Telegram Web Link
መታወቅያ ወረቀት

ንቦች ወደ ቀፎውአቸው ሲገቡ በቀፎው በመግቢያ በር ላይ ለቆመው ዘበኛ የአባልነት “መታወቂያ” ያሳያሉ፡፡ በአንድ ቀፎ ውስጥ የሚኖሩት ንቦች ሁሉም ተመሣሣይ መታወቂያ አላቸው፡፡ ይህ “መታወቂያ” ከሰውነታችን ውስጥ የሚመነጨው ልዩ ጠረን ነው፡፡ እያንዳንዱ ቀፎ ውስጥ የሚኖር ንብ መለያ ጠረን አንድ ዓይነት ሲሆን ሌላ ቀፎ ውስጥ ካሉት ንቦች ጠረን ይለያል፡፡ በር ጠባቂ ንቦች የቀፎውን አባላት
የሚለዩት በዚህ ጠረን ሲሆን ከሌላ መንጋ የመጣ ጠረን ልውጥ ንብ ካለ ጠረኑን ለይተው ያባርሩታል፡፡

ንብ ለመናደፍ 12 ጡንቻዎችዋን ትጠቀ ማለች፡፡

የዳንስ ቋንቋ

ንቦች እርስ በርሣቸው የሚግባቡት በዳንስ ቋንቋ ነው፡፡ ይህም ዳይሴፈሪንግ ይባላል፡፡

አንድ የንብ መንጋ ውስጥ 58 000 ንቦች ይገኛሉ፡፡

ማርን የምታመርተው ሴቷ ንብ ብቻ ናት፡፡

የወንዱ ንብ ስራው ከንግስቲቷ ጋር የፆታ ግንኙነት በመፈፀም ንግስቲቷን እንቁላል እንድታፈራ ማድረግ ነው፡፡

እንቁላል የምታመርተው ወይም የምትጥለው ንግስቲቷ ንብ ብቻ ናት፡፡

ንግሥቲቱ ንብ በቀን 1500 እንቁላሎችን ትጥላለች፡፡

ንግስቲቷ ንብ በጭራሽ ሰዎችን አትናደፍም፡፡ ሌሎች ንቦችን ግን ትናደፈለች:

አንዲት ንብ በሶስት ወር የሕይወት ዘመና የምታመርተው የማር መጠን የአንድ ማንኪያ 1/12" ነው።

ንቦች 50 ግራም ማር ለመሥራት በአጠቃላይ የሚያደርጉት በረራ ተቀጣጥሎ ቢዘረጋ ከመ ሬት እስከ ጨረቃ ደርሶ ይመለሳል፡፡

በዓለም ላይ የማይበላሽ፣ የማይሻግት፣ የማይብ ሰብስ እና ጣዕሙ ሳይለወጥ መቆየት የሚችል ብቸኛ ምግብ ማር ነው

አንብብበው ከወደዱት 👍ይጫኑ

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ጥንታዊ ግብፃውያን የሞቱ ሰዎችን ሰውነት የሚያቆዩበት መሚፊኬሽን የሚባል ዘዴ ነበራቸው ! በዚህ መንገድ ከተገነዙት መካከል ቱታንክሀሙን የተሰኘው ፈረኦን ብልቱ እንደቆመ ነው የተገነዘው !

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
አውራሪስ

❖ አውራሪሶች የሚኖሩበትን አካባቢ ወይም የድንበራቸውን ካርታ ለመለየትም ሆነ ዙሪያውን ለመከለል የሚጠቀሙት በሽንታቸው እንጥብጣቢ ምልክት በማድረግ ነው፡፡

❖ በቻይናዎች የባህል ህክምና ጥበብ ለመድሃኒትነት ብዙ ጠቀሜታ አላቸው ከሚባ ሉት ውስጥ አንዱ የአውራሪስ ቀንድ ነው፡፡

❖ የአውራሪስ ቀንድ የተሠራው ከፀጉሩ ነው፡፡

❖ ቡፋሎ ስለተባለው ዱር እንስሳ አንድ አዲስ ነገር ተገኝ+ እንስሳ ሽንት እንደ ነዳጅና ቤንዚን ወይም ጋዝ ለኩራ 28/ 115 እንደሚያገለግል ታውቋል
፡፡
ጥንታዊ ግብፃውያን የአዞ ኩበት ከማር ጋር ተቀላቅሎ ሴቷ ብልት ላይ ከተቀመጠ እርግዝናን ይከላከላል ብለው ያምኑ ነበር !

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ፍቅር እስከ መቃብር

እነሆ ተወዳጁ መፅሃፍ በተከታታይ ድራማ መቱዋል ።

ጀምሩ ገራሚ ነው 🫴

JOin👇
https://www.tg-me.com/Amharic_films/6636
https://www.tg-me.com/Amharic_films/6636
"የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ እያለ ሁለት ቁልፍ ፈተናዎች ነበሩብኝ ሆኖም ሁለቱንም ወደኩ….የመካከለኛ ደረጃ ተማሪ እያለሁም ፈተና ከመውደቅ አልዳንኩም ለውድቀት ሶስት ጊዜ እጄን ሰጠሁ፡፡

ኮሌጅ ለመግባት ፅኑ ፍላጎት ቢኖረኝም መግቢያ ፈተናዎቹን ሁለቴ ወስጄ በሽንፈት ተመለስኩ፡፡ የሚገርመው ደግሞ ያመጣውት ውጤት  አሳዛኝ ነበር፤ መውደቅ አንድ ነገር ቢሆንም በሂሳብ ትምህርት  ከ120 ነጥብ 1 ማምጣት ግን  በርግጥም ከባድ ነበር፡፡ ውድቀቴ ይቀጥላል…

ሃርቫርድ ዩኒቨርሲቲ 10 ጊዜ አመልክቼ ውድቅ ተደርጎብኛል፡፡ ከኮሌጅ ተመርቄ ከወጣሁ በኋላ ስራ የመቀጠር ፅኑ ፍላጎት ቢኖረኝም 30 ስራ እድሎች በተከታታይ ብሞክርም አልተሳካልኝም፡፡ KFC ስራ አወጣ ተደሰትኩ በዚህኛው ግን ስራ ለማግኘት የማደርገው ጥረት በድል እንደሚደመደም አስቤ ተራመድኩ፡፡ ብዙ ፈተናዎችን አልፈን ለስራ የመጣነው 24 ነን፡፡ 23 ሰው አለፈ በሚደንቅ ሁኔታ የወደቀው አንዱ ሰው እኔ ነበርኩ፡፡

አሁንም ግን ተስፋ አልቆርጥም ዛሬ ከባድ ነው፤ ነገም የከፋ ሊሆን ይችላል… ከነገወዲያ ግን መልካም ይሆናል!! "ይህንን ያለው ጃክ ማ ነው።

ይህ ሰው ከዚህ ሁሉ ውድቀት በኋላ ቻይናን የቀየረ አማዞኦንን መሰል የአሜሪካ ካምፓኒዎችን የሚገዳዳረውን አሊባባን የመሰረተ እና እዚህ ያደረሰ ነው፡፡

በመስጠት የሚያምነው አሊባባ በዚህ አስቸጋሪ ወቅት ለተለያዩ ሀገራት በተለይ ለአፍሪካ የተለያዩ ቁሳቁሶችን ድጋፍ አድርጓል፡፡  ኮረና በቸከሰተ ማግስት  ብቻ  199,300 ከንክኪ መከላከያ ልብሶች፣ 300 የመተንፈሻ ቬንትሌተሮች፣ 708 የሙቀት መለኪያዎች፣ 28,500 የሕክምና ጓንቶች እና 3,800 የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብሎች ለአፈሪካውያን እንዲከፋፈል ልኳል፡፡



ጃክ ማ


@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አዳምና ሄዋን ያነበቡት መጽሐፍ ተለቋል።ገብታችሁ አንብቡ

👇👇
@Bemnet_Library
@Bemnet_Library
እንዴት እንደሚያያት ብቻ እዩት ።

እኔ ለሰከንዶች ዝም ብዬ .. ሮናልዶ ጆርጂናን እንዴት እንደሚያያት እያየሁ ነበር ፡ እዚህ እይታ ውስጥ ብዙ ነገር አለ ።
......
በነገራችን የነሮናልዶ ቤት G.O.A.T ...... CR7 አይደለም ።

አንድ ቀን ፋሚሊው ሰብሰብ ብሎ ሲጫወቱ ጥያቄ መጠያየቅ ተጀመረ. . ሮናልዶ ነው ጠያቂው .. በመጀመሪያ የሚጠየቀው ትንሹ ወንድ ልጅ ማቲዮ ነው ።
....
ማቲዮ. .በአለም ላይ የምታውቀውን የታዋቂ ሰው ስም ጥራ. .
ትንሹ ማቲዮ ልክ ጥያቄውን ሲሰማ ሁለቴ አላሰበም. . እና ማሚ ብሎ መለሰ. .
ሮናልዶ ይህንኑ ጥያቄ ለትንሿ ሴት ልጁ አቀረበላት. .
ኤቫ በአለም ላይ የምታውቂውን የታዋቂ ሰው ስም ጥሪ
ኤቫ .. ወዲያው ፡ ማሚ ብላ መለሰች ።

ሮናልዶና ጆርጂና ይህንን ሲሰሙ እየሳቁ መልሰው ልጆቻቸውን ጠየቋቸው. . በአለም ላይ የምታውቁት በጣም ታዋቂና ዝነኛ የሆነ ሰው ማነው ?

የልጆቹ መልስ ያው ነው ።
ማሚ !
....
ለነሱ በአለም ላይ ያለች. . ዝነኛም ታዋቂም ሰው ሮናልዶ ወይም ሌላ ሰው አይደለም. .. ማሚ ናት ።
በርግጠኝነት ይሄው ጥያቄ ሮናልዶም ቢጠየቅ መልሱ ከልጆቹ ጋር ተመሳሳይ እንደሚሆን እዚህ ፎቶ ላይ ያለው አስተያየት ይመሰክራል ።
የዚህ ቤት G.O.A.T ጆርጂና ።

Happy Family
በሙሉ ስሟ Tyla Laura Seethal በመባል ትታወቃለች ። ደቡብ አፍሪካዊት የአፍሮቢት አርቲስት ነች ።
...
የ22 አመቷ ፡ ታይላ በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሙዚቃዎቿ ፡ ከአህጉረ አፍሪካ አልፎ ፡ በመላው አለም ተወዳጅ ሆኖላት ግራሚ አዋርድን ጨምሮ የተለያዩ ሽልማቶችን ያገኘች ሲሆን ትናንት ምሽት ተካሂዶ በነበረው የ MTV አዋርድ ላይም Best African Music Performance በሚል ዘርፍ ተሸልማለች ።
......
ታይላ በሙዚቃው ይህን ያህል ስኬታማ ሆና የተለያዩ አለም አቀፍ ሽልማቶችን ከማግኘቷ በፊት በነበሩት ጊዜያት አንድ የፍቅር ጓደኛ ነበራት ።
እና ጥሩ የፍቅር ጓደኛ ለመሆን በቻለችው መጠን ትሞክር ነበር ። በተቃራኒው የወንድ ጓደኛዋ ደግሞ እያደር ከሷ መሸሽ ጀመረ ። ምንም እንዳላጠፋች ታውቃለች ። ፍቅረኛዋ ለምን እየሸሻት እንደሆነ ገብቷታል ።
.....
ታይላ እንግዲህ እንደምታዩዋት ውብ ነች ፡ ግን ለፍቅረኛዋ ይህ ብቻ በቂ አልነበረም ። እሱ ጥሎበት ተለቅ ያለ መቀመጫና ሞላ ያለ ዳሌ ወዳጅ ነው ።
አንዴ እንደውም አፍ አውጥቶ ፡ ዳሌሽ ሞላ ቢል እኮ ምንም የማይወጣልሽ ልጅ እኮ ነሽ ብሏት ያውቃል ።
......
እና በዚህ ምክንያት እያደር ሸሻት ።
...
ተፈጥሮ በሰጣት ቁመና ምክንያት የምትወደው ሰው ራቃት ።
....
ወራት አለፉ ታይላም ይህንን ሰው ረስታ ስራዋ ላይ ማተኮር ያዘች ።
ከተወሰነ ጊዜ በኋላ በተለይ Water የሚል ርእስ ያለውን ሙዚቃዋን ከለቀቀች በኋላ ታዋቂነቷ ጨመረ ። ከአፍሪካ አልፎ በአሜሪካና አውሮፓ ሙዚቃዎቿ መደመጥ ጀመሩ ።
....
እና የግራሚ አዋርድ ሰወች በዚህ ሙዚቃዋ አፍሪካን ወክላ እንድትሸለም መረጧት ።
...
የግራሚ አዋርድ መሸለሟን ተከትሎ ወዳጅ ዘመድ እየደወለ እና ቴክስት እያደረገ እንኳን ደስ ያለሽ አላት ። እና ከነዚህ ሰወች መሀከል የአንድ ሰው ቴክስት ይገኝበታል ።
ይህ ሰው የቀድሞ የታይላ ቦይፍሬንድ ነው ። እና በጻፈላት ቴክስት ባገኘችው ስኬትና ሽልማት መደሰቱን ገልጾ ፡ ሪሌሽናቸውን በተመለከተ ማውራት እንዳለባቸው ፡ ዳግም አብረው እንዲሆኑ እንደሚፈልግ ነገራት ። ይህን በተመለከተ ታይላ ስትናገር
.......
ቀጠን ባለው ሰውነቴ ምክንያት የራቀኝ ቦይፍሬንዴ ፡ ከግራሚ በኋላ ይህን ቴክስት ሲልክ ....
ያደገው ዝናዬ እንጂ. ..ሰውነቴ አሁንም እንደምታውቀው ነው. . አንተ ደግሞ ትንሽ ዳሌ አትወድም የሚል ምላሽ ሰጥታው ዳግም አብራው መሆን እንደማታስብ ነግራዋለች ።
....
ከግራሚ በኋላ ይህን ቴክስት ያደረገላት ቦይፍሬንዷ ፡ የትናንት ምሽቱን የ MTV ሽልማት ከሰማ በኋላም ሌላ ቴክስት አርጎላት ይሆናል
ኢቫንጋዲ
ፍቅረማርቆስ ደስታ

ለመግዛት - @Alpha6249
ደራሲ ፍቅረማርቆስ ከተወዳጅ ስራው ከቡስካ በስተጀርባ በመቀጠል ለተደራሲያን ያቀረበው ስራው ነው።ሐመርን ይወቁበት ያንብቡ !
Share

https://www.tg-me.com/Teramaj_Book_Store
https://www.tg-me.com/Teramaj_Book_Store
የ ሳውዲው አልጋወራሽ ልዑል ቤተሰብ
80 ለሚሆኑ ጭልፊቶቹ 1(አንደኛ )ደረጃ መዓረግ የአውሮፕላን ቲኬት በመግዛትና በማጓጓዝ የዓለምን ህዝብ አጃኢብ አሰኝቷል


@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
የአለማችን በእድሜ ትንሹ አባት እንግሊዛዊው Sean Stuart ይባላል። በ 11 አመቱ የልጅ አባት መሆን ችልዋል።

ልጁን የወለደውም ከጎረቤታቸው ልጅ ነዉ


@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
በዛን እለት. . አሜሪካዊው ራፐር ቱፓክ ሻኩርና ፡  ገርልፍሬንዱ Kidada Jones ላስቬጋስ ኔቫዳ ውስጥ በሚገኝና ለወራት አብረው በቆዩበት ሆቴል ውስጥ   አንድ ላይ ነበሩ ። እና የሆነ ሰአት ላይ ቱፓክ ሊወጣ ሲነሳ. ..
ወቅቱ ጥቁር ራፐሮች ጎራ ለይተው እርስ በርስ የሚታኮሱበት ስለሆነ. ..ገርልፍሬንዱ  Kidada  ..
" ቱፓክ እባክህ የጥይት መከላከያ ጃኬትህን ልበስ " አለችው. .
ቱፓክ የገርልፍሬንዱ ስጋት ብዙም አልተሰማውምና  ሞቆኛል  በማለት ሳይለብስ ወጣ ።
.....
ከተወሰኑ ሰአታት በኋላም ፡  ቱፓክ የማይክ ታይሰንን የቦክስ ውድድር አይቶ ሲወጣ. .  ባልታወቁ ሰወች ተኩስ ተከፍቶበት. . አራት ቦታ ተመቶ ሆስፒታል መግባቱን  ገርልፍሬንዱ  Kidada .. ሰማች ።
.....
ከስድስት ቀናት የሆስፒታል ቆይታ በኋላም ከዚህ አለም በሞት ተለየ ።
  ቱፓክ በህይወት ዘመኑ 713 ሙዚቃዎችን ሰርቷል .  . በሰባት ፊልሞች ላይ ተውኗል እንዲሁም . . 75 ሚሊየን ቅጂ መሸጥ የቻለ ዝናው በአለም ላይ የታወቀ ራፐር  ሲሆን ፡ አስገራሚው ነገር እነዚህን ሁሉ ነገሮች የሰራው ፡ በምድር ላይ በቆየባቸው 25 አመታት ነበር ።
......
በዚህ እድሜ ነው እንግዲህ. .. ይህ ሁሉ ስራ !
.....
በአለም ዙሪያ በሚሊየን የሚቆጠሩ የምር አድናቂዎቹ ፡ ቱፓክ  ከዚህ አለም በሞት የተለየበትን ቀን ትናንት አስበውት ውለዋል ።
አንዳንድ ወዳጆቹ ደግሞ. .. ቱፓክ ገርልፍሬንዱ እንዳለችው የጥይት መከላከያ ለብሶ ቢወጣኮ ምናልባት ላይሞት ይችል ነበር እያሉ  ያንን እለት. . በቁጭት ያስታውሱታል ።

ቀላል የማይባል ቁጥር ያላቸው  አድናቂዎቹ ደግሞ. እስከዛሬም ድረስ  . የቱፓክን መሞት ማመን አይፈልጉም ።
........
በነገራችን ላይ ይህንን  በወጣትነቱ የተቀጨ ራፐር ብዙዎች ፡ ከዘፋኝም በላይ  የጥቁሮች መብት ተሟጋች እና የሰብአዊ መብት ጠበቃ እንደሆነ ሙዚቃዎቹን እየጠቀሱ ይናገሩለታል ።
.....
RIP LEGEND
2024/09/29 21:30:09
Back to Top
HTML Embed Code: