Telegram Web Link
ይሄንን ያውቃሉ ???

ጥቁር ሆኖ የተወለደ ነገር ግን በእርጅና ጊዜ ወደ ነጭነት የሚለወጥ ፈረስ አለ። የሊፒዛን ፈረስ እንደ ኦስትሪያ፣ ክሮሺያ፣ ሃንጋሪ እና ስሎቬንያ ባሉ የአውሮፓ አገሮች ውስጥ ይገኛል።

@Amazing_Fact_433 @Amazing_Fact_433
Law & Order ለአመታት እየታየ ያለ ፡ በወንጀል ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ተከታታይ የቴሌቪዥን ፊልም ነው .
እዚህ ፊልም ላይ ደግሞ እውቋ አሜሪካዊት አክትረስና ፕሮዲውሰር Mariska Hargitay መርማሪ ፖሊስ ሆና እየተወነች ትገኛለች ።
.....
እና ሰሞኑን ፡ የተለመደውን የመርማሪነት ገፀባህሪዋን ተላብሳ በኒውዮርክ ጎዳና ይህንን ፊልም እየተቀረፀች እያለ አንዲት ታዳጊ ህጻን ወደሷ መጣች ።
....
ልጅቱ ድንገት እንደመርማሪ ፖሊስ ሆና የምትተውነውን ኦሊቪያን ስታይ ፡ የእውነት ፖሊስ እንደሆነች በማመን ከእናቷ ጋር ተጠፋፍታ ቤቷ መሄድ እንዳልቻለች ነገረቻት ።
ድንገት በቀረጻ መሀል ያላሰበችው ሌላ ትእይንት ያጋጠማት መርማሪ ፖሊስ ኦሊቪያ ፡ አይ እኔ የእውነት ፖሊስ አይደለሁም ፊልም እየሰራሁ ቀረጻ ላይ ነኝ ልረዳሽ አልችልም አላለቻትም ።
....
ከዛ ይልቅ ልጅቱን ማናገር ካወራቻት በኋላ በየቦታው የተደገኑት ትላልቅ ካሜራዎች ቀረጻውን እንዲያቆሙ ነግራ ፡ የልጅቱን እናት ማፈላለግ ጀመረች ።
ከሀያ ደቂቃ በኋላም ልጇ የጠፋችባትን እናት አግኝታ ፡ በፊልም ውስጥ የእውነት የፖሊስነት ተግባሯን ተወጣች ።
....
Mariska Hargitay በወቅቱ ከምንሰራው ፊልም ይልቅ የልጅቱ ጉዳይ አሳሳቢ ነበር ። ይህችን ታዳጊ ለመርዳት ደግሞ የግድ የእውነት ፖሊስ መሆን አይጠበቅብኝም ስትል ተናግራለች።

ቅድሚያ ሰብአዊነት
!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ቤቲ ሮቢንሰን ፡ በተሳፈረችበት አውሮፕላን ላይ በደረሰበት አደጋ ምክንያት መሞቷ ሲነገር ያላዘነ አሜሪካዊ አልነበረም ።

ይህች ጎበዝ አትሌት ፡ ሀገሯን አሜሪካንን በአለም አቀፍ የኦሎምፒክ መድረክ ያስጠራች ጎበዝ አትሌት ብቻ ሳትሆን ሪከርድ ሁሉ ሰባሪ ነበረች ። እና ብዙ በምትሰራበት እድሜ በአውሮፕላን አደጋ ማለፏ የሚያስቆጭ ዜና ነው ።
፨.
ወዲያው ግን በዚህ የአውሮፕላን አደጋ ምክንያት ፡ ሞተች ተብሎ የታዘነላት ቤቲ ሮቢንሰን ተአምር በሚመስል ሁኔታ በህይወት እንደተገኘች ተነገረ ።
....
በዚህ አደጋ ተርፋ በህይወት ስትገኝ እራሷን ስታ ነበር ። በማግስቱም አልነቃችም ። አደጋው ከደረሰ ከሳምንት በኋላም መንቃት አልቻለችም ። እንዲህ እንዲህ እያለም ፡ ለሰባት ወራት ሙሉ ኮማ ውስጥ ሆና እራሷን ሳታውቅ ቆይታ በመጨረሻ ነቃች ።
.....
ቤቲ ሮቢንሰን ፡ ለወራት ከነበረችበት ኮማ ውስጥ ነቅታ ለመሄድ ስትሞክር ግን የሚታሰብ አልሆነም ።

ያቺ በእግሮቿ ትከንፍ የነበረችው ፡ በኦሎምፒክ መድረክ ይምዘገዘጉ የነበሩት እግሮቿ ፡ ከአደጋው በኋላ አደለም መሮጥ ፡ መራመድ ጠፋባቸው ።
.......
በእግሮቿ ለመሄድ መለማመድ ጀመረች .
.....
ይህ እንደገና ቆሞ ለመሄድ የሚደረግ ትግል ሁለት አመታትን የፈጀ ነበር ። ከዚህ በኋላ ቆሞ መሄድ ብቻ ሳይሆን ፡ እንደ ድሮው መሮጥ ፈለገችና ልምምዷን ጀመረች ።
.......
በመጨረሻም. ... በአውሮፕላን አደጋ ምክንያት እንደሞተች የተነገረው ፡ ለሰባት ወራት ኮማ ውስጥ የነበረችው ........ እንደገና ቆሞ ለመራመድ ሁለት አመታት የፈጀባት ቤቲ ሮቢንሰን. .... ከዚህ ሁሉ በኋላ በ1936 ተካሂዶ በነበረው ኦሎምፒክ ላይ ተሳትፋ ውድድሩን በማሸነፍ የወርቅ ሜዳልያ አገኘች ።
........
ቤቲ ከዚህ በኋላም በተለያዩ ውድድሮች ፡ስትሳተፍ የኖረች ሲሆን ፡ ደስተኛ ህይወት ኖራ. . እርጅናን አጣጥማ ከዚህ አለም በሞት ስትለይ 89 አመቷ ነበር ።
......
UNBEATABLE Betty ! የማትበገረው
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Villisca Axe Murder House Vollisca ውስጥ የሚገኝ ድሮ የተሰራ መኖርያ ቤት ሲሆን ይሄ ቤት እልፍ በሚያህሉ ቱሪስቶች(ጎብኚዎች) እና paranormal expertኦች ይጎበኛ።

በ1912 እዚ ቤት ውስጥ 5 ህፃናት እና 2 ትላልቅ ሰዎች (ሙሉ ቤተሰብ) በተመሳሳይ ሁኔታ በመፍለጫ ተፈልጠው ሞተዋል የነዚህ ሰዎች አፅም አሁንም ድረስ እዛው ቤት ውስጥ አለ ታድያ Paranormal expertኦች እና አንዳንድ ጎብኚዎች አ፦ንዳሉት ከሆነ እዚ ቤት ውስጥ ለሊታቹን ካሳለፋቹ አንድ መፍለጫ የያዘ ሰው እያፈጠጠባቹ ማየታቹ ማይቀር ነገር ነው (ግን ጀለስ እዚ ቤት ዝምብሎ አይታደርም እዚ ቤት ውስጥ አንድ ለሊት ለማሳለፍ ለማደር የግድ $428(17,120 ብር)መክፈል ይጠበቅብሀል።

ታድያ እዚ ቤት ውስጥ Nov 2014 አንድ ነገር ተፈጠረ አንድ Robert Steven Laursen Jr የተባለ የ37 አመት ወጣት ከRhinelander ከጓደኞቹ ጋር ይሄን ተአምራዊ ቦታ ሊያይ ይመጣል። ጉብኝቱ ተጀምሯል አሁን ከጓደኞቹ ጋር እዛ ቤት ውስጥ ነው ማታ 6 ሰዐት አካባቢ ነው ከጓደኞቹ ተለይቶ እየዞረ አንዳንድ ነገሮችን ማየት ይጀምራል.....

በግምት 5:15 ይሆናል ጓደኞቹ የት ሄዶ ነው ብለው ተደናገጡ ቤቱ ሰፊ ስለነበር ሊፈልጉት ተበታተኑ ይሄን ጊዜ Robert አንዱ ኮሪደር ላይ ደለቱ በመፍለጫ ተወግቶ ወድቆ ነበር አንደኛው ጓደኛው አገኘው ጊዜ ሳያጠፋም 911 ደወለ Robert በአምቡላንስ ሆስፒታል ደረሰ ህይወቱም መትረፍ ቻለ ግን ግን ይሄን ጊዜ Robert የብዙ ትላልቅ ቻናል እነBBC,CNN የመሳሰሉ ትልልቅ የዜና ድርጅቶች ትኩረት ሆኖ ነበር...

ግን ግን ምን እንደተፈጠረ ለማንም ሊናገር ፈቃደኛ አልነበረም በገንዘብ ሁላ ቢያስማሙት አሻፈረኝ አለ በሱ ጉዳይ አንድ አንኳር ማስረጃ ተገኘ የተወጋው 6:45 ላይ ነው ይሄ ደሞ ባለመፍለጫው ሰውዬ በ1912 አንድ ሙሉ ቤተሰብ በተለያየ ቀን 6:45 ላይ ነበር ሁሉንም የገደላቸው !

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
እንግዳ የሆነ ሰውን በሕልም ውስጥ ማየት...

ይህ በእውነቱ እንቅልፍዎን ሊያበላሸው ይችላል። አንድ እንግዳ ሰው በሕልማችሁ ውስጥ ከየችሁ ያ ማለት እነሱ ሙሉ በሙሉ የማይታወቁ አይደሉም... ነገር ግን አንድ መልእክት ለማስተላለፍ የሚሞክር አንድ መንፈስ በዙሪያዎ አለ።

@Amazing_Fact_433 @Amazing_Fact_433
አስገራሚ እውነታዎች

1. 70% ህልምህ ሚስጥራዊ መልእክት አለው !

2. ወደ 20 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች ከእናንተ ጋር አንድ አይነት የልደት ቀን አላቸው !

3. አንድ የኮሪያ የሥነ ልቦና ባለሙያ አንድ ሰው ከኮማ ሲነቃ መናፍስትን ፣ ጭራቆችን እና ሌሎች ፓራኖርማል ፍጥረታትን የማየት እድሉ 90% ዕድል አለው !

4. እንደ ፓራኖርማል ባለሙያዎች ገለጻ ከሆነ ከህልማቹ የማታውቃቸው ሰዎች የምታዩ ከሆነ በዙሪያቹ የተደበቁ መናፍስት እንደሆኑ ጥናቶች አረጋግጠዋል !


5. አብዛኛዎቹ  የምናያቸው ህልሞች በእውነተኛ ህይወታችን ውስጥ እውን እንዲሆኑ የምንፈልጋቸው ነገሮች ናቸው።


6. በትንሽ ነገር የሚያለቅሱ ሰዎች በጣም የዋህ ልብ አላቸው ሲኖራቸው በትንንሽ ነገሮች የሚስቁ ሰዎች ደሞ በጣም ብቸኛ ሰዎች ናቸው !


7. በምትተኙበት ጊዜ ጥላቹ በክፍላቹ ውስጥ እንደሚዘዋወር ኤክስፐርቶች ይናገራሉ !

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
በምትተኙበት ጊዜ ባዶ ወንበር አጠገባችን በጭራሽ አትተው ወይም አታስቀምጡ...

እንደ ፓራኖርማል ባለሙያዎች ገለፃ ከሆነ በምትተኙበት ጊዜ ማንኛውንም ወንበር በክፍላችሁ ውስጥ ባዶ አድርገው አትተዉ ወይም አታስቀምጡ። በክፍላችሁ ውስጥ ባዶ ወንበር ተወችሁ ወይም አስቀመጣችሁ ማለት መንፈሶቹ መጋበዝ ማለት ነው።

በዛ ሰዓት መንፈሶቹ ተቀምጠው የፈጡባችኋል። እናንተ ላታዮዋቸው ትችላላችሁ... ነገር ግን እነሱ መንፋሶቹ እናንተው ላዮ አፍጥጠው እየተመለካቷችሁ ይገኛሉ።

ይህ ማለት ዳግሞ በኛ ኑ ተቀመጡ ፏ በሉ እንደ ማለት ነው።

@Amazing_Fact_433 @Amazing_Fact_433
ተዋወቁት

Louis Pasteur / ሊውስ ፓስቸር / ይባላል የክትባትን መርህ Principle of vaccination, Microbial Fermentation , እንዲሁም ቻስቸራላይዜሽንን / pasteurization ን ተመራምሮ ለዓለም ያበረከተ ድንቅ ፈረንሳዊ ኬሚስት እና ማይክሮባዮሎጂስት ነበር ! ለዚህም ወተትን እና ሌሎች ፈሳሽ ምግቦችን አፍልቶ በማቀዝቀዝ ሳይበላሹ እንዲቆዩ ለማስቻል የምንጠቀምበት የ Pasteurization / ፓስቸራላይዜሽን በስሙ ተሰይሞለታል !

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
ይህ ምስል በ1947 ኮንጎ በቤልጅየም ቅኝ ግዛት ሥር በነበረችበት ዘመን የተነሳ ነው - ነጮቹ የቅኝ ገዢዎቹ ልጆች ጥቁሩን ህፃን የወፍ ጎጆ ውስጥ ቆልፈውበት ልክ እንደ አሻንጉሊት ሲዝናኑበት ያሳያል። 💔

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
Efootball 2024 oflline 🤩

በጌም ቻናላችን ያገኙታል 😍

Click Here 👉Efootball2024
ይህንን ያውቃሉ ???

ወደ ኤቨረስት ተራራ ጫፍ በሚወስደው መንገድ ላይ ከ200 በላይ አስከሬኖች ተቀምጠዋል። አስከሬኖቹ በከፍታ አውራጆች እንደ መለያ ሆነው ያገለግላሉ እናም... "Green Boots" የሚል ቅጽል ስሞች ተሰጥቷቸዋል።

@Amazing_Fact_433 @Amazing_Fact_433
ይህንን ያውቃሉ ???

ሔለን እና ሌስ ብራውን የተባሉ የካሊፎርኒያ ጥንዶች ሁለቱም የተወለዱት በ December 31 ቀን 1918 ነው። ለ75 ዓመታት በትዳር ቆይተዋል እና ሁለቱም በ94 ዓመታቸው የኖሩ ሲሆን... ሁለቱም በ2013 በአንድ ቀን ልዩነት ሞተዋል። 🥰

@Amazing_Fact_433 @Amazing_Fact_433
ጂኒየሶች እና እንግዳ ጠባያቸው

፩) ፓይታጎረስ

"የቬጅተሪያኖች አባት" በመባል ይታወቃል። ከስጋ የፀዳ ህይወትን ታዋቂ አድርጓል። ፓይታጎረስ ቬጅቴሪያን ይሁን እንጂ ባቄላ አምርሮ ይጠላል። ከራሱ አልፎ ተከታዮቹ እንዳይመገቡት ይመክራል። ይህ ለባቄላ ያለው መራር ጥላቻ ሃይማኖታዊ ይሁን የጤና ባይታወቅም ለሞቱ መንስኤ ሆኗል። በአፈታሪክ እንደሚነገረው አንድ ቀን ጠላቶቹ አድፍጠው ጠበቁት። ፓይታጎረስ በባቄላ እርሻ በኩል የማምለጥ እድል ነበረው። እሱ ግን ከባቄላ ጋር ከመነካካት ሞቱን መረጠ።

ይቀጥላል

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
ጂኒየሶች እና እንግዳ ጠባያቸው ክፍል ሁለት


፪) ቪንሰንት ቫን ጎግ


ዝነኛ የደች ሰአሊ ነው። ዝነኛ የሆነው ግን ከሞተ በኋላ ነበር። ጎግ የአእምሮ ህመም ተጠቂና በማህበራዊ ህይወቱም ደካማ ነበር። ታድያ ጎግ አንዲት ሴት አፈቀረ። ይቺ ያፈቀራት ሴት ደግሞ ጆሮውን እንደወደደችው ነገረችው። በምላሹ ጎግ ከጆሮግንዱ ላይ ቆርጦ ጆሮውን ልኮላታል።

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
ጂኒየሶች እና እንግዳ ጠባያቸው ክፍል ሶስት

ኒኮላስ ቴስላ

፫ አለም በሙሉ አንስታይንን ሲያደንቅ አንስታይን ደሞ ቴስላን ያደንቃል። ቴስላ የኤዲሰንን DC የሚገዳደረውን AC ፈጥሯል። ገመድአልባ የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ በንድፈሃሳብ አቅርቦ በገንዘብ ምክንያት ተግባራዊ ሳይሆን ቀርቷል። ቴስላ የሌሎችም ብዙ ፈጠራዎች ባለቤት ነው። ታድያ ቴስላ ጓደኛም ሆነ ውሃ አጣጭ የለውም። በህይወቱ ውስጥ የነበረችው ብቸኛ ፍጥረት አንድ ድመት ናት። ታዲያ ይቺ ድመት ሁሌም ከቴስላ አትለይም ነበር።

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
2024/09/27 21:25:48
Back to Top
HTML Embed Code: