Telegram Web Link
በ 2010 አንድ የሃርቫርድ ተማሪ ህይወቱን ለመተው ወሰነ እና እራሱን በጥይት ሳይቶክስ በፊት የራሱን ያጠፉበት ማስታወሻ ትቶ ሞተ እና የማስታወሻው ርዕስ "ህይወት ትርጉም የለሽ" ነበር እና ለምን እንደሆነ እራሱን እንደጠፋ በማስታወሻው በዝርዝር አስረድቷል። በማስታወሻ ላይ የተፃፉ የነበሩ ገፆች 1950 ነበሩ

@Amazing_fact_433
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በ24 ሚሊዮን ዶላር የፊት ለውጥ!♂️

በ24 ሚሊዮን ዶላር ፊትዎን ሙሉ በሙሉ መለወጥ ይችላሉ!

- የመጀመሪያው ከፊል የፊት ንቅለ ተከላ በ 2005 በኢዛቤል ዴኖይር ተካሂዷል።
- የመጀመሪያው ሙሉ የፊት ንቅለ ተከላ የተካሄደው እ.ኤ.አ. በ 2010 በስፔን የቀዶ ጥገና ሐኪሞች በተኩስ ተጎጂ ላይ ነው።
- በጣም ውስብስብ የሆነው የፊት ንቅለ ተከላ ቀዶ ጥገና እ.ኤ.አ. በ2015 በኒውዮርክ በዶ/ር ኤድዋርድ ሮድሪጌዝ ተከናውኗል። ይህ ቀዶ ጥገና የተደረገው በድንገተኛ አደጋ ፊቱን ባጣው ፓትሪክ ሃርዲሰን የእሳት አደጋ መከላከያ ሠራተኛ ላይ ነው። በዚህ ቀዶ ጥገና አንድ አንጎሉ የሞተ ወጣት ፊት እና የራስ ቅል ወደ ፓትሪክ ተተክሏል.

የፊት ንቅለ ተከላ ሰዎች ፊታቸውን መልሰው እንዲገነቡ ከሚያስችሉ በጣም ውስብስብ እና ውድ ከሆኑ የሕክምና ቀዶ ጥገናዎች አንዱ ነው።

@Amazing_fact_433
The mapogo ይባላል ይህ የአንበሳዎች ጥምረት! ይህ ጥምረት በአንበሳዎች ዓለም ከታየ እጅግ አደገኛው ና ወደር ያልተገኘለት ጥምረት ነበር!

Makulu በሚባለው መሪያቸው እየተመሩ ያላንኮታኮቱት የአንበሳ መንጋ የለም! Mapogo እጅግ ጨካኝ ከመሆናቸው የተነሳ የሌላን መንጋ አንበሳ ከመግደልም በላይ ይመገቧቸው
ነበር!

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
✔️ አንድ ጅብ የሚበላው ካጣ ሌላውን ጅብ እንክት አድርጎ ይሰለቅጣል፡፡ በሆድ ጉዳይ ጅቦች ዘንድ መማማር የለም::

✔️  ጅብ ሆዳም እንስሳ ቢሆንም በቂ አደን ሲያገኝ ግን ብቻውን አይበላም ሲመቸው የሚበላው ዘመዶቹን ጠርቶ ነው፡፡

✔️ ጅቦች የክልላቸውን ድንበር ካርታ የሚያጥሩት እና በሌሎች የጅብ መንጋዎች ድንበራቸው እንዳይደፈር የሚያስከብሩት ከአዳሪያቸው ውስጥ በሚወጣ ኃይለኛ ጠረን ባለው ነጭ ፈሳሽ የድንበሩ ዙርያን በማስመር ነው፡፡ አንድ የጅብ መንጋ 80 አባላት አሉት፡፡ ሌሎች የጅብ መንጋዎች ይህንን የድንበር ጠረን ስለሚያውቁ አሽትተው ከሩቁ ይታቀባሉ፡፡

✔️ የጅብ ሰገራ ነጭ ነው፡፡

✔️ ጅቦች ለሆድ የሚሆን ነገር ሲያገኙ በሚያስፈራ የመካ ድምፅ በማስካካት ደስታቸውን እየገለፁ ይጠራራሉ። የስፈራው ድምፅ ጉልበት ኃይል ሚወሰነው በተገኘው አደን ብዛት ይወሰናል፡፡ ብዙ ሲያገኙ ብዙ ያስካካሉ፡፡

አንብብበው ከወደዱት 👍ይጫኑ

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ይሄንን ያውቃሉ ???

ፈገግ ለማለት 17 ጡንቻዎች እና 43 ፊቱን ለመጨፍለቅ ያስፈልጋል።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
#የዘር_አቆጣጠር

➊ እናት እና አባት=2
➋ አያት(በእናት 2+2 በአባት)=4
➌ ቅድመ አያት(4*2)=8
➍ ቅም አያት(8*2)=16
➎ ቅማንት(16*2)=32
➏ ሸማት(32*2)=64
➐ ምንዥላት(64*2)=128
➑ እንጁላት(128*2)=256
➒ ፍናጅ(256*2)=512
➓ ቅናጅ(512*2)=1,024
➊➊ አስልጥ(1024*2)=2,048
➊➋ አመለጥ(2048*2)=4,096
➊➌ ማንተቤ(4096*2)=8,192
➊➍ ደርባቴ(8192*2)=16,384
❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀
                       ድምር=➌➋➐➏➏

╭══
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ከስልክ ጌሞች በሙሉ ብዙ ጊዜ ዳውንሎድ የተደረገው ጌም Subway Surfers ሲሆን እስካሁንም ከ4 ቢልየን ጊዜ በላይ ዳውንሎንድ ተደርጓል

@Amazing_fact_433
ስለ ዲሽ ምርጥ ምርጥ መረጃ ከፈለጉ ቻናላችንን ይቀላቀሉ።

JOin👇
https://www.tg-me.com/+MJNeva92dQoxZTY0
https://www.tg-me.com/+MJNeva92dQoxZTY0
በጉጃራት አንድ ሰው ላም ገዛ !

ሌሊት ላይ ውሾቹ ሲጮሁ ሰማ ይህም የውሾቹ ጩኸት ለተከታታይ ምሽቶች ተከሰተ

ጉዳዩን ለማጣራት ሰውየው CCTV ካሜራ ተከለ አንድ ነብር በየ ሌሊቱ እየመጣ ከላሟ አጠገብ ሲቀመጥ አይቶ ተገረመ !

ከቀድሞው የላሟ ባለቤት ሲጠይቅ የዚህ ነብር እናት የተገደለችው ግልገሉ ገና 20 ቀን ሲሆነው እንደሆነ አወቀ !


ላሟ ወተቷን እያጠባችው ነፍሱን አዳነችው! ግልገሉ እያደገ ሲሄድ ጫካ ገባ ነገር ግን ሙሉ በሙሉ ያደገው ነብር በየምሽቱ እየመጣ አሁንም እንደ እናቱ ከሚቆጥራት ላም ጋር ጊዜውን ያሳልፋል !
እእንስሶች ምን ያህል ዓመት ይኖራሉ?

✔️ የአህያ የእርግዝና ጊዜ 365 ቀናት ወይም እንቅጩን አንድ ዓመት ነው፡፡ አህያ ቢያንስ 12 ዓመት ቢበዛ 47 ዓመት ትኖራለች፡፡

✔️ ግመል የእርግዝና ጊዜዋ 400 ቀናት ሲሆን የእድሜ ጣራዋ 50 ዓመት ነው::

✔️ አንበሣ የእርግዝናዋ ጊዜ 100 ቀናት ሲሆን የእድሜ ጣራው 30 ዓመት ነው።

✔️ ዜብራ የአርግዝና ጊዜዋ 365 ቀናት (እንቅጩን አንድ ዓመት) ሲሆን የእድሜ ጣራዋ 30 ዓመት ነው፡፡

❖ አጋዘን እርግዝናዋ 200 ቀናት ሲሆን የእድሜ ጣራዋ 20 ዓመት ነው::

❖ ላም 284 ቀናት አርግዛ ትወልዳለች እስከ 30 ዓመት መኖር ትችላለች፡፡

❖ ፈረስ 330 ቀናት አርግዛ ትወልዳለች እስከ 50 ዓመት ትኖራለች
፡፡

አንብብበው ከወደዱት 👍ይጫኑ

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በጥንት ግብፃውያን በእባብ ተነድፎ የሞተ ሰው የዘላለም ህይወት ያገኛል ብለው ያምኑ ነበር። ስለዚህ እራሳቸው ሆን ብለው በመርዝኛ እባብ እያስነደፉ መሞት የተለመደ ድርጊት እንደ ነበር ከታሪክ ለማንበብ ይቻላል፡፡

ለምሳሌ ታላቋ የውበት ንግስት እና የግብፅ ገዥ የነበረችው ኪልዮፓትራ የሞተችው ሆን ብላ በአባብ እራስዋን በማስነደፍ ነበር ይባላል


@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በጣም ታዋቂው የቲቪ ሾው አዘጋጁ " ስቲቭ ሀርቬይ " .... ሁል ጊዜ የፈረንጆቹ አዲስ አመት እንደገባ ለድሮ መምህሩ አዲስ ቴሌቪዥን እየገዛ ይልክለታል ..... ይህንንም የሚያደርግበት ምክንያት ደግሞ በፊት ተማሪ እያለ ይሄ አስተማሪ መቼም ቢሆን በቲቪ አትታይም ብሎ ተሳልቆበት ስለነበር ነው 😅

REVENGE 🤤

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
💻የኮምፒውተር ትምህርት 💻

👑በአማርኛ የተዘጋጀ ቪዲዮ

👍Basic Computer Skill For
Beginners Amharic መሰረታዊ የኮምፒዩተር ትምህርት ለጀማሪዎች  በኣማርኛ

👍አዝናኝ መንገድ እና በሳይንስ የተደገፈ የኮምፒውተር መሰረታዊ እና የላቀ የትምህርት ኮርስ።

በኮምፒተር ኮርሶች ውስጥ ችሎታዎን ይገንቡ።

✈️https://www.tg-me.com/EthioLearning19/2883
✈️https://www.tg-me.com/EthioLearning19/2883
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💠  የዘወትር ሞባይል ተጠቃሚ ከሆኑ ሲነጋገሩ ወደ ጆሮዎ እና ጭንቅላትዎ እጅግ በጣም አያስጠጉ፡፡ ቢያንስ ከ5 ሳንቲሜትር በላይ ራቅ ማድረግ ኤሌክትሮ-ማግኔቲክ ራድየሽን ከተባለው አደገኛ ጨረርን ራስዎን ይጠብቃሉ፡፡

💠  ሞባይልዎን ታቅፈው አይተኙ፡፡ በእንቅልፍ ወቅት ባትሪውን ያጥፉ ወይም ከአልጋዎ 1.8 ሜትር ያርቁት፡፡

በተለይ ማታ ማታ ሲደወል የሚለቀቀው ኤሌክትሮ-ማግኔቲክ ራድየሽን ከፍተኛ ስለሆነ እራስዎን በተቻለ መጠን ለዚህ _ ጨረር አያጋልጡ፡፡

💠  ሞባይሉን ኪስዎ ውስጥ የሚያደርጉ ከሆነ ወይም በወገብ ሚታጠቁት ከሆነ ኪጋ'ድየሚባለውን ወይም የቁጥር ቁልፎቹ ያሉበትን ገፅ ወደ ሰውነትዎ አቅጣጫ ያድርጉ ፡፡ ማለትም የስፒከሩ አቅጣጫ ወደ ውጭ መሆን አለበት፡፡

ምክንያቱም ስልክ ሲደወል ጨረሩ በስፒከሩ በኩል ስለሚለቀቅ ወደ ሰውነት ሳይሆን ወደ አየሩ ይበተናል፡፡ ጨረሩ ወደ ሰውነት የመግባት እድሉ አነስተኛ ነው፡፡ ጠረጴዛ፣ አልጋ፣ ወንበር…ወዘተ ላይ ሲያስቀምጡትም ስፒከሩ ወደ መሬት አቅጣጫ ቁጥሩ ደግሞ ወደ ላይ ይሁን፡፡

💠  ነፍሰጡር እናቶች ሞባይል ሲይዙና ሲጠቀሙ ይጠንቀቁ፡፡ የፅንሱ ህዋሳት ኤሌክትሮ-ማግኔቲክ ራድየሽን ለተባለው ጨረራ እጅግ በጣም አለርጂክ ናቸው፡፡ ስለዚህ አቀማመጡንም ሆነ አጠቃቀሙን ከፅንሱ ራቅ ባለ ስፍራ ይሁን፡፡ አላስፈላጊ አጠቃቀምን ለምሳሌ ረጅም ሰዓት ማውራት እና ቶሎ ቶሎ መደወል መቀነስ አለበት፡፡

💠  ብረት ነክ ነገሮች ባሉበት ስፍራ ሞባይል አይጠቀሙ፡፡ ብረት የኤሌክትሮማግኔቲክ ራድየሽኑን ወይም የጨረሩን ጉልበት ያጠነክረዋል፡፡ ስለዚህ መኪና ውስጥ፣አውሮፕላን ውስጥ፤ ሊፍት ውስጥ፣ ባቡር ውስጥ፣ ብረት አጥር ወይም በር አካባቢ፣ የብረታብረት ወርክሾፕ ውስጥ፣ ጋራጅ ውስጥ በመሳሰሉት ስፍራዎች አስቸኳይ ወይም አጣዳፊ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር በተቻለ መጠን ሞባይል አይጠቀሙ፡፡ የሚጠቀሙም ከሆነ ለአጭር ደቂቃ ብቻ ይሁን፡፡

💠  በተለይ ! በተለይ!!! እድሜያቸው ከ15 ዓመት በታች የሆኑ ወጣት ልጆች ሞባይልን ባይጠቀሙ ወይም ባያዘወትሩ
ይሻላል፡፡ ጨረሩ የጭንቅላት አጥንቶቻቸውን በቀላሉ ማለፍ ስለሚችሉ የአንጎል ሴሎቻቸውን እጅግ በጣም የመጉዳት አቅም ያገኛሉ ይህ ደግሞ ከነርቭ መታወክ ጀምሮ እስከ ካንሰር ድረስ ላሉ አደገኛ ስንክሳሮች ያጋልጣቸዋል፡፡


አንብብበው ከወደዱት 👍ይጫኑ

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ፑሩሳዉሩስ በፕላኔቷ ታሪክ ውስጥ እስከ ዛሬ ከኖሩት (ከተገኙት ውስጥ) ሁሉ ትልቁ አዞ ነው ተብሎ የሚታሰበው የቅድመ ታሪክ አዞ ነው

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ቻይና የራድዮ አክቲቭ ወይም የ Nuclear ባትሪ እያመረተች ትገኛለች። ይህም የእጅ ስልክዎን በአንድ ቻርጅ እስከ 50 አመት ድረስ ማገልገል ይችላል።😀
ሀብታም ሲናደድ. ....
.....
Gordon Hartman በሪልስቴት ብዝነስ ላይ የተሰማራ አሜሪካዊ ቢሊየነር ነው ።
....
እናም ከአመታት በፊት በአንድ እለት ጎርደን ቤተሰቡን ለማዝናናት በሚኖርበት ከተማ San Antonio, Texas ወደሚገኘው የመዝናኛ ፓርክ ይሄዳል ።
.....
እዛም እንደደረሱ የአእምሮ እድገት ውሱንነት ያለባት ሞርጋን የተባለች ልጁን የዋና ልብስ አለባብሰው ፡ ከሞግዚቷ ጋር ወደመዋኛ ገንዳው ገብተው በውሀ መንቦራጨቅ እና መጫወት ጀመሩ ።
...
ቢሊየነሩ Gordon Hartman ልጁ በዚህ መልኩ ስትጫወት ሲመለከት ደስ አለው ፡ ሆኖም ግን ወዲያው ፡ በውሀ ገንዳው ውስጥ ሆነው ሲዋኙና ሲጫወቱ የነበሩ ልጆች ፡ የውሀ ገንዳውን እየለቀቁ መውጣት ጀመሩ ።
....
Gordon Hartman ይህንን ሲያይ ደነገጠ ፡ በሰላም ሲጫወቱ የነበሩት ልጆች ፡ የአእምሮ እድገት ውሱንነት ያለባት የጎርደን ልጅ ከነሱ ጋር በአንድ ገንዳ ውስጥ መሆኗ ምቾት አልሰጣቸውም ነበር ። ቢሊየነሩ ጎርደን ይህን እንዳየ በጣም አዝኖ ፡ ልጁን ይዞ ወደቤቱ በመሄድ ላይ እያለ አንድ ነገር አሰበ ።
....
እና ብዙም ሳይቆይ ከተወሰኑ ወራት በኋላ ፡ በአለም ግዙፍ የሚባለውን በተለይ ለአካል ጉዳተኛ ልጆች አመቺ የሆኑና ፡ በነጻ የሚዝናኑበት. . ዘመናዊ መጫወቻዎች የተገጠሙለት የመዝናኛ ማእከል በ34 ሚሊዮን ዶላር ገነባና ፡ የታወቁ ዝነኛ ሰወች በተገኙበት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት አደረገ ።
....
እናም የዛኑ እለት ፡ በህዝብ መዝናኛ ማእከል ልትዝናና ሄዳ መገለል ደርሶባት በተመለሰችው ልጁ ስም የሰየመውን Morgan’s Wonderland ፡ የተባለውን ዝነኛ የመዝናኛ ማእከል ለልጁ
በመስጠት ሰርፕራይዝ አደረጋት ።
( ካለ ፡ ምን አለ ? )
.......
..........
2024/11/05 19:05:27
Back to Top
HTML Embed Code: