Telegram Web Link
እስቲ ዛሬ ደሞ ስለ ታታሪው ጉንዳን ልንገራችሁ
• በአለም ዙሪያ ከ12,000 በላይ የጉንዳን ዝርያዎች አሉ።
• "bullet ant" የሚባለው የጉንዳን ዝርያ በዓለም ላይ በጣም የሚያሠቃይ ንክሻ አለው ይባላል!
•የእሳት ቃጠሎ ወይም "the fire ant" የሚባሉት የጉንዳን ዝርያዎች በአመት ከ3 ቢሊዮን ፓውንድ በላይ ውድመትን ያስከትላሉ!
•ጉንዳኖች በጣም ረጅም እድሜ ያላቸው ነፍሳት ናቸው
•ጉንዳን ከግዙፉ መጠን አንፃር በዓለም ላይ ካሉት በጣም ጠንካራ ፍጥረታት አንዱ ነው።
• አንዲት ጉንዳን የክብደቷን 50 እጥፍ መሸከም ትችላለች፣ እና ትልልቅ ነገሮችን በቡድን ለማንቀሳቀስ ተባብረው ይሠራሉ!
• ጉንዳኖች ከአንታርክቲካ በስተቀር በሁሉም አህጉራት ይገኛሉ
• ጉንዳኖች በቅኝ ግዛቶች ውስጥ የሚኖሩ ማህበራዊ ነፍሳት ናቸው
ቅኝ ግዛቱ፣ ፎርሚክሪ ተብሎም ይጠራል፣ አንድ ወይም ከዚያ በላይ እንቁላል የሚጥሉ ንግስቶች እና ብዙ ሴት “ሰራተኛ” ጉንዳኖች እሷን የሚንከባከቡ፣ ጎጆ የሚገነቡ እና የሚንከባከቡ፣ ለምግብ የሚውሉ እና ወጣቶቹን የሚንከባከቡ ናቸው።
• ወንድ ጉንዳኖች ክንፍ አላቸው እና ተግባራቸው ከንግሥቲቱ ጋር መገናኘት ብቻ ነው.

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ወንድ ተኩላዎች ለሴት አጋሮቻቸው እጅግ በጣም ተንከባካቢ እና ገር ናቸው። በሕይወት አንድላይ ይጣመራሉ እና አንድ ነገር ብቻ ነው ሊለያቸው የሚችለው እሱም ሞት ብቻ ነው።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Forwarded from 4-3-3 ስፖርት በ ኢትዮጵያ (Lᴇᴏ Sɪᴍᴇʀᴀ)
አሰቃቂው የለሜቻ ግርማ ጉዳትና የተሰማው መልካሙ ዜና በቀጥታ ስርጭት በፌስቡክ አልያም በ ዩትዩብ ገፃችን ይከታተሉን

ዩትዩብ 👇

https://www.youtube.com/live/NIJCcvlSBNk?si=FdmIyhHUySSN9Xnn

ፌስቡክ 👇

https://www.facebook.com/share/v/aNoPBbbQj1zEXH9p/
ሲተኙ የሚያንኮራፉ ልጆች ከማያንኮራፉት ልጆች አንፃር በትምህርት ውጤታቸው ደካማ መሆናቸው በጥናት ተገልጿል

የሚያንኮራፉ ህፃናት የትምህርት ውጤታቸው በጣም ዝቅተኛ ሲሆን የማይንኮራፉት ህፃናት ደሞ በውጤታቸው ጥሩ መሆናቸው ተገልጿል ።

ልጃቹ ሲተኛ ካንኮራፋ በትምህርት ጉዳይ በሱ ላይ አትልፉ ብሏል ጥናቱ 😁

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
👨‍✈️Justice Center Leoben" ኦስትሪያ ውስጥ የሚገኝ ባለ 5ኮከብ ቅንጡ እስር ቤት ነው።

ይህ እስር ቤት ከቅንጡ ሆቴሎች ያነሰ አይደለም እና ለታራሚዎቹ ጥሩ ተሞክሮ ይሰጣል

ለምሳሌ፦ ለእያንዳንዳቸው ታራሚዎች የግል መታጠቢያ ቤት ፣ እስፓ ፣ ጂም ፣ ኩሽና እና ቴሌቪዥን ያለው ብቸኛ ክፍል ይሰጣል ። ባለ አምስት ኮከቡ እስር ቤቱ 205 እስረኞች ይኖሩበታል 😁

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ብዙ ጊዜ ከማንበብ ይልቅ ጮክ ብለህ የምትናገረው ከሆነ አንድን ነገር ለማስታወስ 50% የበለጠ እድል ይኖርሃል።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
የህንድ መገበያያ ገንዘብ ምን ይባላል?
Anonymous Quiz
7%
ዲናር
15%
ፓኢሳ
2%
ዮሮ
76%
ሩፔ
ይህ የምትመለከቱት ቦታ አለም ላይ ያሉት ሁሉም የ ዕፅዋት እና የምግብ ዘሮች የሚቀመጡበት ቦታ ሲሆን ከ ሰሜን ዋልታ 1,300 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በስቫልባርድ ደሴቶች ይገኛል በ 2008 የተከፈተው ይህ የመሬት ውስጥ መጋዘን 4.5 ሚሊዮን የሰብል እፅዋት ዘሮች የተቀመጡበት ሲሆን በተፈጥሮ አደጋዎች በግጭት እና በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት ለሚደርሰው ችግር እንደ ምክንያት ተቆጥሮ ዘረመሎች እዚህ መጋዘን ውስጥ ይቀመጣሉ !

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Forwarded from 4-3-3 ስፖርት በ ኢትዮጵያ (Lᴇᴏ Sɪᴍᴇʀᴀ)
የ 1500 ሺ ሜትር የሴቶች ማጣሪያ ውድድር በቀጥታ ስርጭት ይከታተሉን የተለያዩ ሽልማቶችን ያሸንፉ 🔥🔥....

ጥያቄዎቹን 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ የዩትዩብ ገፅ ወይም ፌስቡክ ገፃችን መመለስ ይቻላሉ👇👇

በዩትዩብ ለመከታተል 👇

https://www.youtube.com/live/kXFyzEZamnw?si=DngNsNReBwtTTVxz

ፌስብክ ገፃችን ላይ ለመከታተል 👇

https://www.facebook.com/share/v/42f5eMW9QEokorSG/
"ሰኞን አልወደውም"

ጥር 29 ቀን ሰኞ ዕለት ጠዋት በ1979 ዓ.ም የ16 ዓመት ታዳጊ የሆነችው ብሬንዳ  ስፔንሰር ከቤቷ ጀምራ እስከ ግሮቨር ክልቭላንድ እስከተባለው ትምህርት ቤቷ ድረስ የቶክስ እሩምታ ማውረድ ጀመረች።

በዚህ ተኩስ ሳቢያም የትምህርት ቤቱ አስተዳደር ሲሞት። 8 ህፃናት እንዲሁም አንድ የፖሊስ ኦፊሰር ደሞ ተጎድተዋል።

የዚህች ልጅ ድንገተኛ ጥቃት ተጨማሪ ጎዳት ሊያስከትል ቢችልም በሰዓቱ የነበሩ ፖሊሶች የቆሻሻ መጣያ ገንዳ ተሸካሚ መኪናን በቤቷ ፊትለፊት አቁመው አቅጣጫ አስቀይረዋታል።

እሷም ለምን እንዳረገችው ስትጠየቅ እንዲህ በማለት መልሳለች፦

"በቃ ሰኞን አልወደውም...ይህን ያደረኩበት ምክኒያትም ቀኑን ዘና ብዬ ለማሳለፍ ነው።"

@Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433
ለመጀመሪያ ጊዜ የብልት ንቅለ ተከላ ህክምና በአፍሪካ እንደተደረገ ያውቃሉ?

በደቡብ አፍሪካ በታይገርበርግ ሆስፒታል የሚገኘው የደቡብ አፍሪካ የኡሮሎጂስቶች እና የቀዶ ህክምና ሀኪሞች ቡድን በአለም ላይ የመጀመሪያው የተሳካ የወንድ ብልት ንቅለ ተከላ ያደረጉት ለ21 ዓመቱ ወጣት ሲሆን የባህላዊ ግርዛት ሰለባ ነበር።በተሰጠው የዘር ከረጢት ልገሳ መሰረት ህክምናውን ካገኘ ከወራቶች በኃላ ከባለቤቱ ጋር ግንኙነት መፈፀም በመቻላቸው ነፍሰ ጡር መሆን ችላለች።

በአሜሪካ ህክምናው የተሰጠው ከሁለት ዓመት የደቡብ አፍሪካ ቆይታ ነበር።በማሳቹሴትስ አጠቃላይ ሆስፒታል ዶክተሮች የመጀመሪያውን የዩናይትድ ስቴትስ የወንድ ብልት ንቅለ ተከላ ለ64 ዓመቱ ቶማስ ማንኒንግ አከናውነዋል። ከ50 በላይ የቀዶ ጥገና ሃኪሞች ፣ዶክተሮች እና ነርሶች ቡድን ባደረገው የ15 ሰአት የፈጀ ህክምና ውጤታማ ሆኗል።

@Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433
ላፕቶፕ ከመግዛታቹ በፊት ማየት ያለባቹ
ቼክ ማድረግ ያለባቹ ወሳኝ 10 ነጥቦች!

@Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433
This is Limalimo one of the toughest roads in Ethiopia 🇪🇹

@Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433
✔️ሂትለር በጣም ከሚጠላው ነገሮች ውስጥ አንዱ ሽቶ ነበር፡፡

✔️› ሂትለር በሕይወቱ ውስጥ ምንም አይነት ስፖርት ወይም ጨዋታ አይወድም ነበር።

✔️> የፈለገው ያህል ሙቀት ቢያስቸገረው ሂትለር ኮቱን በአደባባይ ማውለቅ ይፈራ ነበር፡፡

✔️ የሂትለር መለያ ምልክቱ ፂሙ ነው፡፡ ሂትለር ሲናገር ይህ ምልክት ዛሬ ባይሆንም ወደ ፊት ፋሽን መሆኑ አይቀሬ ነው ይል ነበር፡፡

✔️የሂትለር እናት እርጉዝ ሳለች ያለመታከት ጽን ሱን ለማስወረድ ያላደረገችው ሙከራ አል ነበረም፡፡ በመጨረሻም በአንድ የጽንስ ዶክተር ከፍተኛ ጥረት እና ምክር ጽንሱ እንዲቀጥል ተደርጎ በ6ኛው ወር ሂትለር ተወለደ፡፡ ለመሆኑ እናትየው ምን ታይቷት ይሆን? ዶክተሩስ ምን ታይቶት ይሆን?

✔️ ታላቁ ቀዳማዊ ናፖልዮን የፈረንሣይ ንጉሠ ነገሥትነትን ለመቀባት የሮማው ሊቀ ጳጳስ በቤተመንግስቱ ውስጥ በሚከናወነው ሥርዓተ ንግሥና ላይ ተገኙ፡፡ በወጉ መሠረት ናፖሊዮን እና ባለቤቱ ከጳጳሱ ፊት ተንበርክከው ይቀርቡና ዘውዱ በጳጳሱ እጅ በራሣቸው ላይ ይደፋላቸዋል፡፡

ናፖሊዮን ግን ይህን ሕግና ወግ ሳያከብር ከጳጳሱ እጅ ዘውዱን በመንጠቅ ጀርባውን ለጳጳሱ ስሰጥቶ ፊቱን ወደ ተቃራኒ አቅጣጫ አዞረ፡፡ የነጠቀውን ዘውድም በገዛ እጁ ራሱ ላይ አጠለቀ፡፡ ለሚስቱም እንዲሁ አደረገ፡፡ “ደፋር ቁጥር 1" የተባለው ናፖሊዮን ያሳየው ከወጉ ያፈነገጠ ባህርይ እስከ አሁንም ድረስ በታሪክ ይወራለታል፡፡



ይቀጥል ?
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ድመት በጆሮዋ ውስጥ እና በጆሮዋ ዙርያ 64 ጡንቻዎች አሏት፡፡ ስለዚህም ጆሮዋን እንደፈለገች ማዘዝ እና ማጣጠፍ ትችላለች፡፡

ከድመት ሌላ “ሚያው" የሚለውን ድምዕ የሚያሰማ እንሰሳ አቦሸማኔ ነው፡፡

ድመቶች ሚያው የሚለው ድምፅ የሚያሰሙት አጠገባቸው አንድ ወይንም ከአንድ በላይ ሰው ካለ ብቻ ነው፡፡ ድመት ለሰው እንጂ ለሌላ ድመትም ሆነ ለሌላ እንስሳ ይህንን ድምዕ አታሰማም፡፡

* ጥርኝ የድመት ዝርያ ስትሆን ከሰውነቷ ውስጥ ለሽቶ መሥሪያ የሚያገለግል ልዩ መዓዛ ያለው ዘይት ታመነጫለች፡፡ በእንግሊዘኛ ሲቬት ተብላ ትጠራለች፡፡

❖ ድመት አንድን ቀዳዳ ለመሹለክ ስትፈልግ አስቀድማ ቀዳዳውን ትስካለች፡፡ ቀዳዳው እንደሚያሳልፋት ለማረጋገጥ የምትለካው አፍንጫዋ ስር ባለው ፂም ነው፡፡

❖ ድመት እጅግ በጣም የምትጠላው ነገር ቢኖር የሎሚ ሸታ ነው፡፡

❖ በከፍታ ዝላይ የሪከርድ ባለቤት የሆኑት እንስሳት ፑማ እና ሊዮፓርድ የተባሉ የድመት ዝርያዎች ሲሆኑ ከ5 ይችላሉ፡፡ 6 ሜትር ከፍታ መዝለል

* በ1879 በቤልጅየም ውስጥ ለድመቶች ስልጠና በመስጠት ፖስታ እና ልዩ ልዩ መልዕክቶችን የማድረስ ስራ ላይ ለማሰማራት ተችሎ ነበር።

❖ በባህር ውስጥ የምትኖረው ካት ፊሽ የተባለች ድመት መሰል ዓሣ ምግብ የምታጣጥመው በሁሉም የሰውነት ክፍሏ ነው፡፡

ከወዱዱት 👍 እንዲቀጥል

@Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ቴሪ ፎክስ የካንሰር ህመም ተጠቂ ነበር


👇🏾

ከካንሰር ጋር ግብ ግቡን የተያያዘው ቴሪ ፎክስ ከመሞቱ በፊት ለ143 ቀናቶች 5,373 ኪሎ ሜትር የሚሆን የካናዳ ምድርን በሩጫ ሸፍኗል

የቴሪ ፎክስ የሩጫ አላማ እያንዳንዱ ካናዳዊ ጋር በመድረስ አንድ የካናዳ ዶላር መሰብሰብ ነበር:: በወቅቱ የካናዳ ህዝብ 24 ሚሊየን ነበርና ጉዞውን በጨረሰበት የካቲት ወር 1981 ዓ.ም ላይ 24.7 ሚሊየን ዶላር መሰብሰብ ቻለ

ይህ የተሰበሰበው ገንዘብ በካንሰር ህመም ለሚሰቃዩ እርዳታ እና ምርምር ለሚያደርጉ ደግሞ እገዛ የሚውል ነበር

ቴሪ በሞተ በአመቱ "ቴሪ ፎክስ በጎ አድራጎት" የሚል ድርጅት የተከፈተ ሲሆን በካናዳ ውስጥ የተለያዩ ሩጫ ውድድሮችን በማዘጋጀት ለካንሰር ህክምና የሚሆን ገንዘብ ይሰበስባል

እስካሁን ድረስ በቴሪ ፎክስ ስም 715 ሚሊየን የካናዳ ዶላር ተሰብስቧል

እየሞትክ ነፍስ መዝራት !!❤️🙌🏼

by Zemelak Endrias


@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ፊንላንድ ለ 7 ዓመታት ያህል በአለም ደስተኛ ሀገር ሆናለች።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
2024/09/29 13:30:02
Back to Top
HTML Embed Code: