ሮበርት ቺዝብራ ይባላል ቫዝሊንን የፈጠረ አሜሪካዊ ኬሚስት ነው። ሮበርት ቫዝሊንን በፈጠረበት ግኝት እጅግ በመደሰቱ እስከ ህይወቱ ፍፃሜ በየዕለቱ አንድ ማንኪያ ቫዝሊን ይመገብ ነበር
@amazing_fact_433
@amazing_fact_433
@amazing_fact_433
@amazing_fact_433
ተፅእኖ ፈጣሪ ኢትዮጵያዊ ሴቶች
1)ሉሲ/ድንቅነሽ ―የሰው ልጆች እናት
2)ንግስት ሳባ―የሰለሞናዊ ሥርዎ–መንግስት አስጀማሪ እና የአክሱም ስልጣኔ ንግስት
3)እቴጌ ጣይቱ ―የአድዋ ድል አዝማች፣ ጠንካራ እና ብልህ መሪ፣ የአዲስአበባን መጠሪያ ያወጡ
4)ሊያ ከበደ―አለምአቀፍ ሱፐርሞዴል
5)እሌኒ ገብረመድህን ―የኢኮኖሚክስ ምሁር ፣ የኢትዮጵያን የግብርና ምርት ሽያጭ ዘመናዊ በማድረግ በመሐል ያሉ ጅምላ ነጋዴዎችን አስቀርታ ገበሬዎችን ተጠቃሚ ያደረገች። ሻጭና ገዢ በቀላሉ እንዲገኙ በማድረግ እንደ አሜሪካ የአክሲዮን ሽያጭ ገበያ ያለ ስርአት የዘረጋች
6)ቤተልሔም ጥላሁን―የሶልሬብል መስራች፣ ከጎማ በእጅ የሚሰሩ ጫማዎችን በማምረት ፣ "የአፍሪካ ናይክ" የሚል ማእረግ ያገኘች
7)አበበች ጎበና―የድሀ ልጆች እናት ፣ ከ1·5 ሚሊየን ህፃናት በላይ ያሳደጉ
8)ብርቱካን ሚደቅሳ ―ወጣት የህግ እና የፖለቲካ ሴት
9)አምባሳደር ቆንጂት ስነግዮርጊስ ―ለ50 አመታት በዲፕሎማትነት የሰሩ ጠንካራ ሴት
10) መአዛ ብሩ―ድንቅ ጋዜጠኛ
11) አስቴር አወቀና እጅጋየሁ ሽባባው/ጂጂ―ሙዚቃችንን አለምአቀፍ ያደረጉ
12) ጥሩነሽ ዲባባ―የረዥም ርቀት ሩጫ ንግስት