Telegram Web Link
የአለማችን ረጅሙ ኮንሰርት 453 ሰአታትን ወይም 18 ቀናትን ፈጅቷል።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ከድመት ዝርያዎች ውስጥ ውሃ ውስጥ መዋኘት የሚወደው ጃጉዋር ነው፡፡

ጃጉዋሮች አጋዘንን የመሰል ጉልበተኛ እንስሳ በ1 የጡንጫ ምት ወይም አንድ ግዜ በመቧጠጥ ብቻ መግደል እና መመገብ ይችላሉ፡፡

ጃጉዋር የሚኖረው ባብዛኛው ብቻውን ሲሆን የሚኖርበትን ዋሻ የሚያጥረው በእዳራውና በዛፎች ነው፡፡

ጃጉዋሮች ሁሉ ሲወለዱ ዓይነ ስውር ናቸው፡፡ ዓይን የሚያበቅሉት ከተወለዱ በኋላ ነው፡፡

የአደን ስልት እና የጦርነት ስትራቴጂ ለልጆችዋ በቁም ነገር የምታስተምር እንስሳ ጃጉዋር ናት፡፡ ትምህቱንም የምትሰጠው ለሁለት አመት ነው፡፡ ግልገል ጃጉዋሮች ለሁለት ዓመት ከእናታቸው የአደን ስልትና ስትራቴጂ ከተማሩ በኋላ በይፋ “ተመርቀው" ወደ አደን ስራቸው ይሰማራሉ፡፡




አንብብበው ከወደዱት 👍ይጫኑ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
'ሃይፐርሶኒያ' ማለት አንድ ሰው ከ12 እስከ 15 ሰአታት መተኛት የሚችልበት ነገር ግን ድካም እየተሰማው የሚነቃበት ሁኔታ ማለት ነው።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ግላድያተርስ

  ከዛሬ ሁለት ሺህ ዓመታት አካባቢ በጥንታዊትዋ ታላቋ የሮማን ኤምፓየር አገዛዝ ዘመን ውስጥ የሮማን ገዥዎች የሚያዝናና ዘግናኝ የሆነ ትርኢት በታላላቅ ስታድየሞች ይዘጋጅ ነበር፡፡

ትርኢቱም ሰው እና አደገኛን አውሬ በማታገል የሚደረግ ሲሆን የሮማ ዓፄዎችን ለማዝናናት ህይወታቸውን መስዋዕት የሚያደርጉ እና ከአደገኛ የጫካ አውሬ ጋር የሚታገሉት ሰዎች ግላድያተርስ ይባላሉ፡፡

ግላድያተርስ የሚለው ቃል ግላድየስ ማለት ደግሞ የተወረሰው   ሰይፍ ማለት ነው..

ግላድያተርስ ከጦር ሜዳ የተማረኩ፣ በባርነት የተሸጡ፣ ከማህበረሰቡ በወንጀልና ሌሎች ሰበቦች የተገለሉ እና በግዳጅ ለዚህ ተግባር የተመለመሉ ናቸው፡፡

አስገራሚው ነገር ታዲያ በራስ ፈቃደኝነት ግላድያተር በመሆን፤ ነፍሳቸውን ሰውተው ንጉሳቸውን ለማስደሰት የቆረጡ ወዶ ገቦችም ይገኙበታል

የሮማው ገናና ገዢ የጁልየስ ቄሳር አባት በሞተ ጊዜ ለስርዓተ ቀብራቸው ማድመቅያ 5000 ግላድያተሮችና 500 አደገኛ የጫካ አውሬዎች አንድላይ ወደ ስታድየም በመግባት እርስ በርስ እንዲተላለቁ ተደርጓል፡፡

በዚያ  ዘመን ሴት እህቶች እና እናቶች ሳይቀሩ ግላድያተር ሆነው ከአንበሳና ጉማሬ ጋር እንዲታገሉ ይገደዱ ነበር
፡፡

አንብብበው ከወደዱት 👍ይጫኑ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Edward mordrake የተባለ አሜሪካዊ ሁለት ፊት ይዞ የተፈጠረ ሲሆን አንደኛው ፊቱ አስፈሪ ነው።
አስፈሪው ፊቱ ምንም የማያወራ ሲሆን edward እንደተናገረው አስፈሪው ፊቱ እሱ ሳያዘው የሚስቅና የሚያለቅስ ሲሆን አንዳንዴ ደግሞ በሹክሹክታ መጥፎ ነገር ይነግረዋል።edward ከኋላው ያለውን ፊት እነዲከሉለት ቢጠይቅም ዶክተሮች ግን ፈቃደኛ አልሆኑም።ስለዚህ edward በ23 አመቱ ራሱን አጥፍቶ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
✔️ ስለ ሼክስፒር

  የዩኒቨርሲቲን ደጅ ረግጦ አያውቅም፡፡

ፅሑፎችን አንዴም አሣትሞ አያውቅም፡፡

  አሁን በመላው ዓለም ተሰራጭተው በመነበብ ላይ ያሉት የሼክስፒር ስራዎችን ለመጀመሪያ ጊዜ አሣትመው ያቀረቡት ጓደኞቹ ናቸው፡፡

  በእነሼክስፒር ዘመን ነበሩት ደራሲዎች እና ፈላስፎች በአብዛኛው ሞተው  የነበረው በድህንነት ነበር፡፡በዘመኑ ከነበሩት የስነ-ፅሑፍ ሰዎች ሼክስፒር በድህነት አለመሞቱ ለየት ያደርገዋል፡፡

  ሼክስፒር በጣም ሰፊ የመሬት ይዞታ የነበረው ባላባት ነበር፡፡

ሼክስፒርን በዘመኑ የነበሩት ሰዎች ባብዛኛው የሚያውቁት የነበረው ከፀኃፊነቱ ይልቅ በንግድ ስራው ነው፡፡

የታላቁ የእንግሊዝ መለያ ምልክት ወይም Land mark ተብለው የሚታወቁት

➡️የንጉሳዊያን ቤተሰብ
➡️የዌስት ሚኒስትር ገዳም
➡️ቢግ ቤን (ትልቁ የፓርላማ ሠዓት)
➡️ሼክስፒር ናቸው
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ለጥቂት ጊዜ የሚቆይ የዋጋ ጭማሪ!

ከታች ባሉት አመታት የተከፈቱ Old Group ያላችሁ ሠዎች የሠው ብዛት 1 ቢሆንም አናግሩኝ፦

2022 ላይ የተከፈተ 300 Birr
2021 350 Birr
2020 400 Birr
2019 450 Birr
2018 500 Birr
2017 500 Birr

450+ proof አለኝ ገብታችሁ Check it!

https://www.tg-me.com/+aaXGMDVI2N5mNTk0

እንዲሁም 2023 January and February  ላይ የተከፈቱ ግሩፕ ያላችሁ እገዛችኋለሁ።

በውስጥ አናግሩኝ፦ @abdulrauff
For phone call: 0975062647
ምን አይነት ፊልም ይፈልጋሉ 👍

ACtion Movies 👉 JOiN Here

Romance Movies 👉 JOin Here

Comedy Movies 👉 JOin Here

Horor Movies 👉 JOin Here
አራት መንታ ልጆቿ በጣም ከመመሳሰላቸው የተነሳ ለመለየት የተቸገረችዋ እናት ። እቺ ቻይና ውስጥ የምትኖር እናት ታን ትባላለች ፤  አራት በጣም የሚመሳሰሉ መንታ ልጆች አሏት እና ልጆቿ ለትምህርት በደረሱ ጊዜ ወደ ትምህርት ቤት ወስዳ በምታስመዘግብበት ጊዜ የመጀመሪያ የመምህሩ ጥያቄ የነበረው እንዴት ልጆቹን ለይቼ አናግራለው የሚል ነበር ። እቺ እናት እንደምትናገረው ከሆነ እንኳን መምህራቸው ይቅርታና እሷ እራሱ ልጆቿን መለየት እስከሚከብዳት ድረስ እንዳለች ነው ። እንደውም አባታቸው አንዱ ባጠፋው ሌላኛውን ከመመሳሰላቸው የተነሳ በስህተት እንደሚቀጣ ትናገራለች 😂


እና እቺ ብልህ እናት የልጆቿ የክፍል ጓደኞች እንዲሁም መምህሮች እንዲሁም ሌላ ሰው ልጆቿን አንዱን ከአንዱ ለይተው እንዲያውቁ የተለያየ ዘዴዎችን በተደጋጋሚ ሞክራለች ። እና የተጠቀመቻቸው ዘዴዎች ምንም ስላልሰራላት በመጨረሻም አንድ የተለየ ሃሳብ መጣላት ያም ''የሁሉንም ልጆቿን ፀጉር ቁርጥ በቁጥር መቀየር'' ነበር ። እናም በፎቶው ላይ እንደምትመለከቱት ከአንድ እስከ አራት (1,2,3,4) አድርጋ መለያ ሰጥታቸዋለች ። ያቀደችውም ተሳክቶ ልጆቿን ሁሉም አንዱን ከአንዱ መለየት እንዲችሉ አድርጋለች !!

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
እእንስሶች ምን ያህል ዓመት ይኖራሉ?

❖ የአህያ የእርግዝና ጊዜ 365 ቀናት ወይም እንቅጩን አንድ ዓመት ነው፡፡ አህያ ቢያንስ 12 ዓመት ቢበዛ 47 ዓመት ትኖራለች፡፡

❖ ግመል የእርግዝና ጊዜዋ 400 ቀናት ሲሆን የእድሜ ጣራዋ 50 ዓመት ነው::

❖ አንበሣ የእርግዝናዋ ጊዜ 100 ቀናት ሲሆን የእድሜ ጣሪ-ው 30 ዓመት ነው::

❖ ዜብራ የአርግዝና ጊዜዋ 365 ቀናት (እንቅጩን አንድ ዓመት) ሲሆን የእድሜ ጣራዋ 30 ዓመት ነው፡፡

❖ አጋዘን እርግዝናዋ 200 ቀናት ሲሆን የእድሜ ጣራዋ 20 ዓመት ነው::

❖ ላም 284 ቀናት አርግዛ ትወልዳለች እስከ 30 ዓመት መኖር ትችላለች::

❖ ፈረስ 330 ቀናት አርግዛ ትወልዳለች እስከ 50 ዓመት ትኖራለች
፡፡
ኦክቶፐስ መጀመሪያ ሲወለድ ጣት ላይ እስኪቀመጥ ያህል ትንሽ የሆነ ቢሆንም ሲያድግ ግን እስከ 9 ሜ እና 270 ኪ.ግ ሊደርስ ይችላል

@Amazing_fact_433
2024/09/29 19:25:20
Back to Top
HTML Embed Code: