Telegram Web Link
ሰባት-ድንቅ ቁጥር

🔠- የጥንታዊ ዓለም ቅርሶች ሰባት ናቸው፡፡

-
🔠 የፕላኔታችን አህጉሮች ሰባት ናቸው፡፡

-
🔠 በቀስት ደመና ውስጥ ያሉ ቀለሞች ሰባት ናቸው፡፡

🔠በሳምንት ውስጥ ያሉ ቀኖች ስባት ናቸው፡፡

🔠የሙዚቃ ኖታዎች ሰባት ሲሆኑ እነርሱም (ዱ ፣ሬ፣ ፣ሜ፣ ፣ፋ፣ ሶ፣ ላ፣ ቴ) ይባላሉ፡፡

🔠በአዚድና በአልካሊን መካከል ያለ የph መጠን ሰባት ነው፡፡

🔠ሰባት ሰማያት አሉ ተብሎ ይታመናል፡፡
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ሀምስተር😁
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ይህ ብራዚል የተፈፀመ ነው

ግለሰቡ የአንድ አመት እና የሰባት ወር ህፃናትን ደፍሮ ታስሯል።

በግለሰቡ ድርጊት የተቆጡ ዜጎች ፖሊስ ጣብያውን ሰብረው በመግባት ደፋሪውን ከነ ህይወቱ አውጥተው አስፓልት ላይ ቤንዚን አርከፍክፈው አቃጥለውታል።

Credit= wasu Mohammed

@amazing_fact_433
ከላይ ምስሉ ላይ የምትመለከቱት ግለሰብ ሚግሀን ይባላል ፤ ይህ ግለሰብ ሁሌም እንደሰከረ ነው ። የሚሰክረው ጠጥቶ አይደለም ። ሰውነቱ በራሱ ግዜ አልኮል ያመርታል ይህም Auto Brewery Syndrome ይባላል ። በትንሽ አንጀቱ ውስጥ የሚጠራቀመው የእርሾ መጠን ወደ ንፁህ አልኮልነት ይቀየርና ወደ ደም ዝውውር ይሰራጫል ከዛ በኃላ ይሰክራል ማለት ነው እንደ ጠጣ ሰው ራሱን መቆጣጠርም ሆነ ማዘዝ አይችልም ።

@amazing_fact_433
@amazing_fact_433
ይህንን ያውቃሉ⁉️

በርካታ ጥናቶች እንደሚሉት ከሆነ አብዛኛዉን ጊዜ መልከ መልካም ወንዶች በፍቅር ለመውደቅ እጅጉኑ ቅርብ ናቸዉ ትንሽ ቀረቤታ ብቻ ፍቅር እንዲይዛቸዉ ያረጋል አብዛኛዎቹም ፍቅር የሚይዛቸዉ ልክ እንደነሱ መልከ መልካም ከሆነች ሴት ሳይሆን መካከለኛ ዉበት ካላት ሴት ነዉ ...... ነገር ግን አብዛኞቹ ቆንጆ ወንዶች የሚይዛቸዉ ፍቅር ጊዜያዊ ነዉ ዘላቂነት የለዉም 🫤

@amazing_fact_433
@amazing_fact_433
አልበርት አንስታይን [[Q]

❖ ሳይንስ ያለኃይማኖት ስንኩል ነው፡፡

❖ እኔ ነኝ ወይስ ሌሎች ናቸው ያበዱት?

4 ሁሉም ኃይማኖቶች እንዲሁም ሁሉም ሳይንስና ጥበባት የአንድ ዛፍ ቅርንጫፎች ናቸው።

❖ በፊዚክስና በስነ ህይወት ህግ መሠረት ሾፌሩ አጠገቡ ያለችውን ቆንጅዬ ሴት እየሳመ መኪናውን በትክክል የሚነዳ ከሆነ ለልጅቷ የሚገባትን ትኩረት አልሰጣትም ማለት ነው፡፡

❖ [ባዶ ሆድ ጥሩ የፖለቲካ አማካሪ አይሆንም ]

❖ ስህተት የማይሰራ ሰው አዲስ ነገር መፍጠር አይችልም፡፡

❖ በእግዚአብሔር ፊት ሁላችንም እኩል መኃይሞች ነን፡፡

በሒሳብ ትምህርት ቀሽም ነኝ ብላችሁ አይሰማችሁ፣ እኔም ከእናንተ የባስኩ ነኝ፡፡

* ነገሮችን አቅልለህ ተመልከት ነገ ግን እጅግ በጣም አታቅልላቸው፡፡

* በፍቅር ለወደቁት ሰዎች የመሬት ስበት ተጠያቂ አይሆንም፡፡

* ታላላቅ ሰዎች ሁልጊዜ ታላላቅ ትችትና ተቃውሞ ይገጥማቸዋል፡፡

* ለራስህ ስኬት ብቻ ሣይሆን ለሌሎችም እሴት ለመሆን ጣር፡፡

❖ አንዳንዴ ዓለምን በቴክኖሎጂ ማሣደግ ለወንጀለኛ መጥረቢያ እንደመስጠት ይቆጠራል፡፡

❖ ሶስተኛው የዓለም ጦርነት በምን እንደሚካሄድ እርግጠኛ ባልሆንም አራተኛው ግን በድንጋይና በአጥንት እንደሚሆን አልጠራጠርም፡፡

❖ በደደብነትና በጉብዝና መካከል ያለው ልዩነት ጉብዝና የራሱ ወሰን ስላለው ነው፡፡

❖ እየፈጠን በሄድን ቁጥር እያጠርን እንመጣለን ፡፡

❖ የሳይንስ፣ የኃይማኖትና የጥበብ ውበቱ ሚስጥራዊነቱ ነው፡፡

❖ በዚህች ምድር ላይ መኖር አደገኛነቱ የክፋት መብዛት ሳይሆን ክፋትን ለመቀነስ ምንም ጥረት ሲደረግ አለማታየቱ ነው፡፡

❖ የኔ ኃይማኖት በኃይማኖት አለማመን ነው፡፡

❖ ልዩ አዕምሮና ልዩ ችሎታ የለኝም ግን ጥንቁቅ ነኝ።

❖ ብቸኝነት በወጣትነት ዘመን መራራ በስተርጅና ዘመን ጣፋጭ ነው፡፡

❖ በዚህች ምድር ላይ የእግዚአብሔርን ዓላማ በጥንቃቄ ማወቁ ብቻውን በቂ ነው፡፡ ሌላው ሁሉ ትርፍ ነው፡፡

❖ እውነታው ከንድፈሃሣቡ ጋር አልጣጣም ካለ'' እውነታውን ቀይር
፡፡
የኢራን ንጉሥ በምስራቅ ካሉ ጠቢባን አንዱን ማግኘት እንደሚፈልግ ጠቅሶ አገሩን እንዲጎበኝ ግብዣ ላከለት።

ጠቢቡም በተባለለት ጊዜ ኢራን ደረሰና ወደ ቤተመንግሥቱ በክብር ሲገባ እዚያ የተቀመጡ ስድስት ነገሥታት አንድ መስለው ለመለየት አስቸግረው። በዚህ ሁኔታ በመገኘቱ ተደነቀ። ሁሉም የንጉሥ ልብስ ለብሰው፤ አንድ አይነት ይመስሉ ነበር።

"አንተ ትክክለኛ ጠቢብ ከሆንህ እውነተኛው ንጉስ ማን እንሆደነ ተናገር"የሚል ድምጽ፤ ጠቢቡ ሰው ከኋላው ተሰማው በዚህ ቅጽበት በልበ ሙሉነት ወደ ንጉሡ ቀርቦ ሰገደ።

ይሄኔ፤ ንጉሡ በማፈር "ግን እንዴት ለየኸኝ?" አለ። ጠቢቡም ፈገግ አለና "አምሳያ ነገሥታትህ በሙሉ አንተን ይመለከቱ ነበር። አንተ ግን በቀጥታ ወደ ፊት ታያለህ።

"ተራ ሰዎች የንጉሥ ልብስ ለብሰው እንኳ ሁል ጊዜም ቢሆን ትዕዛዝ እና ድጋፍ ለማግኘት ንጉሣቸውን ይመለከታሉ። በዚህ ለየውህ ንጉሥ ሆይ አለ።"

ንጉሡም በቤቱ ሾመው... ስጦታም አበረከተለት።
•••
ለራሳችን ዋና ንጉሥ የምንሆነው መቼ ነው?
•••

https://www.tg-me.com/amazing_fact_433
https://www.tg-me.com/amazing_fact_433
የጥንት ግብፃዊያን ሴቶች እርግዝና እንዳለና እንደሌለ ቴስት የሚያደርጉት

በስንዴና ገብስ ዘር ላይ ሽንታቸውን በመሽናት ሲሆን ስንዴው ካደገ ሴት ልጅ ገብሱ ካደገ ደሞ ወንድ ልጅ ምንም ካልበቀለ ደግሞ እርጉዝ አይደለችም ማለት ነው:


https://www.tg-me.com/amazing_fact_433
https://www.tg-me.com/amazing_fact_433
አሚታብ ማለት ለህንዳውያን ምን ማለት እንደሆነ ታውቁታላችሁ ፡ አሁን አሁን እንኳን የጤናው ነገር አሪፍ ነው ። በአንድ ወቅት ግን አለፍ አለፍ እያለ ህመም ብጤ ይሰማው ነበር ።
....
እና አንዳንዴ ህመሙ ባስ ብሎበት ሆስፒታል መግባቱ ከተሰማ. . የሆስፒታሉ ዙሪያ ፡ መንገዱ ሁሉ እዛው ውለው ፡ በሚያመሹ የአሚታብ አድናቂዎች ይሞላል ።
...
አሚታብ እንግዲህ ይህ ነው ። እና ሰሞኑን በአንድ የቲቪ ሾው ላይ ሲናገር. .. ትንሽ ዘና ለማለት ወደ ለንደን ሄጄ ነበር አለ. ..
....
እና አሚታብ በለንደን ቆይታው ፡ አንዳንድ ነገሮችን ሊሸማምት ወደ ገበያ ይወጣል ።
....
ከዛም ብራንድ የሆኑ ውድ ልብሶችን ወደሚሸጥ መደብር ገብቶ ልብሶችን ክራቫቶችን ሲያይ ከቆየ በኋላ አንዱን ውድ ክራቫት መርጦ ፡ ለሚሸጠው ሰው ያሳየውና ፡ ይህንን ፈልጌ ነበር ። ፓክ አርግልኝ አለው ።
....
የመደብሩ ሻጭ አሚታብ ጠቅልልኝ ያለውን ከራቫት እያሳየው .....

ይህንን ??? . ... ብሎ ደግሞ ጠየቀው

አዎ እሱን ነው ጠቅልለው ። ሲለው ልጁ ..... ይሄ ህንድ ከረባቱ ርካሽ መስሎታል እንዴ ? በሚል አይነት አስተሳሰብና አነጋገር. ..

" አይ እሱ ይወደድብሀል ሌላ ምረጥ " አለው

አሚታብ ጠየቀ ፡ ስንት ነው ዋጋው

" 120 ፓውንድ "

Ok እንደዛ ከሆነ ....... ይህንን ጨምረህ የተለያየ ከለር አድርግና አስር ከረባት ጠቅልልልኝ በማለት ሂሳቡን ከፍሎ ፡ ከረባቱን ይዞ ወጣ ።
....
እና አሚታብ ንግግሩን ሲያጠቃልል ፡ በርግጥ ልጁ ማን እንደሆንኩ ላያውቅ ይችላል ። ሆኖም ሀብት ወይም ዝና ... ኖራችሁ ... አልኖራችሁ. .. ብቻ. . ማንም ብትሆኑ ........

ሰወች ዝቅ አድርገው እንዲያዩዋችሁ በፍፁም እድል አትስጡ ! ሲል መክሯል

...........
Alice Michel' ፈረንሳያዊ አትሌት ለማነቃቂያ ይሆናት ዘንድ የኢትዮጲያን መለያ ለብስ ሮጣለች

📱https://www.tg-me.com/amazing_fact_433
📱https://www.tg-me.com/amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ዝምተኛ ሰው የሚል ስያሜ የተሰጠው እንግሊዛዊ

ላለፉት 7 ዓመታት በስዋንሲ ጎዳና በተመሳሳይ ቦታ በመቆም የትራፊክ መንገድን አጨናንቋል።

አንድም ቃል ስለማይናገር ለምን እንደሚያደርገው ማንም ምክንያቱን አያውቅም።በዚህ ድርጊቱ 9 ጊዜ ታስሯል። ለመጨረሻ ጊዜ 3 ዓመት ታስሮ ከወጣ በኋላ አሁንም በአዲስ መልክ መንገድ መዝጋቱን ተያይዞታል



https://www.tg-me.com/amazing_fact_433
https://www.tg-me.com/amazing_fact_433
ሴቶች ፍቅር የሚይዛቸው በሚሰሙት ነገር ነው። ወንዶች ደግሞ በሚያዩት ነገር። ለዛም ነው ሴቶች ሜክአፕ (Makeup) የሚጠቀሙት ወንዶች ደሞ የሚዋሹት።''

ራፐር ዊዝ ኸሊፋ


📱https://www.tg-me.com/amazing_fact_433
📱https://www.tg-me.com/amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
እግር ኳስ ይህ ነው: ቅሪላ መግፋት ብቻ አይደለም

👇🏾

እንደ አርሴናል ክፍተትህን ደፍነህ እና ጉድለትህን ሞልተህ እስከ መጨረሻው መፋለም✔️The whole world must stand with Arsenal’s bravery today

እንደ ማንቸስትር ሲቲ ደግሞ እስከ መጨረሻው ሽርፍራፊ እስትንፋስ ድረስ ተስፋ ሳይቆርጡ መሞከር✔️Hard work pays off

❤️🙌🏼
አይዛክ ኒውተን የወጣትነት ዕድሜውን ጨምሮ እስከዕለተ ሞቱ ድረስ ጊዜውን ያሳለፈው በላብራቶሪ እና ምርምር ስራው ላይ ሲሆን የፍቅር አጋር ሆነ ትዳር ኑሮት አያውቅም

የታሪክ አጥኚዎችም አይዛክ ኒውተንን በድንግልና ተፈጥሮ በድንግልና የሞተ ላብራቶሪ ውስጥ ተፈጥሮ ላብራቶሪ ውስጥ የሞተ ሰው ነበረ ይሉታል።
💻የኮምፒውተር ትምህርት 💻

👑በአማርኛ የተዘጋጀ ቪዲዮ

👍Basic Computer Skill For
Beginners Amharic መሰረታዊ የኮምፒዩተር ትምህርት ለጀማሪዎች  በኣማርኛ

👍አዝናኝ መንገድ እና በሳይንስ የተደገፈ የኮምፒውተር መሰረታዊ እና የላቀ የትምህርት ኮርስ።

በኮምፒተር ኮርሶች ውስጥ ችሎታዎን ይገንቡ።

✈️https://www.tg-me.com/EthioLearning19/2330
✈️https://www.tg-me.com/EthioLearning19/2330
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ይሄንን ያውቃሉ⁉️

Jumbo Jet በመባል የሚታወቀው (Boeing 747) አውሮፕላን ውስጥ የሚገኘው የነዳጅ መጠን ለአንድ መኪና ቢውል መኪናው አለምን ሁለት ጊዜ ለመዞር ይችላል።🤯

@amazing_fact_433
@amazing_fact_433
Forwarded from Business Insights | Tips
8 Things To Quit Today

@Business_insightsTips 📈
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ምን ይታያችኋል

✅️ ሌሊት ነበር፤ አንድ ሰው በመንገድ ላይ እየነዳ መኪናው በገዳሙ አቅራቢያ ይበላሽታል። እናም ወደ ገዳም ሄዶ በሩን አንኳኳ። መነኩሴው ወደ ውጭ ወጥቶ በሩን ሲከፍት “መኪናዬ ተበላሸ። እዚህ ለአንድ ሌሊት መቆየት እችላለሁን?” አለ። መነኩሴውም ጥያቄውን ተቀበለ። መነኮሳቱንም ማቆየት ብቻ ሳይሆን መገቡት አልፎ ተርፎም መኪናውን አስተካከሉለት።

ሰውየው ለመተኛት ሲሞክር እንግዳ የሆነ ድምጽ ሰማ። በሚቀጥለው ቀን ጠዋት ስለዚያ ድምጽ መነኩሴውን ጠየቀ ነገር ግን መነኩሴው “መነኩሴ ስላልሆንክ ልንነግርህ አንችልም” አለው። ሰውየው ቅር ቢሰኝም አመስግኖት መንገዱን ቀጠለ።

ከተወሰኑ ዓመታት በኋላ፤ ያው መኪና በተመሳሳይ ገዳም ፊት ለፊት ይበላሻል። አሁንም እንደበፊቱ ሁሉ መነኮሳት ተቀብለው መግበውት መኪናውን አስተካከሉለት። እናም ለመተኛት ሲሄድ ሰውዬው ከዚህ ቀደም የሰማውን ተመሳሳይ እንግዳ ድምጽ ይሰማል።

በማግስቱ ጠዋት ስለዚያ ጫጫታ መነኩሴን ይጠይቃል፤ ግን መነኩሴም ተመሳሳይ መልስ ሰጡት “መነኩሴ ስላልሆንክ ልንነግርህ አልችልም" ሰውዬውም "ስለዚያ ድምጽ ለማወቅ መነኩሴ መሆን ግድ ከሆነ፤ "እንዴት መነኩሴ መሆን እችላለሁ?” መነኩሴም መለሰ ፣ “መነኩሴ ለመሆን ከፈለክ የምድርን አሸዋ መቁጠር እና ቁጥሩን ለኔ መንገር አለብህ ይህን ስታገኝ መነኩሴ ትሆናለህ ” አለው።

ሰውየው ለዚህ ተግባር ተነስቶ ከአርባ ዓመታት በኋላ ተመልሶ የገዳሙን በር አንኳኩቶ “መላውን ምድር ተዘዋውሬ 222,345,323,954,110,958,203 የአሸዋ ጠጠር በምድር ላይ እንዳለ አገኘሁ” አለ።

መነኩሴ ሰውየውን በማመስገን “አሁን ወደ ድምጹ የሚወስደውን መንገድ እናሳይሃለን” አለው። መነኩሴ ወደ አንድ የእንጨት በር እየመራው “ሰውየው የሚፈልገው ድምፅ ከዚያ በር በስተጀርባ ነው” ሲል ተደሰተ። በሩን ለመክፈት ሲሞክር ግን ያ በር እንደተዘጋ ተረዳ። ስለዚህ በሩን ለመክፈት ቁልፉን እንዲሰጠው መነኩሴውን ጠየቀ። መነኩሴ ቁልፉን ሰጠው። ሰው በሩን ከፍቶ ከዚያ በር ጀርባ ከድንጋይ የተሠራ ሌላ በር አየ። ዳግመኛ ሰው በሩ እንደተቆለፈ ስላየ የዚያ በር ቁልፍ ጠየቀ። ሰው የድንጋይ በር ሲከፍት ከወርቅ የተሠራ ሌላ በር አገኘ ግን ተቆልፏል።

መነኩሴው የዚያን በር ቁልፍም ሰጠው። እንደገና ከሩቢ የተሠራ ሌላ በር ነበር። በሌላ ተከታታይ በር እስኪያልፍ ድረስ ይህ ይቀጥላል። በመጨረሻ መነኩሴው “ይህ የመጨረሻው በር ነው እና እዚህ የዚህ በር ቁልፍ ይኸው” አለ። ሰውየው በመጨረሻ እፎይታ አግኝቶ በሩን ከፍቶ ገባ እና ከዚያ በር በስተጀርባ የድምፅ ምንጭ በማግኘቱ ተገረመ ግን ምን እንደ ሆነ ልነግራችሁ አልችልም .. ምክንያቱም እናንተ መነኩሴዎች አይደላችሁም።
***
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Business Insights | Tips
Millionaire In Five Years

👨‍💼 @Business_insightsTips 📈
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ስፔስ ላይ ሆናችሁ ማልቀስ እንደማትችሉ ታውቃላችሁ ?

@amazing_fact_433
@amazing_fact_433
2024/09/27 17:23:59
Back to Top
HTML Embed Code: