Telegram Web Link
ከ1ሺ በላይ መጽሐፎች(በPdf) የሚገኙበት ግዙፍ ዲጂታል ላይብረሪ!

👇👇
@Bemnet_Library
@Bemnet_Library
በወጣትነቱ Stallone በጣም ደሀ የነበረ ሲሆን ውሻውን በ 40$ ይሸጠዋል  በኃላ የሀብት ማማ ላይ ሲወጣ ውሻውን ደግሞ በ15,000$ መግዛት ቻለ። ሰሞኑን የውሻ ቀን ነው በዚህ አጋጣሚ ውሻ ያላችሁ ሰዎች እንኳን አደረሰላችሁ።😁

August 26 dogs birthday 🐕

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
የእስስት ምላስ የሰውነቷን ሁለት እጥፍ ይረዝማል፡፡

እስስት ሁለቱን አይኖቿን በአንድ ጊዜ በተለያየ አቅጣጫ ላይ ማሳረፍ ትችላለች። ለምሣሌ አንዱን ግራ አንዱን ቀኝ፣ አንዱን ላይ አንዱን ታች፤ አንዱን ግራ ጥግ አንዱን ቀኝ ጥግ ላይ ማሳረፍ ትችላለች፡፡

እስስት ሙሉ ለሙሉ አይኗ ቢጠፋም የቆዳዋ ቀለም የአካባቢውን የቀለም አይነት ተመስሎ መቀያየር ይችላል፡፡ ስለዚህ እስስቶች የአካባቢያቸውን ቀለም የሚያነቡት በአይናቸው ብቻ ሳይሆን በቆዳቸውም ጭምር ነው
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በየቀኑ ለ 40 ደቂቃ ያህል ሙሉ በሙሉ ዓይነ ስውር እንደሚሆኑ ያውቃሉ ?

ይህ የሚሆነው እይታዎን ከአንድ ነገር ወደ ሌላ ሲቀይሩ ነው። ሚገርመው ነገር ደግሞ የደበዘዘ ምስል ላለማሳየት ሲል አንጎላችን ሆን ብሎ እይታችንን ይከለክለናል።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
የሎተሪ ቲኬቶችን  ከማሸነፋ በመንገድ ላይ የመሞት እድል ሎተሪ ከማሸነፍ እድል  ከፍ ያለ ነው😁

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ባለፈው ሳምንት ጃፓን አየር መንገድ ውስጥ ሁለት መቀስ ጠፍቶ ከ44 በላይ በረራዎች እንዲቋረጥና የመንገደኞች ተርሚናል እንዲዘጋ ተደርጎ ነበር።

ይህ የሆነበት ምክንያት ምንአልባት መንገደኞቹ መቀሱን አውሮፕላን ውስጥ ይዘው ገብተው በድምፅ አልባ መሳሪያነት ተጠቅመው አውሮፕላኑን ሊጠልፉ ይችላሉ ተብሎ ተሰግቶ ነው !
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በሰዓት አቅጣጫ የምትሽከረከር ብቸኛዋ ፕላኔት ቬነስ ናት። በ225 የምድር ቀናት አንድ ጊዜ በፀሐይ ዙሪያ ይጓዛል ነገር ግን በ243 ቀናት አንዴ በሰዓት አቅጣጫ ይሽከረከራል።

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
ይሄንን ያውቃሉ⁉️

ክርስትያኖ ሮናልዶ በካናዳ ዩኒቨርስቲ እንደተማረስ ያውቃሉ?

በሌላ በኩል... በብሪቲሽ በኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲ የአራተኛ ዓመት የሶሺዮሎጂ ተማሪዎች የክርስቲያኖ ሮናልዶን ሕይወትና ሥራ እንደምያጠኑስ ያውቃሉ?

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
ይህ የምትመለከቱት ጎረቤት ሱዳን መገኛውን ያደረገ _የአለማችን ብቸኛው እንስሳ ነው ምክንያት ካላቹ ደሞ ከዝርያው የመጨረሻው እሱ ነው እሱ ከሞተ በኋላ አለም ላይ Northerner White Rhino የሚባል እንስሳ አይኖርም ለዛም ነው በወታደሮች የሚጠበቀው

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
ይህ ሰው በተለያዩ 20 ሬስቶራንቶች ከተመገበ በኋላ ገንዘብ ላለመክፈል ሲል የልብ ህመሙ እንደተነሳበት በማስመሰል ወንጀል በፖሊስ ቁጥጥር ስር ሊውል ችሏል ። ቅጣትም ተላልፎበታል።

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
Vijay Sethupathi ምርጥ ከሚባሉት የቦሊውድ አክተሮች መሀከል አንዱ ነው ።
Krithi Shetty ም በቅርብ ጊዜ ቦሊውድን ተቀላልቅለው ጥሩ ስም ካፈሩ አክትረሶች መሀል ትመደባለች ።
እና እነዚህ ሁለቱ Uppena የሚል ርእስ ያለው አንድ ተወዳጅ ፊልም አብረው ተውነዋል ።
በዚህ ፊልም ላይ ፡ ቪጄ የክሪቲ አባት ሆኖ ነበር የሰራው ።
......
ይህ ፊልም ከተሰራ ከተወሰኑ ጊዜያት በኋላ አንድ ፕሮዲውሰር ፡ ሌላ ፊልም ፅፎ ቪጄ ዋና ተዋናይ ሆኖ ከክሪቲ ጋር እንዲሰራ ጥያቄ አቀረበለት ።
.........

ምን አይነት ፊልም ነው ሲል ቪጄ ጠየቀ
" የፍቅር ፊልም ነው ፡ ካንተ ጋር የምትሰራውም የምትግባባት የምታውቃት ሴት ናት "
ማናት ?
" Krithi Shetty ናት "

ቪጄ ይህንን እንደሰማ ፡ ለፕሮዲውሰሩ ከሷ ጋር መስራት እንደማይፈልግ ነገረው ።
..........

ምክንያቱ ደግሞ ፡ ከጥቂት አመታት በፊት ከክሪቲ ጋር አባትና ልጅ ሆነን ተውነናል ። እኔ በእድሜ ከሷ በጥቂት እድሜ የምታንስ ልጅ አለችኝ ። እና ከክሪቲ ጋር እንደ አባትና ልጅ ሆነን ስንሰራ ፡ የእውነት አባቷ የሆንኩ ያህል ደስ ብሎኝ ነው የሰራሁት ።
...
እና አሁን ደግሞ. .. ከዚህች የልጄ የእድሜ እኩያ ከሆነችና ፡ እንደ አባቷ ሆኜ አብሬ ከሰራሁ ልጅ ጋር ፡ እንደ አፍቃሪ ሆኜ መስራት አልፈልግም ። እሷን በፍቅር እያሰብኩ ፡ በዚህ ቅልጥ ያለ የፍቅር ታሪክ ያለው ፊልም ላይ መስራት አልችልም ። የፊልም አፍቃሪያንስ ፡ ከጥቂት ጊዜያት በፊት እንደ አባትና ልጅ ስንተውን ተመልክቶን ፡ አሁን የፍቅር ፊልም ስንሰራ ሲያይ ምን ያህል ይዋጥለታል ? የሚል ምላሽ ነበር የሰጠው
በሰሜን እና በደቡብ ዋልታዎች ላይ ጉንፋን ለመያዝ የማይቻል ነው።

እና ጉንፋን ሊያዙ አይችሉም  ምክንያቱ ግልጽ ነው ምሰሶው ላይ በጣም ቀዝቃዛ ስለሆነ ተራ ቫይረሶች በቀላሉ እዚያ አይተርፉም።

#Health

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
ዘመን ማይሽራቸው ምርጥ ምርጥ መፅሃፍ መግዛት ከፈለጉ ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇
https://www.tg-me.com/Teramaj_Book_Store
https://www.tg-me.com/Teramaj_Book_Store
ሲሲሊ፣ ጣልያን !

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
የ39 ዓመቷ ሴልቫ ሁሴን የሁለት ልጆች እናት ናት። ምስሉ ላይ እንደምታዩት ልቧን በዚህ ቦርሳ ውስጥ ይዛ ነው የምትዞረው። 

ነገሩ እንዲህ ነው፤ የዛሬ 3 አመት አካባቢ ልቧ በአርቴፊሻል ልብ በቀዶ ህክምና ተተካ። ግን አርቲፊሻል ልቧ የሚገኘው በዚህ ቦርሳ ውስጥ ነው።  እናም በሄደችበት ቦታ ሁሉ ትይዘዋለች።  

የሴልቫ ሁሴን ቦርሳ ውስጥ ያለው የሰውነቷን ደም የሚገፋ ሞተር ሲሆን ይህን ሞተር የሚያንቀሳቅሱ ሁለት ባትሪዎች አሏት።  ሴልቫ በሁለተኛው ቦርሳ ውስጥ ተጠባባቂ ባትሪ  ስላላት የመጀመርያው በድንገት በችግር ምክንያት ስራውን ቢያቆም ወዲያው በሌላ ባትሪ ይተካል ማለት ነው።

በረከቶቻችሁን ቁጠሩና ፈጣሪያችሁን አመስግኑ!
ቤት ሊዘርፍ የገባው ጣሊያናዊ ዘራፊ ስለ ግሪክ ሚቶሎጂ [አፈ-ታሪክ] የሚተርክ መፅሐፍ ቁጭ ብሎ ሲያነብ መያዙ ተሰምቷል።

የጣሊያን መገናኛ ብዙኃን እንደዘገቡት የ38 ዓመቱ ዘራፊ በጣሊያኗ መዲና ወደሚገኝ አንድ አፓርትማ በበረንዳ ተንጠልጥሎ ነው የገባው።

ግለሰቡ ሊዘርፍ ወዳሰብው ቤት ከገባ በኋላ ከአልጋው አጠገብ ስለ ሆሜር ኢሊያድ የሚተርክ መፅሐፍ ሲያገኝ ቁጭ ብሎ ማንበብ ይጀምራል።

የ71 ዓመቱ የቤቱ ባለቤት ከእንቅልፋቸው ነቅተው ሲመለከቱ ሌባው በመፅሐፉ ተመስጦ ሲያነብ ያገኙታል።

የሌባው በቁጥጥር ሥር መዋል በመገናኛ ብዙኃን ከተነገረ በኋላ የመፅሐፉ ፀሐፊ ሌባው “አንብቦ እንዲጨርስ” አንድ ዕትም እንደሚልክለት ለሚድያ ተናግሯል።

ምንጭ BBC
ተኝቶ የቀረውን የተራቡ ውሾች መጋቢው ኢስማኤል !!

ውሻ በታማኝነቱ ከእንስሳት ሁሉ የላቀ ነው ይባላል ። ለታማኝነት ውሻን ተምሳሌት ሲደረግም ይደመጣል ለዚህም በየመን የሆነው አንዱ ማሳያ ነው

ይህ ከታች ምትመለከቱት ምስል የተነሳው በየመን ነበር ። የምትመለከቱት ግለሰብ ኢስማኤል ሃዲ ይባላል ጎዳና ተዳዳሪ ሲሆን በአካባቢው ባሉ ሰዎች የተራቡ ውሻዎችን በመመገብ ይታወቃል !

አንድ ቀን ጥዋት በተኛበት ሞቶ የተገኘ ሲሆን ፎቶው ላይ በምትመለከቱት መልኩ ውሻዎቹ ከአጠገቡ አንነሳም እንዲሁም ሬሳውን አናስነሳም ብለው ነበር !

ዉሻን ስድብ አርጎ ሰዉ ዉሻን ይንቃል፣ የዱሩን አራዊት አንበሳን ያደንቃል፣ እንዳለው ገጣሚው የውሻ ታማኝነት ግን ይገርማል !!!

ዛሬ አለም አቀፍ የውሾች ቀን ተከብሮ ውሏል !❤️
2024/09/29 15:33:37
Back to Top
HTML Embed Code: