Telegram Web Link
አለም ይፍረድ የቴሌግራም መስራች ሰውየው $15 ቢሊዮን ዶላር የሚጠጋ ሀብት አለው።

ከዩክሬናዊት እናቱ ራሺያ ውስጥ ተወልዶ የሚኖረው ግን አረቦች ሀብታቸውን ተጠቅመው ባለሟት ባስገነቧት ዱባይ ውስጥ ነበር። ይሄ ሁሉ ነገር ኖሮት ለሁለት አመታት የያዘው ስልክ $180 ዶላር በኢትዮጲያ 20 ሺህ ብር ስልክ ነበር የአለማችን ትልቁ የቴክኖሎጂ ሰው የቴሌግራሙ መስራች ፓቬል ዱሮቭ።

አረቦች ስለሱ ሲወራ ደስ ይላቸዋል ኤምሬቶች ይወዱታል ትልቁን ማንነታቸውን አንተ ኤሚራቲ ነህ ከዚ በውሃላ ብለው የወደፊቱ ተስፋው ታይቷቸው ዜግነታቸውን ሰጥተውታል።

ሰውየው የአምስት ጥምር ዜግነት ባለቤት ሲሆን ዛሬ ላይ በአንዱ በሀገሩ ፈረንሳይ ላይ በአሜሪካ መረብ ሸራቢነት በኔቶ አቀናባሪነት ፈረንሳይ ላይ ኦሎምፒኳን አሰናድታ በጨረሰች በሳምንታት ልዩነት ፓቬልን አስራ የዜና አውታሮች ላይ የስቅታ መአት እየወረደባት ነው።

ፓቬል ዱሮቭ ገና የ39 አመት ወጣት ነው የተጠቃሚዎችን መረጃ ላለመስጠት ከፑቲን ጋር ግብግብ ሲገጥሙ በወቅቱ የነበረውን የVK መተግበሪያ ሼሩን ሽጦ ከወንድሙ ጋር ስደት ወጡ። ያልረገጡት ሃገር አልነበረም እግሩ የመካከለኛው ምስራቅ አይን የሚጣልባት ዱባይ ላይ የእግሩ ጣቶች እስኪያርፉ ድረስ።

በተለይ በአሜሪካ ሳንፍራንሲስኮ ከተማ ሳለ ሁለቱ የሪፐብሊካን እና የዲሞክራቲክ ምሰሶዎች መረጃ ካልሰጠኸን የአሜሪካን ህግ በመጣስ ትታሰራለህ ሲሉት እንደሸሸ የአሜሪካዊ ጋዜጠኛ ታከር ካርልሰን ጋር ያደረገው ቃለመጠይቅ ላይ በሰፊው እና በሀዘኔታ ያብራራው ጉዳይ ነበር።

የሚያስደንቀው ነገር 10ኛ አመቱን ያለፈው ሳምንት ያከበረው ቴሌግራም አንድ ቢሊዮን (1,000,000,000 ተከታዮች ) ለማፍራት ጥቂት ሰዎች ሲቀሩት እነዚህን ሁሉ ተጠቃሚዎች እና ያሁሉ የቴሌግራምን ሲስተም ግን የሚቆጣጠረው በ102 ሰራተኞቹ ብቻ ነበር አዎ ቴሌግራም በ10 አመቱ ውስጥ ያለው የሰራተኛ ብዛት 102 ብቻ ነው።

ታድያ ይሄ ከበርቴ እና ምጡቅ ሰው ሁሌም የደንበኞቼን መረጃ አሳልፌ አልሰጥም የሚለው ፓቬል የ20 ሺህ ብር ስልኩ ባሳለፍነው ወር በዱባይ ሙቀት የተነሳ ኪሱ ውስጥ ሳለ ለሁለት ይሰነጠቅበታል።

ጓደኞቹ ሙቀቱ ስለከበዳቸው ገሚሶቹ ወደፈረንሳይ አቅንተው ነበር። ታድያ ፓቬልም ከዛ ወር በውሃላ የተለያዩ ሀገራት እየዞረ ሲዝናና ነበር ኡዝቤኪስታን ሳይቀር ከጥቂት ቀናት ምሽት ላይ ነበር የፈረንሳይ ጋዜጦች ጀብድ እንደሰራ ተቋም በማክሮን ትዛዝ የፊት ገፆቻቸው ላይ የፓቬልን መታሰር ያረዱን።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ክፍል 2

ፓቬል ዱሮቭ በገንዘብ ዝውውር ፣ በህፃናት የወሲብ ንግድ ፣ በሽብርተኝነት ተደራራቢ ክሶች የቀረቡበት ሲሆን እስከ ሃያ አመትም እስር ሊጠብቀው ይችላል እያሉ የአሜሪካ በቀቀኖች እና የገደል ማሚቶ ከሆኑ የሰነበቱት ወትሮም የተቀረፁት ፈረንሳዮች አሜሪካ ስታስነጥስ እነሱ ያስሉላታል። ድራማው እና ፍጥጫው የሚጀምረው እዚህ ጋር ነው።

የምስራቁ ድብ አይኑን ገልጦ የደህንነት  አማካሪዎቹን ሰብስቦ እንዴት እናስመልጠው እንዴት እናግተው ከጠላቶቻችን ቀምተን እጃችን ላይ እንጣለው የመረብ ስርአታቸውን እየሳሉ ነው።

ፈረንሳይ ከአሜሪካ ምትቀበለውን ትእዛዝና ከቴሌግራም ጭን ፈልቅቀው ማውጣት የፈለጉትን መረጃ ለማግኘት 48 ሰአቱን ጠረጴዛ እየበደቡ ያኔ ሳንፍራንሲስኮ ላይ የጠየቁትን ጥያቄ ደጋግመው እየጠየቁት ነው።

በመሃል ደግሞ ዝም ጭጭ ያሉ ምን ብለው መግለጫ እንኳ እንደሚሰጡ የጨነቃቸው አረቦች ያኔ ጀማል ካሾጊን ከቱርክ ቆራርጠውም ቢሆን እንዳስወጡት ፓቬልን በህይወት ለማስወጣት ግራ ተጋብተው ሶፋቸው ላይ ተቀምጠዋል።

ፓቬል የታሰረው የቴሌግራም መተግበሪያ የደንበኞቹን መረጃ ለሌላ አሳልፎ ስለማይሰጥና የሃሳብ ገደብ ስሌለው ነው። ፌስቡክ እና ዩትዩብ የተቆለፈበት አክቲቪስት ሁሉ መደበቂያው ቴሌግራም ነው። ሀከሮች ሳይቀሩ ከዳርክዌብ ወጥተው ደረታቸውን በኢንተርኔት እንዲያሰፉ ያደረገው ቴሌግራም ነው። 

ይሄ ሁሉ ወከባ እና ሽሚያ አንድም የደንበኞቹን መረጃ ወስዶ በተለይም የራሺያን ቁልፍ መረጃዎች መንትፎ እንደ ጀርመኑ ናዚ እየገሰገስኩ ነው እያለ የድል ሰበር የሚሰብረውን እየተከበበ ያለውን የዜሌንስኪን ጦር ለማዳን ብሎም ዜናውን የድል ለማድረግ መፍጨርጨር ሲሆን ወዲህ ደግሞ ፑቲን መላእክ መስሎ የራሳቸውን መረጃ መንትፎ የራሱንም ጠብቆ ምእራቡን እና ምስራቁን አለም ሀይል የሚሰነጥቀውን ዩክሬንን በነፃነት መቆጣጠር።

በዚህም አለ በዛ ፓቬል ከታሰረ 48 ሰአታት ያለፉት ሲሆን ኤለን መስክ አንድሪው ቴት ሙሉ የቴሌግራም ትልልቅ ቻናሎች የታፕታፕ ማህበሮች ሳይቀሩ ዱሮቭ ነፃ ይውጣ በሚል ሀሽታግ ቢሞሉም እንደ ዊክሊክሱ መስራች አሳንጅ አመታት ወህኒ የሚወረውሩት ከሆነ ይህች አለም ነፃነት እንደሌለ ከማረጋገጧ ባሻገር የምስራቁ ድብ ላያዳግም ላይነሳ በመጨረሻም በቀላሉ ይሸኙታል።

ፑቲን ለካዱት ሰዎች ምህረት የለሽ ቢሆንና በህይወት ባያቆየውም ምእራቦቹን የሚፈልጉትን ካገኙ ራሺያን አጥፍተው የሀይል ሚዛኑን ወደራሳቸው ሲያደርጉት በሁለቱም መሃል እጅ የወደቀው ፓቬል ዱሮቭ ቁልፉን በጭንቅላቱ ይዞታል።


✒️ፕሮፌሰር ብርሃኑ አረጋ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💻የኮምፒውተር ትምህርት 💻

👑በአማርኛ የተዘጋጀ ቪዲዮ

👍Basic Computer Skill For
Beginners Amharic መሰረታዊ የኮምፒዩተር ትምህርት ለጀማሪዎች  በኣማርኛ

👍አዝናኝ መንገድ እና በሳይንስ የተደገፈ የኮምፒውተር መሰረታዊ እና የላቀ የትምህርት ኮርስ።

በኮምፒተር ኮርሶች ውስጥ ችሎታዎን ይገንቡ።

✈️https://www.tg-me.com/EthioLearning19/2330
✈️https://www.tg-me.com/EthioLearning19/2330
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ላም

❖ ላሞች የላብ እጢ ያላቸው አፍንጫቸው ውስጥ ብቻ በመሆኑ የሚያልባቸው በዚሁ የሰውነት ክፍላቸው ነው፡፡

❖ ላም የሕንድ ቅዱስ እንስሳ ናት፡፡

❖ አንዲት ላም በቀን 180 ሊትር ምራቅ ታመነ ጫለች።

❖ ላም ደረጃን መወጣት እንጂ መውረድ አትችልም፡፡

* አንዲት ላም በሕይወት ዘመንዋ እስከ 200.000 ጠርሙስ ወተት ትሰጣለች
፡፡

አንብብበው ከወደዱት 👍ይጫኑ

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የመጀመሪያው አውሮፕላን የበረራው December 17 እ.ኤ.አ በ1903 ነበር። ዊልበር እና ኦርቪል ራይት በሰሜን ካሮላይና በኪቲ ሃውክ አራት አጭር በረራዎችን አድርገዋል።

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
ብዙ ሰዎች ጎግልን የሚጠቀሙት አንድን ቃል በትክክል መፃፋቸውን ለመረዳት ነው።

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
ካንጋሮ

➡️ ወንዱ ካንጋሮ ሁለት የወሲብ ብልቶች አሉት፡፡ ሴትዋም እንዲሁ!

➡️ ሴትዋ ካንጋሮ ከወንዱ የምትለየው ደረቷ ላይ ባለው ከረጢት ነው፡፡

➡️ ካንጋሮ ስትወለድ ቁመትዋ አንድ ኢንች፤ ክብደትዋ ደግሞ 1 ግራም ብቻ ነው፡፡ ይህች ሚጢጢ ካንጋሮ ልክ እንደተወለደች በራስዋ ጊዜ ማለትም ያለማንም እርዳታ ከማህፀን ወጥታ በእናትዋ ሆድ ላይ እየተንሸራተተች ደረቷ ላይ ባለው ከረጢት ውስጥ ትገባለች፡፡ ከዚሁ ሳትወጣ ከ7 ወራት በኋላ ትልቅ ሆና ትወጣለች፡፡

➡️ ካንጋሮዎች 4 እግር ቢኖራቸውም የሚራመዱትና የሚሮጡት እንደ ሰው በ2 እግር ሆኖ ሁለቱን የፊት እግሮች የሚጠቀሙት እንደ እጅ ነው፡፡ ጭራቸው ደግሞ ለመቆም እና ሚዛናቸውን ለመጠበቅ ይረዳቸዋል፡፡

➡️ ካንጋሮ በጭራሽ ወደ ኋላ መራመድ ወይም ማፈግፈግ አትችልም። በዚህም ጦር ሰራዊቱ በፍጹም ማፈግፈግን እንዳይለምድ ወይም እንዳያስብ የአውስትራልያ ጦር ኃይል አርማ በመሆን ተመርጣለች በተጨማሪም የአውስት ራሊያ ብሔራዊ አርማ ናት፡፡

➡️ ግንጋሮ አይጥ የተባለው የአይጥ ዝሪያ በፍጹም ውኃ አይጠጣም፡፡

➡️ ከሰው ልጆች በቀር በሁለት እግር የሚሄድ እንስሳ ጭላዳ ባቡን ሲሆን ካንጋሮ ደግሞ አንዳንዴ በአራት አንዳንዴም በሁለት እግሮቿ መጓዝ ትችላለች

➡️ የካንጋሮ መንጋ ሞብ ይባላል

አንብብበው ከወደዱት 👍ይጫኑ

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በግና ፍየል

❖ ለመጀመርያ ጊዜ ለሰው ልጆች ደም የለገሰችው እንስሳ በግ ናት፡፡ ይኸውም በ1667 ዓ.ም ጂን ባፕታይዝ የተባለ ተመራማሪ የበግን ደም ለአንድ ህመምተኛ ልጅ በደም ስሩ ውስጥ በመስጠት ህይወቱን ለጥቂት ጊዜም ቢሆን ሊታደግ ችሏል፡፡

❖ በጎች የሚንቀሳቀስ ውኃ በፍፁም አይጠጡም፡፡

❖ በጎች ካንገታቸው በታች ለሁለት ሳምንት ያህል ግግር በረዶ ውስጥ ቢቀበሩ አይሞቱም፡፡

❖ ቡዶይስ የተባሉት በምድረ እስያ ብቻ የሚገኙት የበግ ዝርያዎች በሙሉ የቆዳቸው ቀለም ሰማያዊ ነው፡፡

❖ ፍየሎች ሴቷን ለማማለል ሲፈልጉ እርስ በርሳቸው ይዋጋሉ
፡፡

አንብብበው ከወደዱት 👍ይጫኑ

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አንዳንዴ ህይወት እንዲህ ናት። ሁሉንም ሰው ወደተለያየ አቅጣጫ ትመራዋለች። እኚህ በምስሉ ላይ የምትመለከቷቸው ሁለት ሰዎች በልጅነታቸው አንድ ት/ቤት ነበር የተማሩት። አንድ ክፍል ነበሩ። አብረው ኳስ ሲጫወቱም ነው ያደጉት። ታዲያ ከረጅም አመታት በኋላ በአንድ አጋጣሚ መልሰው ይገናኛሉ። አጋጣሚውም እሷ የፍርድ ቤት ዳኛ ሆና እሱ ደግሞ ወንጀለኛ ሆኖ ነው የተገናኙት። መጀመርያ እሱ አላስታወሳትም ነበር። እሷ ነች ቀድማ ያስታወሰችው። ልክ እንዳስታወሰችውና የት ት/ቤት አብረው እንደተማሩ ስትነግረው ወዲያው አስታወሳትና ስቅስቅ ብሎ ማልቀስ ጀመረ። አንዳንዴ ህይወት እንዲህ ናት። አብረው የተማሩ ሰዎችን አንዱን ዳኛ አንዱን ደግሞ ወንጀለኛ አድርጋ ልታገናኛቸው ትችላለች። እሱም እንዳስታወሳት ከነገራት በኋላ እድሉን እያሰበ ስቅስቅ ብሎ አለቀሰ። ልጅ ሆኖ በጣም ጎበዝ ተማሪ እንደነበርና እጅግ መልካም ባህሪ እንደነበረው ስትናገር ነበር የበፊቱን አስታውሶ ያለቀሰው። ከዛ በኋላ 2 አመት የእስር ጊዜውን ጨርሶ ሲወጣ ሙሉ ለሙሉ ህይወቱን ለወጠው። 2 አመት ታስሮ እንደወጣ ወዲያው አንድ ፋርማሲ ውስጥ ተቀጥሮ መስራት ጀመረ። ጠንካራ ሰራተኛ ሆነ። በአሁኑ ሰአት አንድ ፋርማሲ ውስጥ በማኔጀርነት እየሰራ ይገኛል
መቆያ - መሐመድ አልዛዋሪን ማን ገደለው - በእሸቴ አሰፋ
በታሪክ ውስጥ አንታርክቲካ ውስጥ የተወለዱት 11 ሰዎች ብቻ ናቸው።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ሣቅ ባብዛኛው ከቁጥጥር ውጭ የሆነ እና ተላላፊነት ባህርይ ያለው ድርጊት ነው፡፡ አንድ ሰው ከሣቀ የሌሎችንም ስዎች የመሣቅ ስሜት ይቀሰቅሳል፡፡

ሣቅ በሰውነታችን ውስጥ መድኃኒትነት ያላቸውን ንጥረ ነገሮች ያመነጫል፡፡ እነዚህ ንጥረ ነገሮች ቫይረስን እና የካንሰር ሴሎችን የመግደል ኃይል አላቸው፡፡

ሳቅና ፈገግታ በሰውነታችን ውስጥ የሚመ ነጨውን ጭንቀት ፈጣሪ ንጥረ ነገሮች ይቀንሳል፡፡ እንዲሁም በሽታን የመቋቋም ኃይልን (Immune System) በሰውነታችን ውስጥ ያዳብራል፡፡

በሰውነታችን ውስጥ በከፍተኛ እንቅስቃሴ የሚያደርጉት የአይን ጡንቻዎች ሲሆነ በቀን 100,000 እንቅስቃሴዎችን ያደርጋሉ፡፡

በሰውነታችን ውስጥ ፍፁም የድካም ስሜት የማይሰማው ጡንቻ ምላስ ብቻ ነው፡፡

🔠ከመኮሳተር ይልቅ መሣቅ ይቀላል፡፡ ምክንያቱም...

➡️ምግብ ለመዋጥ 25 ጡንቻዎች

➡️ወደፊት ለመራመድ 52 ጡንቻዎች

➡️ለመሳሳም  20 ጡንቻዎች

➡️ለመኮሳተር 43 ጡንቻዎች

➡️ለመሳቅ 17 ጡንቻዎች ብቻ

.በእንቅስቃሴ ላይ ይውላሉና፡፡ የርስዎስ ምርጫዎ ምንድ ነው?

እየሳቅን
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
" ገሃነም ምንም ሰይጣናት የሉም ሰይጣኖች በሙሉ ምድር ላይ ነው ያሉት "

ሼክስፒር

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
2024/09/29 13:29:09
Back to Top
HTML Embed Code: