Telegram Web Link
Simone Biles አሜሪካኖች እንደ አይናቸው ብሌን የሚሳሱላት ዝነኛ የጅምናስቲክ ተወዳዳሪ ናት ፡

✔️ሲሞን የስፖርቱን አለም ከተቀላቀለች ጀምሮ እስከዛሬ ፡ በኦሎምፒክ ያገኘችውን 7 ወርቅ ሁለት ብር እና ሁለት ነሀስ ፡ ጨምሮ ከ43 በላይ ሜዳልያዎችን ያገኘች ናት ፡ እየተካሄደ በሚገኘው በፓሪስ ኦሎምፒክም 3 ወርቅና አንድ የብር ሜዳልያ አግኝታለች ።

✔️ባጠቃላይ Simone ማለት በጅምናስቲኩ አለም ታላቅ ስም ያላት ተወዳጅ አትሌት ናት ።
.......
ሌላዋ በስተቀኝ በኩል ያለችው ደግሞ ፡ Jordan Chiles ም እንደሲሞን አትሁን እንጂ እውቅና ዝነኛ አሜሪካዊት የጅምናስቲክ ተወዳዳሪ ናት ።
......
እና ከሁለት ቀናት በፊት በዚሁ በጅምናስቲክ ስፖርት ለሀገራቸው አሜሪካን ተጨማሪ ሜዳልያ ለማምጣት በተወዳደሩበት ወቅት ፡ ድል ሳይቀናቸው ይቀርና ፡ የወርቁን ሜዳልያ በብራዚሏ Rebeca Andrade ተሸንፈው ሲሞንና ጆርዳን ሁለተኛና ሶስተኛ ሆነው ጨረሱ ።
.......
ከውድድሩ መጠናቀቅ በኋላ ፡ አሸናፊዎቹ ወደ ሽልማት መስጫው መድረክ እያመሩ እያለ ፡ ሁለተኛ የወጣችው ዝነኛዋ Simone እና የነሀስ ሜዳልያ ባለቤቷ ጆርዳን . . አንድ ነገር ለማድረግ ተነጋግረው አሸናፊዋ እስክትመጣ ይጠብቁ ጀመር ።
.......
አንደኛ ወጥታ ወርቁን የወሰደችው የብራዚሏ አትሌት መጣች ።
.....
እና በዚህ ጊዜ ሲሞንና Jordan.. በችሎታ በልጠሽን ፡ በብቃት አሸንፈሽናል ፡ እናም ክብር ይገባሻል በሚል ስሜት ፡ ተደርጎ በማይታወቅ ሁኔታ. . የብራዚሏን አትሌት ተንበርክከው ክብር ሰጧት ።
......
ታላላቆች ፡ ታላላቆችን ማክበር ይችሉበታል ። ከልብ በሆነ ስሜት የሰጧት አክብሮት ትርፉ ለነሱም ሆነ
❤️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
✔️በዓለም ላይ በጣም ትንሽዋ ሉአላዊት ሀገር ቫቲካን ስትሆን የሕዝብ ብዛቷ 1000 ብቻ ነው :: ቫቲካን ውስጥ በ24 ቋንቋዎች የሚያስተላልፍ አለም አቀፍ የሬዲዩ ጣቢያዎች ይገኛሉ።

✔️ሕንድ 700 የተለያዩ ቋንቋዎች አላት፡፡

✔️ የአለም ቋንቋዎች ሁሉ እናት የምትባለው ሳንክስክሪት ስትሆንጥንታዊ የሕንድ ቋንቋ ነው፡፡

✔️ሥርዓተ አሃዝ ወይም የቁጥር ሥርዓት የተፈለሰፈው ሕንድ ውስጥ ነው፡፡

✔️ ዜሮ ቁጥር የተፈለሰፈው በሕንድ ውስጥ ነው፡፡ ይህንን ያገኘው ሊቅ አርያባህታ ይባላል፡፡

✔️አልጄብራ፣ ካልኩለስና ትራይግኖሜትሪ በመባል የሚታወቁት የሂሣብ ዘርፎች የተፈለ ሰፉት በሕንዳዊያን ነው፡፡

✔️የዴሲማል ሥርዓተ ቁጥር ከክ/ል 100 ዓመት በፊት በሕንዳውያን ተፈለሰፈ፡፡

እንዲቀጥል 👍
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ይሞክሩት

➡️በየትኛውም የእንግሊዘኛ ቁጥሮች ንባብ ውስጥ C የሚለውን ፊደል የለም

➡️ከ1-99 ባሉት የእንግሊዘኛ ቁጥሮች ፊደል ውስጥ a,b.c እና d አይገኝም።

➡️ ከ1-999 ባሉት የእንግሊዘኛ ቁጥሮች ፊደል ውስጥ a,b እና c አይገኝም።

➡️ከ 1-999 999 999 ባሉት የእንግሊዘኛ ቁጥሮች ፊደል ውስጥ a እና b አይገኝም፡፡

እንዲቀጥል 👍
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👨‍✈️Justice Center Leoben" ኦስትሪያ ውስጥ የሚገኝ ባለ 5ኮከብ ቅንጡ እስር ቤት ነው።

ይህ እስር ቤት ከቅንጡ ሆቴሎች ያነሰ አይደለም እና ለታራሚዎቹ ጥሩ ተሞክሮ ይሰጣል

ለምሳሌ፦ ለእያንዳንዳቸው ታራሚዎች የግል መታጠቢያ ቤት ፣ እስፓ ፣ ጂም ፣ ኩሽና እና ቴሌቪዥን ያለው ብቸኛ ክፍል ይሰጣል ። ባለ አምስት ኮከቡ እስር ቤቱ 205 እስረኞች ይኖሩበታል 😁

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ሳይንሱ እንደሚለው ከሆነ የመጀመሪያ ልጆች ከታናሽ ወንድም እህቶቻቸው በላይ IQ አላቸው።

የመጀመሪያ ልጆች የታላችሁ ? 😁🙌

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ሁሉም ወፎች በዝናብ ወቅት መጠለያ ይፈልጋሉ። ነገር ግን ንስር አሞራ በዝናብ ወቅት ከደመና በላይ በመብረር ነው የሚያሳልፈው!

Problems are common but the attitude makes difference.👊😃

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
"ያ ሌላ :ይሄ ሌላ" የሚሉት የቼክ ሪፐብሊክ የቴኒስ ተወዳዳሪዎች በፓሪስ ኦሎምፒክ

👇🏾

ካትሪና ሲንኮቫ እና ቶማስ ማችክ ለአራት አመታቶች በፍቅር የተጣመሩ ጥንዶች ነበሩ: ሆኖም ግን ጥምረታቸው አልተሳካምና ተለያይተው የራሳቸውን መንገድ ሄዱ

ሆኖም ግን የፓሪሲ ኦሎምፒክ እነዚህን ጥንዶች በጥምር የሜዳ ቴኒስ ውድድር ላይ በጋራ ተወዳድረው ተጋጣሚዎቻቸውን በመርታት ለራሳቸው እና ለሀገራቸው የወርቅ ሜዳሊያ አምጥተዋል

"እንዴት ይህንን ማሳካት ቻላችሁ: በፍቅር ተለያይታችሁ አንድ ላይ እንዲህ አይነት ስኬት ማስመዝገብ እንዴት ቻላችሁ?"

ጥንዶቹ ሲመልሱ

👇🏾

“ያ ሌላ : ይሄ ሌላ" ይላሉ

❤️🙌🏼
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Callipyge በተባለ የgenetic mutation ወይም የዘረመል መዛባት ምክንያት ከሌሎቹ ተለቅ ያለ መቀመጫ ያላት በግ ናት 💔

@Amazing_fact_433
ምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት፤ ለዚህ ነው የጥርስ ሕመም ከራስ ምታት ጋር የሚያያየዘው... 🙌

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ኖርዌይ በዓለም ላይ ከየትኛውም ቦታ የሚመጣ ተማሪ በሕዝብ ዩኒቨርሲቲዎቻቸው ሙሉ በሙሉ በነጻ እንዲማር ትፈቅዳለች። 👏

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ሰላም እንዴት ናችሁ የማትጠቀሙበት ወይም ማትፈልጉትን ከተከፈተ 1 አመት እና ከዛ በላይ የሆነው የቴሌግራም Supergroup የclass ግሩፕ ሊሆን ይችላል ወይ ያላችሁን ግሩፕ እየገዛን ስለሆነ መሸጥ የምትፈልጉ በውስጥ አውሩኝ

አስታውሱ የግሩፕ ሜምበር ብዛት ምንም ችግር የለም 1 ሜምበር ቢሆን ራሱ መሸጥ ትችላላችሁ ዋናው ግሩፑ የተከፈተበት አመተ ምህረት ነው።

2017 👉  500 birr
2018  👉 400 birr
2019  👉  350 birr
2020  👉  350 birr
2021  👉  350 birr
2022  👉  300 birr

@Duh_buh ላይ አውሩኝ
Efootball 2024 oflline 🤩

በጌም ቻናላችን ያገኙታል 😍

Click Here 👉Efootball2024
ይህን ያውቁ ኖሯል?

✔️* አንድ ስው የማስነጠስ ስሜት መጥቶበት ማስነጠስ ካልቻለ ወዲያውኑ ወደ ብርሃን አካል ወይም ወደ ፀሐይ ቢመለከት የማስነጠስ ስሜቱ ሊቀሰቀስ ይችላል፡፡ ይሞክሩት

✔️* አህያ ፊቷን ሳታዞር የኋላ እግሯን ጨምሮ አራቱን እግሮቿን በአንድ ጊዜ ማየት ትችላለች፡፡ ከኋላ ሲጠጓት የምትራገጠው በዚህ ምክንያት ነው፡፡

✔️* በባሪያ አሳዳሪ ሥርዓት ማኅበር የሚተዳደሩ ፍጥረቶች ቢኖሩ ጉንዳኖች ናቸው ጉንዳን ከሌሎች የጉንዳኔ መንጋ ውስጥ ከማረኩ በኋላ ወደ ራሳቸው መንጋ ወስደው ልክ እንደ ባሪያ በማሠራት ጉልበታቸውን ይበዘብዛሉ

✔️* አዞ የፆታ ጂን የለውም፡፡ ወንድ ወይም ሴት የሚሆነው ከተወለደ በኋላ ነው፡፡ ይኸውም የሚወሰነው በተወለደበት ወቅት ባለው የሙቀት መጠን ነው፡፡ ሙቀቱ ከፍተኛ ከሆነ ሴት ... ዝቅተኛ ከሆነ ደግሞ ወንድ ይሆናል፡

✔️* እንደ ሰው ህልም ከሚያዘወትሩ እንስሳት መካከል ፈረስ ዋነኛው ነው።

✔️* ቀንድ አውጣ የሚተነፍሰው በእግሩ ነው።


ከወደዱት ይቀጥላል
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
✔️በረሮ- ኒውክሌር የማይገድለው ብቸኛ ፍጥረት

❖ አያድርስ እንጂ የኒውክሌር ቦምብ ፍንዳታ ቢከሰት ጨረሩን ተቋቁሞ በአካባቢው መትረፍ የሚችል ብቸኛ ፍጡር በረሮ ነው፡፡

ከዚህም በተጨማሪ በዝግመተ ለውጥ ሃደት ምንም ዓይነት ልዩነት የማያሳይ ፍጠረት ቢኖር በረሮ ብቻ ነው፡፡ በረሮ ጥንትም ዛሬም ያው አንድ ነው፡፡ በረሮ ከዛሬ 300,000,000 ዓመታት ጀምሮ በምድር ላይ እንደኖረ በሳይንስ የተረጋገጠ ሲሆን በእነዚህ ረጅም ዘመናት ውስጥ ምንም አይነት ለውጥ ያልታየበት ፍጥረት ነው፡፡

❖ በረሮ የሚተነፍሰው በጎድን አጥንቱ በኩል ነው፡፡

❖ በረሮ 6 እግሮች ያሉት በራሪ ነፍሳት ምድብ ውስጥ ያለ እና በሬድዮ እና ቴሌቪዥን ውስጥ መኖርን በብቸኝነት የመረጠ በራሪ ፍጥረት ነው፡፡

❖ በረሮ በሰው ልጆች ላይ ምንም ዓይነት ጉዳት የማደረስ እና ምንም ዓይነት በሽታ የማያስተላልፍ ነፍሳት ውስጥ ይመደባል፡፡

❖ ከባለ ስድስት እግር ነፍሳት መሐል በጣም ፈጣኑ ሯጭ በረሮ ነው፡፡

❖ በረሮ ጭንቅላቱን ተበጥሶ ለ10 ቀናት በሕይወት መቆየት ይችላል፡፡ የሚሞተውም መመገብ ስለማይችል ብቻ ሲሆን ምግብ ወደ ሰውነቱ የሚገባበት ሌላ መንገድ ቢኖር ከዚህም የበለጠ ቀናት ከጭንቅላቱ ጋር ተለያይቶ መኖር ይችል ነበር፡፡


ይቀጥል?
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
✔️ፍቅር


በፍቅር ውስጥ ያለ ሰው በሰውነቱ የሚያመነጨው ሆርሞን OCD (obsessive-compulsive disorder) የተባለ የስነ ልቦና አባዜ ያለባቸው ሰዎች የሚያመነጨትን አይነት ነው::


ቆንጆ የፊት መልክ ከቆንጆ የሰውነት ቅርፅ በላይ ፍቅርን ` ለረጂም ጊዜ የማቆየት ኃይል አለው:: አንዳንድ የስነልቦና ሳይንቲስቶች ግን ይህንን ይቃወማሉ:: ምርጥ ቅርፅ ከቆንጆ ፊት በላይ ፍቅርን አንጠልጥሎ ያቆያል ይላሉ::

❖ የፍቅረኛን እጅ መያዝ ወይም መጨበጥ ብቻ የጭንቀትና ህመምን ከሰውነት ውስጥ የማስወግድ አቅም ያላቸው ሆርሞኖችን በከፍተኛ መጠን እንዲመረቱ ያደርጋል::

❖ ለሚያፈቅሩት ሰው የምስጋና መልዕክት መላክ ወይም የምስራች ማሰማት የደስታ መጠንን ከመቅፅበት በ 4 እጥፍ እንደሚጨምር ሳይኮሎጂስቶች ይናገራሉ::

❖ ፍቅር የያዘው ሰው በሰውነቱ ውስጥ የሚያመነጨው በርካታ ሆርሞኖች አሉ:: አንዱ ቢራቢሮዎችን የሚስብና የሚማርክ ሲሆን በአንድ ፍቅር የያዘው ሰው ዙሪያ ቢራቢሮዎች በሚበዙበት አካባቢ ራመድ ራመድ ማለት ቢጀምር ቢራቢሮዎቹ በዙርያው መከማቸት ይጀምራሉ::

❖ ፍፁም የማይተዋወቁ ወንድና ሴት አይን ለአይን ከተጋጩ ወይም ዓይን ለአይን ለጥቂት ደቂቃ ትኩር ብለው ከተያዩ በቀላሉ በፍቅር አባዜ ውስጥ ይወድቃሉ፡፡

❖ ለ75 ዓመት በተሰራ ምርምር መሰረት ዋንኛው የህይወት መዘውር ሆኖ የተገኘው ፍቅር ነው፡፡

ጤናማ የፍቅር ህይወት የፈጠራ ችሎታን እና የተስተካከለ አስተሳሰብና ግንዛቤን ያጎናፅፋል::  በተለይ Abstract & creative thinking ማለትም ረቂቅ የሆነ የፈጠራ አመንጪነት የአንጎል መስኮቱ ይከፈታል::

ይህንን ስራ የሚስሩት በደም ውስጥ የሚረጩት ኬሚካሎች ሲሆኑ ሰው የሚያፈቅረው በህቡዕ ኅሊናው እነዚህን ሆርሞኖች ፍለጋ ነው:: ስሜታማ ፍቅር ለስኬት የሚያነሳሱ _ ሆርሞኖች ከአንጎላችን እጢ ውስጥ እንዲመነጩ ያደርጋል::

ለዚህም ነው በፍቅር ህይወት ውስጥ ስኬታማ የሆኑ ሰዎች በሥራውም ዓለም አሸናፊ የሚሆኑት


ከወደዱት ይቀጥላል
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የተስፋ ቋጥኝ - ማርቲን ሉተር ኪንግ

"መቆያ በእሸቴ አሰፋ

ማታ ማታ መቆያ እየሰማህ መተኛት🙂

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
2024/09/29 11:22:59
Back to Top
HTML Embed Code: