ ወደ ፍርድ ቤት ይዛ ገብታ ግራቦቭስኪን በጥይት 8 ጊዜ ተኩሳ ፍትህን በእጇ አስገባች !
ለድርጊቷ የእስር ቅጣት ቢፈረድባትም ነገር ግን ብዙ ሰዎች ለአና ብላ ያደረገችው ነገር ስለሆነ ብዙ ሰው ትክክለኛ ነገር እንዳደረገች አስበዋል !
ማሪያን በሴፕቴምበር 17፣ 1996 ከዚህ አለም በሞት የተለየች ሰሆን ነገር ግን የእናት ታሪክ የእናት ፍቅር ምን ያህል እንደሆነ በማርያን አይነተናል ልጇን በሞት በማጣቷ የሚደርስባትን ጥልቅ ህመም የሚያሳይ ልብ የሚነካ ታሪክ ለ አለም አስተላልፋለች !

ፔዮ የ15 አመት ፈረስ ነው
"ፈረስ ማለት ሰው የሆነ ነው ሰው የጠፋ ዕለት"
በፈረንሳይ ሀገር ካሌይስ ግዛት ውስጥ እውቅናን ያተረፈው ይህ ፈረስ የዕለት ተዕለት ስራው በየሆስፒታሎቹ እየዞረ በእድሜ የገፉ እንዲሁም በፅኑ የታመሙ በሽተኞችን ማፅናናት ነው
ፔዮ ከበሽተኞቹ አልጋ ጋር ሲደርስ ታማሚዎችን በትንፋሹ በማሞቅ እና እየሳማቸው ያፅናናቸዋል
የፔዮ ጉብኝት የደረሳቸው በሽተኞች "እጅግ የሚገርም ሃይል ያለው ፈረስ ነው: እሱ አንድ ጊዜ መጥቶ የጎበኘው ታማሚ ከበሽታው የመፈወስ ያህል ነው የሚሰማው" ይላሉ
👇🏾
"ፈረስ ማለት ሰው የሆነ ነው ሰው የጠፋ ዕለት"
❤️🙌🏼

ኤሺማ ኦሀሺ ድልድይ
በጃፓን አንደኛ በአለም ደግሞ ሶስተኛ ቀጥ ያለ ድልድይ ነው
የ1978 ዲኤክስ ወይም የ1971 ወያኔ ቶዮታህን ይዘህ አስበው ይህንን መውጣት
@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
በጃፓን አንደኛ በአለም ደግሞ ሶስተኛ ቀጥ ያለ ድልድይ ነው
የ1978 ዲኤክስ ወይም የ1971 ወያኔ ቶዮታህን ይዘህ አስበው ይህንን መውጣት
@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
Yes coin አመለጠን እንዳትሉ በሁዋላ 🤩
በ Ton Coin List ሆኑዋል
አሁኑኑ ጀምሩ ያልጀመራችሁ🧠
👇
https://www.tg-me.com/theYescoin_bot/Yescoin?startapp=m20zYH
በ Ton Coin List ሆኑዋል
አሁኑኑ ጀምሩ ያልጀመራችሁ
👇
https://www.tg-me.com/theYescoin_bot/Yescoin?startapp=m20zYH
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Telegram
Yescoin
Join us in creating the world's preferred cryptocurrency! Uniting 100,000,000 people to experience joy, hope, and empowerment! Claim your first crypto wealth in the simplest way possible! Yes, it is!
Online ስራ መስራት ከፈለጉ
የተለያዩ አዳዲስ Airdrop ማወቅ ከፈለጉ
ስለ ሃምስተር Tap Swap Yescoin እና ሌሎችም መረጃ ከፈሉጉ 433 Crypto ቻናልን ይቀላቀሉ ።
JOin👉 @EthioCrypto_433
የተለያዩ አዳዲስ Airdrop ማወቅ ከፈለጉ
ስለ ሃምስተር Tap Swap Yescoin እና ሌሎችም መረጃ ከፈሉጉ 433 Crypto ቻናልን ይቀላቀሉ ።
JOin👉 @EthioCrypto_433
መንጌ በጠዋቱ ተነስቶ ሻወር ሲወስድ የእጅ ሰዓቱን እዛው ረስቶ ከቤት ይወጣል።
ቢሮው እንደገባ የእጅ ሰዓቱን ሊያይ ቢሞክር ሰዓቱ የለም። የደህንነት ሀላፊው ተስፋዬ ወ/ሰንበት ጋር ይደውልና በአስቸኳይ ሰዓቱ የት እንዳለ አብዮታዊ መመሪያ ያስተላልፋል።
ከአንድ ሰዓት ቆይታ በኃላ ባለቤቱ ደውላ ሰዓቱን ረስቶ እንደሄደ ስትነግረው ወደ ደህንነት ሀላፊው ደውሎ "ተስፋዬ ቅድም ይጣራ ያልኩህን ተወው አግኝቼዋለሁ..." ሲለው "ምነው ጓድ መንግሥቱ 150 ሰው ይዘን መርምረን 70ዎቹ አምነዋል እኮ"😁
@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM