Telegram Web Link
ከ 90 ሚሊየን ቻይናውያን በላይ የቤተሰብ ስማቸው ውስጥ 'Li' የምትለዋ ስም አለች።

@amazing_fact_433
@amazing_fact_433
ይህንን ያውቁ ኖሯል

ካርዲናል ፊሽ እና ጆውፊሽ የሚባሉት  የአሳ ዝርያዎች በእርባታ ወቅት ሴቷ አሳ የጣለቻቸውን እንቁላሎች ወንዱ አሳ በአፉ ተሸክሞ ይፈለፍላቸዋል - Mouth Brooding ይባላል።

ሴቷ አሳ በአንድ ጊዜ አራት መቶ የሚደርሱ እንቁላሎችን የምትጥል ሲሆን ወንዱ አሳ እነዚህን እንቁላሎች በአፉ ውስጥ በመያዝ ለቀናቶች ወይም ለሳምንታት ያህል ሙቀት በመስጠት እንዲፈለፈሉ ያደርጋል

በዚህ ወቅት ከቀናቶች መካከል የረሃብ ስሜት ሲጠናበት እንቁላሎቹን ተፍቷቸው ምግብ በልቶ ተመልሶ ወደ አፉ ሙቀት ይመልሳቸዋል

በዚህ ወቅት ሴቶቹ ካርዲናል ፊሽ እና ጆው ፊሽ እንቁላል በመጣል የተጎዳ ሰውነታቸውን ምግብ በመብላት ይጠግኑታል::

@amazing_fact_433
@amazing_fact_433
በጌታው እጅግ የተገፋው አገልጋይ ወደ ጫካ ይሸሻል። በጫካ ውስጥ እያለም በመዳፉ ውስጥ እሾህ የገባበት እና በዚህም ምክንያት በህመም ላይ አንበሳ ያጋጥመዋል።

አገልጋዩ ሳይፈራ በድፍረት ወደ ፊት በመሄድ እሾህን በእርጋታ ያወጣለታል እፎይታ ያገኘው አንበሳም ምንም ሳይጎዳው ይሄዳል። ከተወሰኑ ቀናት በኋላ የ'ባሪያው' ጌታ ወደ ጫካው አደን መጥቶ ብዙ እንስሳትን ያድንንና ይይዛል እናም በአንድ 'ኬጅ' ውስጥ ያኖራቸዋል።

ይሄኔ የጌታው ጠብደል አዳኞች ጫካው ውስጥ አገልጋዩን ይይዙትና ጌታው ፊት ለፍርድ ያቀርቡታል። ጌታውም አስቀድሞም አይወደዉም አሁን ይባስ ብሎ ከቤት ጠፍቶ ስለነበር ወደ ታደኑት አንበሶች ጉድጓድ እንዲጣል ወሰነበት እና ጉድጓድ ውስጥ ተጣለ።

በዚህ ጊዜ የሚመጣበትን መከራ ያወቀው አገልጋይ በአበሳው ጉድጓድ ውስጥ ሆኖ ቶሎ እንዲሞት እየጸለየ ነበር፤ የወረወሩት ሰዎችም ከምኔው በልተው ይጨርሱታል ብለው እየጓጉ ነበር።

በአንበሳው ጉድጓድ ረብሻ ተነሳ፤ አንበሶች እርስ በራስ ተናከሱ... ሌሎች አንበሶች ሊበሉት ሲራወጡ አንድ አንበሳ ይከላከልለት ነበር። ሌሎቹን አናብስት በኃይሉ ጸጥ ያሰኘው አንበሳው አገልጋዩን በፍቅር ይልሰው ጀመር፤ ለካ በመዳፉ እሾህ ገብቶ ሳለ እሾሁን የነቀለለት አገልጋዩ መሆኑን አልዘነጋም ነበር። አንበሳው ውለታ አልረሳም።
***
ሞራል - እንደ ሰው የተቸገሩትን መርዳት አለበን፤ እርዳታ የተቀበልን ደግሞ ውለታ መዘንጋት የለብንም።

***
ይሄንን ያውቃሉ?

ሴቶች "Baby " ተብለው ሲጠሩ በአእምሯቸው 🧠ላይ አዎንታዊ ተጽእኖ እንዲያድርባቸው ያደርጋል ይህም ፈጣን የሆነ emotional ጭንቀትን ያስወግድላቸዋል::

✔️@amazing_fact_433
✔️@amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Business Insights | Tips
Sales Skills You Need To Have

💼 Business Insights | Tips 📈
ምርጥ ምርጡን ለእናንተ

ተወዳጅ ዘመን አይሽሬ መጽሐፍትን ከኛ ዘንድ ያገኛሉ።
በአገር ውስጥና በውጭ አገራት የሚፈልጉትን መጽሐፍ ይዘዙን እንልካለን!
የጊዜ እና የገንዘብ ወጪዎን ያማከለ ቀልጣፋ አገልግሎት እንሰጣለን !

inbox - @Alpha6249
Call - +251916167999
Share
https://www.tg-me.com/Teramaj_Book_Store
https://www.tg-me.com/Teramaj_Book_Store
- 'Botox' የተባለውን መድሀኒት በመርፌ መልኩ ፊታቹ ለይ ስትወጉ መድኅኒቱ ፊታቹ እንዲሸበሸብ የሚያደርጉትን ሴሎች በማገድ የፊታቹ ቆዳ relax እንዲያደርግ ያደርጋል።

- አሁን ለይ ያሉ ታዋቂ ሰዎችም ይሄንን መድኃኒት ስለሚጠቀሙ ነው እድሜያቸው ሄዶ እንኳን ያረጁ የማይመስሉት 😶

@Amazing_Fact_433
በ 18 ኛው ክፍለ ዘመን መጻሕፍትን ማንበብ እንደ የአእምሮ ሕመም ይቆጠር ነበር።

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
135,000 ብር የሚሸጥ ጫማ !
ይሄ ጫማ "Balenciaga3XL Metallic Mesh Lace Trainer Sneakers" ይባላል። ዋጋው 1190 ዶላር ነው።

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
ቀላል የሚመስል ግን ከባድ ጥያቄ ነው ። ሰውየው ሱቅ ገብቶ 200 ብር ሰረቀ ። ከዛ በሰረቀው ብር ከሱቁ የ 150 ብር እቃ ገዛ ። እናም 50ብር ተመለሰለት ። ባለሱቁ ምን ያህል ገንዘብ አጣ ?

የጥያቄው ትክክልኛ መልስ ኮሜንት ላይ አስቀምጡ🙏
Forwarded from 4-3-3 Crypto (Lᴇᴏ Sɪᴍᴇʀᴀ) via @Giyonbot
ከግማሽ ሚልዮን በላይ ተከታዮችን በማፍራት በሀገራችን ቀዳሚ የሆነውን የ 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ⚽️

24 ሰዓት ከ እሁድ እስከ እሁድ ያልተሰሙ ትኩስ ስፖርታዊ መረጃዎችን ያገኙበታል 👇👇

https://www.tg-me.com/+5d8lxsXzhDplZmU0
https://www.tg-me.com/+5d8lxsXzhDplZmU0
በፈረንጆቹ 2002 ላይ የኢራቁ ምክትል ፕሬዝዳንት

ለወቅቱ የ USA ና IRAQ መሪዎች ለነበሩት George W. Bush ና Saddam Hussein አንድ አስገራሚ ነገር አቅርበውላቸው ነበር∶ እርሱም በመሃከላቸው ያለውን ልዩነት ሃገሮቻቸውን ወደ ጦርነት ማስገባት ሳይጠበቅባቸው በ Kofi Annan ዳኝነት ሁለቱ ብቻቸውን እንዲቧከሱ  ጋብዘዋቸው ነበር ።

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
ይህ የምግብ ማቀዝቀዣ መንገድ ላይ የተገጠመው በአንድ ለጋስ በሆን የሳውዲ አረቢያ ሰው ሲሆን ..... እሱና ጎደኞቹ እንዲሁም ሌሎች ሰዎች የተረፋቸውን ምግብ እና አንዳንዴም እየገዙ እዛው ውስጥ ያስቀምጡላቸዋል ... ከዛም ምግብ ማግኘት የማይችሉ የከተማው ህፃናት ለመለመን ሳይሳቀቁ ከዛ ወስደው ይመገባሉ 👏

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
ሃሚንግ በርድ

❖ በጣም ትንሿ የወፍ ዝርያ ሃሚንግ በርድ ስትሆን ግዙፏ ደግሞ ሰጎን ናት፡፡

❖ የሃሚንግ በርድ ክብደት ከ 10 ሣንቲም' ክብደት ያንሳል፡፡

❖ ወደ ፊት፣ ወደ ኋላ፣ ወደ ታች፤ ወደ ላይ፤ እንዲሁም ወደ ጎን መብረር የምትችል ብቸኛዋ ወፍ ሃሚንግ በርድ ናት፡፡ ይህች ወፍ እግሮ ችዋ
እጅግ በጣም ቀጫጭን በመሆናቸው በፍፁም መራመድ አትችልም፡፡

❖ አዕዋፍ ምግባቸውን የሚያኝኩት" በጨጓራቸው ነው፡፡

❖ እርግብ የፀነሰችውን እንቁላል ለመጣል ወንድ እርግብ ከአጠገቧ ሆኖ ሲያማልላት ማየት አለባት
፡፡
ፒኮክ የሚል ቃል ሰምታችኋል እጅግ ውብ ስለሆነችው ፒኮክ አንዳንድ ነገሮች

በአማርኛ የገነት ወፍ ይባላሉ፡፡ በእንግሊዘኛ ወንዱ ፒ ኮክ ሲባል ሴቷ ደግሞ ፒ ሄን ትባላለች

ፒኮክ  የሚያምርና የሚማርክ ቀለም ያለው ነው

በሚስብና እይታን በሚማርክ የተለያዩ ቀለማት ያጌጠው ፒኮክ ፒፎውል /peafowl/ በሚል የጋራ
ስያሜ በአብዛኛው የዓለም አካባቢ ይታወቃል::

  ደማቅ ላባዎቹን ለማስዋቢያነት በብዛት ጥቅም ላይ ይውል እንደነበር ታሪክ ያስረዳል::

በዓለማችን ሶስት ዓይነት የፒኮክ ዝርያዎች አሉ::እነርሱም የህንድ፣ የአፍሪካ እና አረንጓዴው ፒኮክ በመባል ይታወቃሉ::

እ ነዚህ ሶስት ዓይነት ዝርያ ያላቸው የፒኮክ ወፎች በዋናነት በእስያ የሚገኙ ሲሆን በተጨማሪም በአፍሪካና በአውስትራሊያም ይኖራሉ::

ፒኮክ በአብዛኛው በእርሻ ማሳ ውስጥ፣ በጫካዎችና በሞቃታማ ስፍራዎች ውስጥ የሚኖር ሲሆን የተለያዩ እፅዋቶችን እና አጫጭር
ቁጥቋጦዎችን ስለሚመገብ በዝናባማ /rainforest/ አካባቢም አይጠፋም::

ይህ ረጅም እና በተለያዩ ቀለማት የተዋቡ ላባዎች ባለቤት የሆነው ፒኮክ በዋናነት በህንድ ፣በስሪላንካ እና በበርማ በብዛት የሚገኝ ሲሆን በሰዎች መኖሪያ እና በፓርክ ውስጥ በመራባት ጥበቃ ይደረግለታል::ከዚህም በቀር በእንግሊዝና በጃፓን በጥቂቱ ይገኛል::

ፒኮክ በአመጋገቡ ሁሉን ከሚበሉት /omnivours/ ይመደባል::ስጋም ሆነ ዕፅዋትን እንዳገኘ ግጥም አድርጐ ይበላል::

ጥራጥሬ፣መካከለኛ መጠን ያላቸውን እባቦች፣ ጉንዳኖች፣ አንበጣዎችና ሌሎች ትናንሽ ነፍሳቶች ፒኮክ ምግቦች ቢሆኑም ጥራጥሬ ግን ተመራጭ ምግቡ ነው::በአጠቃላይ ፒኮክ የስጋም ሆነ የእፅዋት ዝርያዎችን አይቶ ማለፍ አያውቅም::

ፒፎውል /peafowl/ የሚለው የፒኮክ መጠሪያ ስም ሁለቱንም ጾታ የሚገልፅ ሲሆን በአብዛኛው ፒኮክ የሚለው መጠሪያ ለወንዱ ብቻ የተሠጠ ነው::ሴቷ ፒሔን /peahen/ የሚል መጠሪያ አለላት

ረጅም ላባው በሚያምሩ ቀለማት ያሸበረቀ ሲሆን በአብዛኛው በህንድ ሀገር የሚገኝ ነው::ከ3ሺህ ዓመታት በፊት ጥንታውያኑ ፎኔሽያኖች ይህንን ወፍ ከእስያ አህጉር ወደ ሀገራቸው በማስገባት ለተለያዩ ጉዳዮች ይጠቀሙበት ነበር:በተለይ ደግሞ ውብ ደማቅ ላባዎቹን ለማስዋቢያነት በብዛት ጥቅም ላይ ይውል እንደነበር ታሪክ ያስረዳል::
:
በአጠቃላይ ፒኮክ የስጋም ሆነ የእፅዋት ዝርያዎችን አይቶ ማለፍ አያውቅም::

  ፒኮክ መካከለኛ መጠን ካለው እባብ ጀምሮ እስከ መርዘኛ ኮብራ እባብ ድረስ አሳዶ በመያዝ
ይመገባል::በዚህም ምክንያት እባቦች ፒኮክ ባለበት አካባቢ ድርሽ አይሉም ::

አንብበው ከወደዱት ይቀጥላል ከወደዱት 👍👍
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2024/09/27 15:33:14
Back to Top
HTML Embed Code: