Telegram Web Link
በዛን እለት. . አሜሪካዊው ራፐር ቱፓክ ሻኩርና ፡  ገርልፍሬንዱ Kidada Jones ላስቬጋስ ኔቫዳ ውስጥ በሚገኝና ለወራት አብረው በቆዩበት ሆቴል ውስጥ   አንድ ላይ ነበሩ ። እና የሆነ ሰአት ላይ ቱፓክ ሊወጣ ሲነሳ. ..
ወቅቱ ጥቁር ራፐሮች ጎራ ለይተው እርስ በርስ የሚታኮሱበት ስለሆነ. ..ገርልፍሬንዱ  Kidada  ..
" ቱፓክ እባክህ የጥይት መከላከያ ጃኬትህን ልበስ " አለችው. .
ቱፓክ የገርልፍሬንዱ ስጋት ብዙም አልተሰማውምና  ሞቆኛል  በማለት ሳይለብስ ወጣ ።
.....
ከተወሰኑ ሰአታት በኋላም ፡  ቱፓክ የማይክ ታይሰንን የቦክስ ውድድር አይቶ ሲወጣ. .  ባልታወቁ ሰወች ተኩስ ተከፍቶበት. . አራት ቦታ ተመቶ ሆስፒታል መግባቱን  ገርልፍሬንዱ  Kidada .. ሰማች ።
.....
ከስድስት ቀናት የሆስፒታል ቆይታ በኋላም ከዚህ አለም በሞት ተለየ ።
  ቱፓክ በህይወት ዘመኑ 713 ሙዚቃዎችን ሰርቷል .  . በሰባት ፊልሞች ላይ ተውኗል እንዲሁም . . 75 ሚሊየን ቅጂ መሸጥ የቻለ ዝናው በአለም ላይ የታወቀ ራፐር  ሲሆን ፡ አስገራሚው ነገር እነዚህን ሁሉ ነገሮች የሰራው ፡ በምድር ላይ በቆየባቸው 25 አመታት ነበር ።
......
በዚህ እድሜ ነው እንግዲህ. .. ይህ ሁሉ ስራ !
.....
በአለም ዙሪያ በሚሊየን የሚቆጠሩ የምር አድናቂዎቹ ፡ ቱፓክ  ከዚህ አለም በሞት የተለየበትን ቀን ትናንት አስበውት ውለዋል ።
አንዳንድ ወዳጆቹ ደግሞ. .. ቱፓክ ገርልፍሬንዱ እንዳለችው የጥይት መከላከያ ለብሶ ቢወጣኮ ምናልባት ላይሞት ይችል ነበር እያሉ  ያንን እለት. . በቁጭት ያስታውሱታል ።

ቀላል የማይባል ቁጥር ያላቸው  አድናቂዎቹ ደግሞ. እስከዛሬም ድረስ  . የቱፓክን መሞት ማመን አይፈልጉም ።
........
በነገራችን ላይ ይህንን  በወጣትነቱ የተቀጨ ራፐር ብዙዎች ፡ ከዘፋኝም በላይ  የጥቁሮች መብት ተሟጋች እና የሰብአዊ መብት ጠበቃ እንደሆነ ሙዚቃዎቹን እየጠቀሱ ይናገሩለታል ።
.....
RIP LEGEND
ይህንን ያውቃሉ ⁉️

ቁጥሮችን 0 , 1 , 2 , 3 .... ወይም ደግሞ One , Two , Three ... እያላችሁ እስከ 999 ድረስ ብትፅፉ በቁጥሮቹ ስም ውስጥ አንድም የ " A " ፊደል አታገኙም 🤤

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
በጃፓን 90% የሞባይል ስልኮች ውሃ የማይገባባቸው ናቸው ምክንያቱም ወጣቶች ገላቸውን ሲታጠቡም ጭምር ስልኳቸውን ስለሚጠቀሙ ነው !

አጃኢብ ነው ! 😂
Hardcopy ወይንም Pdf ሁለቱንም እኛ ጋር ያገኛሉ !
የመረጡትን መጽሐፍ በአገር ውስጥና በውጭ አገራት ካሉበት ቦታ እንልካለን !
የጊዜ እና የገንዘብ ወጪዎን ያማከለ ቀልጣፋ አገልግሎት እንሰጣለን !

Inbox - @Alpha6249
Call - +251916167999
Share
https://www.tg-me.com/Teramaj_Book_Store
https://www.tg-me.com/Teramaj_Book_Store
ይህ ሰው ሲግመንድ ፍሩድ ይባላል  ....

ይህ ኦስትሪያዊ ቤተ እስራኤል በስነ ልቦና (psychology ) መስክ ዓለምን ከቀደመ አስተሳሰቧ የቀየረ ነው ሰው ነው .... ይህ ኒውሮሎጂስት ፣ ሳይኮ አናሊስስት  የሆነ ሰው የሰው ልጆችን ጠባያት  በማጥናትና  የአእምሮ ሕክምና በማስተዋወቁ ዘርፈ ብዙ ጥቅሞችን ያበረከተ ሰው ነው !

ሲግመንድ ፍሩድ ሴቶችን ለሰላሳ አመታት አጥንቶ እንዲ አለ

ሴትን ልጅ ለ30 አመት አጠናሗት ግንምን እንደምትፈልግ ለማወቅ አልቻልኩም ነው ያለው !

እውነት ሴቶች የሚታወቁ ፍጥረቶች አይደሉም ? ሀሳባቹን እስቲ 😁

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
📷በጉግል መስሪያ ቤት ውስጥ የሚገኙ ለየት ያሉ መቀመጫዎች

@Amazing_fact_433
ብታምኑም ባታምኑም

አለም ላይ ካሉት የአንበሶች ቁጥር በላይ ያሉት የአንበሶች ሀውልቶች ይበዛሉ፤ ምን ያህል እንደተመናመኑና የሰው ልጅ ምን ያህል ራስ ወዳድ እንደሆነ ትልቅ ማሳያ ነው

@Amazing_fact_433
እጅግ አስፈሪ ስለሆነው #ቤርሙዳ #ትሪግል ምን ያሀሎቻቹ ታቃላቹ? ይህ አስፈሪ የሆነውን ስፍራ እንሆ በጥቂቱ

ሊገለፅ የማይችል እጅግ አሰፈሪ ስፍራ ከ300 በላይ መርከቦች ገብተው የጠፉበት ከ75 በላይ አውሎፕራኖች ደብዛቸው የጠፋበት ቤርሙዳ ትሪያግል ይባላል::

በርካቶች እሚስማሙበት ነገር ቢኖር የሴጣን ምድር ነው በማለት ነው የትኛውም ሳይንቲስት መርከቦቹና አውሎፕራኖቹ ሰምጠው እሚቀሩበትን ምክንያት ማወቅ አልቻለም::

በአትላንቲክ ውቅያኖስ መሀል በአሜሪካዋ ግዛት ፍሎሪዳ አልባድሪ ይገኛል ይህ አከባቢ የ3 ማእዘን ቅርፅ ያለው ሲሆን ስፋቱም ወደ ሁለት መቶ 70 ሺ እስኩር ማይልስ ይጠጋል;;

አንድ አንድ ሰወች ይህን ሚረጉት የባህር ለይ ጭራቆች ናቸው ሲሉ አንድ አንዶች ደሞ ከሌላ ፕላኔት የመጡ ፍጥረታት ናቸው ይላሉ አንድ አንድ አጥኚዎች ግን በውሀ ውስጥ እሚፈጠር ከባድ አውሎ ንፋስ ነው ይላሉ::

5 ቶፔዶ ቦንብ ጣይ አውሎፕራኖችናአነስተኛ ጀቶች በ1945 የእቃ ማጓጓዣ መርከብ በ1943 al faro የተባለ የእቃ ማጓጓዣ መርከብ በ2015 እንደአውሮፓውያን አቆጣጠር እነዚና ሌሎች በዚ ሶስማዘን በሚመስል በውሀ በተከበበ ክፍል ጠፍተዋል::

ቦታው እንዳለው ዝና ግን በርካቶች ሊጉበኙት አልቻሉም ሆኖም ግን በየቀኑ ቁጥራቸው የበዛ የንግድ አውሎፕራኖች ሲበሩ ይውላሉ::

ይህ በውሀ የተከበበ ስፍራ ውስጥ ብቻ የሚገኙ እጅግ በጣም አስፈሪ የሆኑ ፍጥረታት ይገኛሉ ከነሱም ውስጥ ድራጎን ፊሽ ባምፓዬር አስኮዴት ጎብልን ሻርክና ባምፓየር ሻርክ በጥቂቱ ናቸው:: ከዚ ቡሀላስ የቤርሙዳ ሚስጥር ይገኝለት ይሆን?
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Geelong, Australia የሚገኘው FRANKIE የተባለው የ10 ሳምንታት ዕድሜ ያለው ድመት ባልተለመደ መልኩ 4 ጆሮና 1 ዓይን ይዞ ሊወለድ ችሏል፡፡

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
እውቁ ፖለቲከኛ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ

ነፍስ ይማር

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ፓፒዮ
ጌታቸው ገብሬ ( ተርጓሚ )
ለመግዛት - @Alpha6249
ሄንሪ ሻሪየ (ፓፒዮ) ባልሰራው ወንጀል ተከሶ እጅግ ስቃይ በበዛበት ወህኒ ይታሰራል። በተደጋጋሚ ከጓደኞቹ ጋር በመሆን ከእስር ለማምለት ሞክሯል። ሄንሪ በህይወቱ እጅግ የተፈተነ ለብዙዎች የፅናት ተምሳሌት መሆን የቻለ ፈረንሳዊ ነው። ይህ የመጀመሪያው ከእስር በፊትና በእስስ ላይ የነበረውን ህይወት የሚዳስስ መጽሐፉ ነው።በፊልምም ያገኙታል። በሕይወት ጎዳና ላይ የሚገጥሙ ሳንካዎችን አልፎ ተስፋ ሳይቆርጡ ውጤታማ ህይወትን ለመኖር የሄንሪን ታሪክ ያንብቡ !
Share

https://www.tg-me.com/Teramaj_Book_Store
https://www.tg-me.com/Teramaj_Book_Store
ይህንን ያውቃሉ ⁉️

በአለም ላይ ካሉት ዛፎች ሁሉ ትንሹ ዛፍ " Salix Herbacea " በመባል የሚታወቅ ሲሆን Green Land ውስጥ ይገኛል ..... ቁመቱም እስከ 6 ሴንቲ ሜትር ብቻ ይረዝማል 🌚

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ልጆቻችሁ ብልህ እንዲሆኑ ከፈለጋችሁ የተረት ታሪኮችን አንብቡላቸው ።

የበለጠ ብልህ እንዲሆኑ የምትፈልጉ ከሆነ ፣ ብዙ የተረት ታሪኮችን ያንብቡ።

-አልበርት አንስታይን


https://www.tg-me.com/amazing_fact_433
https://www.tg-me.com/amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የሆነ ወቅት ላይ የ 17 አመት ሜክሲኮአዊ የነበረው "ጁሊዮ ጎንዛሌዝ" ከ 24 አመቷ ፍቅርኛው ጋር እየተሳሳሙ ባለበት ግዜ ላይ አንገቱ ስር የፍቅር ንክሻ ስትነክሰው የተሳሳተ ቦታ በመንከሷ ምክንያት የልጁ የነርቭ ስርዓት በመቋረጡ ወድያው ህይወቱ አልፎ ነበር 🥹

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
🆕eFootball PES 2025


በጌም ቻናል ያገኙታል 👇
https://www.tg-me.com/Game_Zone_433/5776
https://www.tg-me.com/Game_Zone_433/5776
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
* ነጭ ሽንኩርት በእግር ላይ ቢታሽ ወዲያው በደም ስር ውስጥ አልፎ በሣምባ በኩል በሚወጣ አየር በትንፋሽ ጠረን ውስጥ ይታወቃል፡፡

❖ የቤት መስታወት ማንኛውም እቃ __ ተወርውሮበት _ ሲሰበር የሚራገፈው ወደ ውጭ ሳይሆን እቃው ወደ ተወረወረበት አቅጣጫ ነው፡፡

* የወይን ዘለላ ማይክሮዌቭ ምድጃ ላይ ከተቀመጠ ፍንዳታን ይፈጥራል፡፡

❖ በፖለቲካ ወይም ርዕዮተ ዓለም ልዩነት ሰበብ ታላቋ ጀርመን በ1961 በግዙፍ ግንብ የበርሊን ግንብ ለሁለት ተከፈለች፡፡ የበርሊን ግንብ ሁለቱን ምስራቅ ጀርመንና ምዕራብ ጀርመንን ለ28 ዓመታት ከለየ በኋላ የፈረሰው ኦክቶበር 3/1989 ነው፡፡

❖ ኮንዶም ከቤት ወደ ቤት የሚሸጥበት አገር ቢኖር ጃፓን ነው፡፡

❖ ኔቫዳ በተባለች የአሜሪካ ግዛት ደግሞ በኮንዶም መጠቀም ክልክል ל-!

❖ በማዕከላዊ አውስትራሊያ ውስጥ የሚገኙት ዋሊብሪ ጎሳዎች ወንዶቹ ሲገናኙ ሰላምታ ሚለዋወጡት እጅ በመጨባበጥ ሳይሆን (የወሲብ እቃቸውን) በመጨባበጥ ነው፡፡

* RHTHYM አናባቢ የሌለው ረጅሙ የእንግሊዘኛ ፊደል ነው፡፡

* Praeyertransssubstaintiationalistically ረጅሙ የእንጊልዘኛ ፊደል ነው
2024/09/27 19:29:51
Back to Top
HTML Embed Code: