Telegram Web Link
መቆያ - የድመት አባት! አቡ ሑሬራህ Abu Hurayra በእሸቴ አሰፋ

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
አምስቱ በጣም የተለመዱ ቅዠቶች፡- መውደቅ፣ መብረር፣ ሽባ መሆን፣ በቅርብ ከሚተዋወቁት ሰው ጋር ሩካቤ መፈፀም እና የሚወዱትን ሰው በሞት ማጣት ናቸው። እናንተ የትኛው ገጥሟቻኃል ?

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
ቻይናዊው ቢሊየነር ቼን ጓንቢያኦ በአንድ ወቅት ንፁህ አየር ጣሳዎችን በተለያዩ Flavor ጣዕሞች በ5 ዩዋን ለተጠቃሚዎቹ ይሸጥ ነበር።

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
የመነጠል ሕይወት፡- ሚሃይሎ ቶሎቶስ በታሪክ አንድ ሴት ያላዩ ብቸኛው አባት ናቸው።

ሚሃይሎ ቶሎቶስ በተወለደበት ጊዜ ወላጅ አልባ የነበረ ሲሆን ያደገው ሴቶች በጥብቅ በተከለከሉበት በአቶስ ተራራ ገለልተኛ በሆነ ገዳም ውስጥ ነው። ይህ ልዩ የሆነ አስተዳደግ ሴትን ሳያይ መላ ህይወቱን ያለ ሴት እንዲኖር አድርጎታል ። ቶሎቶስ በገዳሙ ሥርዓትና ትምህርት ውስጥ ዘልቆ ጸጥ ያለ እና የሚያሰላስል ሕይወትን ለእምነቱ ኖሯል ። በ1938 በ82 ዓመታቸው በሞቱበት ጊዜ ፣ መንፈሳዊ አምልኮን ከማሳደድ እና ከአቶስ ተራራ ገዳም የተጠበቁ ወጎችን በማውጣት ሊያልፉ ችለዋል።

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
ጃፓን የማታመጣው ነገር የለም !

በጃፓን የQR ኮዶች በመቃብር ድንጋይ ላይ ተሠርተዋል። ጥቅማቸው ግን እስካሁን አልተረጋገጠም። 😂

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
#ክብረ_ወሰን
***

ከታች በምስሉ ላይ የምታዩኣት ታዳጊ የ14ዓመት ልጅ ስትሆን ታራ ሻሪፍ ትባላለች። ይች ኢራናዊት ታዳጊ ታዲያ በ2019 እ.ኤ.አ. ሪከርድ ሰብራ አለምን አስደምማ ነበር። በምን???

በ2019ዓ.ም የ11 አመትዋ ኢራናዊት የመጀመሪያ ደረጃ ተማሪ ከአልበርት አንስታይንና ከፕሮፌሰር ስቴፈን ሀውኪንግ የሚበልጥ ከፍተኛ የአእምሮ ሚዛን (IQ) እንዳላት መታወቁ አነጋጋሪ ሆኗል፡፡

ባለ ብሩህ አእምሮዋ ታዳጊ በብሪታኒያ የአእምሮ ሚዛን (IQ) ፈተና ያመጣችው ውጤት ከታወቁት የአለማችን ሊቆች በላይ መሆኑ ነው የተገለፀው፡፡

ታራ ሻሪፊ የተባለችው ታዳጊ እስካሁን በእውቀት ልኬት በታላላቅ ሰዎች ተይዞ የነበረውን ክብረ ወሰን መስበር ችላለች፡፡

“ጂኒየስ ቤንችማርክ’’ ተብሎ የተቀመጠውን 140 ወለል በማለፍ 162 ነጥብ አስመዝግባለች፡፡

ታዳጊዋ ባስመዘገበችው ውጤት አንስታይንን እና የፊዚክሱ ተመራማሪ ስቴፈን ሀውኪንግን በ2 ነጥብ በልጣለች ነው የተባለው፡፡

በዚህ ጥናት ታዳጊዋ ከፍተኛ የአእምሮ ሚዛን (IQ) አላቸው ተብለው ከተሰየሙ ግለሰቦች ተርታ ተመድባለች፡፡

ታዳጊዋ ወደፊት የሂሳብ ሊቅ መሆን እንደምትፈልግም ነው የተናገረችው
፡፡
___
አንዳንድ በጣም አስደናቂ እውነታዎች

1. ቸኮሌት ውሾችን ሊገድል ይችላል, ምክንያቱም ቲኦብሮሚን በውስጡ ይዟል, ይህም ልባቸውን እና የነርቭ ስርዓታቸውን ይጎዳል።

2. እስትንፋስህን በመያዝ ራስህን ማጥፋት አትችልም።

3. ለአንድ ሰአት ብቻ የጆሮ ማዳመጫ ማድረጉ በጆሮ ላይ ያለውን ባክቴሪያ በ700 እጥፍ ይጨምራል።

4. ቀንድ አውጣ ለሦስት ዓመታት ሊተኛ ይችላል።

5. ሴቶች ከወንዶች በእጥፍ የሚበልጥ ብልጭ ድርግም ይላሉ!

6. ግመሎች ከሚነፍሰው የበረሃ አሸዋ የሚከላከሉበት ሶስት የዐይን ሽፋን አሏቸው።

7. ሙቅ ውሃ ከቀዝቃዛ ውሃ በበለጠ ፍጥነት ወደ በረዶነት ይለወጣል።

8. በሰውነት ውስጥ በጣም ጠንካራው ጡንቻ ምላስ ነው


#Quora
1 የ ቴሌግራም Ton ስንት ዶላር ነው ?
Anonymous Poll
23%
6
37%
7
32%
8
7%
9
#ከሰልዬ

የከሰል ሚስጥር ምንድነው? በቤታችን ሁል ጊዜ ሊኖር የሚገባው ነገር ኣንዱ ከሰል ነው። በከሰል ብዙም ትኩረት ሰጥተው የማያውቁት? የማታውቁት የከሰል ጥቅሞች።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

1. ጫማዎ መጥፎ ሽታ አለው? መልሱ አዎ ከሆነ ፣ ከሰል ገዝተህ ብቻ በጫማህ ላይ አስቀምጥ።

2. በክፍልዎ ውስጥ መጥፎ ሽታ አለ? መጥፎ ጠረን ወይም ሽታ አለ ብለህ የምታስበውን ቦታ ላይ ከሰል ጣል ኣድርግበት።

3. ማቀዝቀዣዎ ፍርጅ መጥፎ የሽታ ጠረን አለው? በውስጡ አንድ የድንጋይ ከሰል ያስቀምጡ። ውጤቱን ቆይተው ያዩታል።

4. ጠንካራ የሰውነት መጥፎ ሽታ አለህ ወይም አለሽ? የከሰል ዱቄት ብቻ ያዘጋጁ እና መጥፎ ጠረን ያለበት ቦታ ላይ ይታጠቡበት። መጥፎውን ጠረን ወይም ሽታ ለማስወገድ ከሰል በጣም ተመራጭ መፍትሔ ነው::

5. ወላጆችህ ሁል ጊዜ የከሰል ጥራጊ ወደ የከብት ማደርያ ወይም ዶሮ ቤት ወይም ሽንት ቤት ለምንድነው የሚያፈሱት? ለምንድነው ብለው አስበው ያውቃሉ? ባጭሩ ሽታውን ለማስወገድ ነው።

6. አትክልቶችዎ ሁል ጊዜ ለምለም እና ለዓይን ሳቢ እንዲሆኑ ከፈለጉ መፍትሄውን አትክልት ላይ ከሰል ጣልጣል ያድርጉበት ሌላውን ለአትክልቶችዎ ይተዉት።

7. በአሁኑ ጊዜ ሰዎች በእጽዋት እና በአትክልቶች ላይ ማዳበሪያን ስለመጠቀም ቅሬታ ያሰማሉ፤ ይህም አትክልቶች ጤናማ እንዳይሆኑ እና መርዛማ ያደርጋቸዋል። ከሰል ካለዎት ስለሱ መጨነቅ አያስፈልግህም። የሚያስፈልግዎ ነገር በምሽት ጊዜ አትክልቶችን ላይ ከሰል ማስቀመጥ ትልቁ መፍትሄ ነው። ከሰል መርዛማዎቹን በማጥፋት አትክልትን ይንከባከባል ውብ ያደርጋል።

8. አንድ ምግብ ጠረኑ መቀየሩን ከተጠራጠሩ ወይም በጣም ብዙ መርዛማ ኬሚካሎችን እንደያዘ ከተጠራጠሩ፣ ለጥቂት ሰዓታት በከሰል ውስጥ ማስቀመጥ ትልቁ የመፍትሄ አካል ይሁኑ።

9. ጥርሶችዎን ነጭ ማድረግ ከፈለጉ ለየኬሚካል እና የጽዳት ቴክኖሎጂ ማስታወቂያዎች ትኩረት አይስጡ፤ የከሰል ግንድን ተጠቅመው ጥርስዎን ጥዋት ጥዋት ይቦርሹ ውጤቱን በሳምንት ውስጥ ያዩታል።

10. የኦቾሎኒ ወይም የዘንባባ ሾርባዎ የቀዘቀዘ፣ የተበላሸ ከመሰልዎ? ስለ ሁሉም ነገር መጨነቅ አያስፈልግዎትም. በእሳት ላይ ብቻ ያድርጉት እና አንድ የከሰል ድንጋይ ይጣሉበት. መጥፎ ጣዕም እና ሽታ ያስወግዳል እና ሾርባውን ወደ ትኩስነት ይቀይራል።.

11. ምሽት ምሽት ከጓደኞችህ ጋር ሲጠጡ ጥዋት በመጠጥ hangover ከተቸገሩ? ከሰል ከእርስዎ ጋር ያኑሩ እና ያኝኩበት ፣ከሰልየhangover መፍትሄ ያድርጉት::

(ወዳጄ ልቤ፤ ይሄ ሁሉ ጥቅም ያለው ከሰል ታዲያ መርዛማ ጭስም ስላለው መደረግ ያለበትን ጥንቃቄ እንዳትረሱ አደራ እላለሁ)
Source : Information, science and technology .
═══════❁✿❁ ═══════
መልካም ምሽት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
◎ እ.ኤ.አ በ2016 ዓ.ም ለይ Irma Bule የተባለች የ29አመት ኢንዶኔዥያዊት ዘፋኝ መድረክ ለይ ዘፈኗን ከኮብራ ጋር እያቀረበች በነበረበት ሰዓት በስህተት የኮብራውን ጭራ ትረግጥና ኮብራው ይነድፋታል...

◎ ቦታው ለይ የነበሩት የሜዲካል ቡድኖችም ሊረዷት ሲመጡ 'ልጨረስ' በማለት ለ45 ደቂቃ ተነድፋ ዘፈናኗ ትቀጥላለች

◎ ከደቂቃዎች በኋላ ግን ከአቅሟ በላይ በመሆኑ እዛው መድረክ ለይ ህይወቷ ያልፋል

@Amazing_Fact_433
ባል አዲስ በተወለደው ልጅ ለቅሶ ሚስቱን ፈትቷል

Atifa Ljajic እና ባለቤቷ ከተጋቡ በኋላ ከ2ዐ ዓመታት በላይ ልጅ ለመውለድ ብርቱ ጥረት አድርገው ተስፋ በቆረጡበት አጋጣሚ በ.2017 ሚስት በ 6ዐ ዓመቷ የመጀመሪያ ልጇን ወለደች ።

ነገር ግን በዛው እለት ምሽት በህፃኑ ጩኸት እና ለቅሶ ምክንያት ባል በነጋታው ፈትቷታል።


@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔠🔠🔠🔠🔠🔠

ስለ አንዳንድ ካምፓኒዎችና ሰራተኞቻቸውን እንዴት እንደሚንከባከቡ ስናነብ አግኝተን ያስገረመን የጉግል ነገር .
...
የአለማችን ግዙፉ የግል ኩባንያ ጉግል ከ34 ሺህ በላይ ሰራተኞች አሉት ::

እና እድል እውቀት እና አጋጣሚ ቀንቶት የዚህ ካምፓኒ ሰራተኛ የሆነ አንድ ሰው በህይወት ሳለ አሪፍ የሚባል ደሞዝ ፡ እና ብዙ ጥቅማ ጥቅም የሚያገኝ ሲሆን ፡ በሆነ ምክንያት በሞት ሲለይ ደግሞ . ቤተሰቡ ችግር ላይ መውደቅ የለበትም ፡ ሚስቱ መቸገር የለባትም በሚል ለባለቤቱ .. ሌላ ሰው እስካላገባች ድረስ ለአስር አመታት ድረስ ፡ ሟች ባለቤቷ ሲከፈለው የነበረውን ደሞዝ ግማሽ በየወሩ ይከፈላታል ።
በህይወት እያለ የገዛቸውን አክስዮኖች ካሉም በስሟ ይዛወራል ።

🔺ሰውየው ልጆች ካሉት ደግሞ 19 አመት እስኪሞላቸው በየወሩ 1 ሺህ ዶላር ደሞዝ የሚያገኙ ሲሆን ልጆቹ የሙሉ ጊዜ ተማሪ ከሆኑ ደግሞ ፡ ይህ የ1ሺህ ዶላር ወርሃዊ የደሞዝ ክፍያ እስከ 23 አመት እስኪሆናቸው ድረስ ይቀጥላል ።

🔹ባጠቃላይ የጉግል ሰራተኛ አደለም እያለ ፡ በሞት ሲለይም አይቸገርም

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አስተማሪው የሚያስተምርበት ክፍል ሲገባ ዘወትር የሚቀመጥበት ወንበር የክፍሉ ኮርኒስ ላይ ተሰቅሎ አገኘው

ድርጊቱን ማን እንደፈፀምው ሲጠይቅ ምንም አይነት መልስ ሊያገኝ አልቻለም

ከዚያም ሰሌዳው ላይ ሄዶ "ከ40 የሚታረም ፈተና" ብሎ 3 ጥያቄዎችን ደረደረ


ጥያቄ 1 - ከመሬቱ እስከ ወንበሩ ድረስ ያለውን ርቀት በሴንቲ ሜትር ስንት ነው? (3 ማርክ)

ጥያቄ 2 - ወንበሩ ኮርኒሱ ላይ የተሰቀለበትን አንግል አስሉ (3 ማርክ)

ጥያቄ 3 - ወንበሩን የሰቀለው ተማሪ ስም ጻፍ (34 ማርክ)

የዓመቱ ምርጥ አስተማሪ 😂

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
YES COIN በቅርብ ቀን List ይሆናል

እስካሁን ላልጀመራችሁ ከስር ሊንክ አለላችሁ።

ለመጀመር 👇
https://www.tg-me.com/theYescoin_bot/Yescoin?startapp=m20zYH

@EthioCrypto_433
@EthioCrypto_433
አምፖልን እና ተጨማሪ 1,500 ድንቅ ፈጠራዎችን ለአለም ያበረከተው #ቶማስ_ኤዲሰን ይሄን ሁሉ ድንቅ ፈጠራዎች ለአለም ህዝብ ሁላ ሲያበረክት የቀለም ትምህርቱ ግን ከአራተኛ ክፍል የዘለለ አነበረም

12ኛ ክፍል ተማሪዎች........?🤨

@EthioCrypto_433
@EthioCrypto_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
19 ኛው ክፍለዘመን በ ብሪታኒያ ውስጥ ፡ አንድ ሰው እራሱን ለማጥፋት (ለምሳሌ ታንቆ በገመድ ) ቢሞክርና ባይሞት በ መግደል ሙከራ ክስ ይከሰስ ነበር...........በ ህጉ መሰረት ደግሞ  በሞት ሊቀጣ ይችላል  ለዛውም በስቅላት 😂

@EthioCrypto_433
@EthioCrypto_433
ው ጀርሲ ውስጥ አንድ JBJ Soul Kitchen የሚባል ሬስቶራንት አለ ። በዚህ ሬስቶራንት የቻለ ሰው ከፍሎ እንደውም ከተመገበው ምግብ በላይ ትርፍ ገንዘብ ሰጥቶ ይወጣል ።
የሌለው ደግሞ በነጻ ብቻ ሳይሆን በክብር ጭምር ተመግቦ ፡ አመስግኖ ይሄዳል ። ( የዚህ ቤት ደንበኞች ባብዛኛው መክፈል የማይችሉ ሰወች ናቸው )
.....
እና እዚህ ሬስቶራንት ለመጀመሪያ ጊዜ የሄደ ሰው ፡ ብዙ ብር ከፍሎ መድረክ ላይ ሲዘፍን ያየውን አንድ ታላቅ ዘፋኝ ሰው እዚህ ምግብ ቤት ሰሀን ሲያጥብ ሲያየው ሊደነግጥ ይችላል ።
....
ምክንያቱም ይህ ሰሀን ሲያጥብ ፡ ወይ ድስት ሲያማስል የሚታየው ሰው ቀላል ሰው አይደለም ።
.....
ምናልባት የሀርድ ሮክ ሙዚቃ ሰሚ ወይም አድናቂ የሆነ ሰው ቦን ጆቪን አሳምሮ ያውቀዋል ።
ቦን ጆቪ በሙዚቃው አለም ለአራት አስርት አመታት ቆይቷል ፡ ሆኖም ዛሬም በተለያዩ ቦታዎች ዝግጅቱን ሲያቀርብ ፡ አሁንም ስታዲየም ወይም አዳራሽ ሙሉ ህዝብ እየተጋፋ የሚያየው የሮክ አቀንቃኝ ነው ።
....
እና ይህ ዝነኛ እና ባለቤቱ ከአመታት በፊት ....ለምን ሀይለኛ ሬስቶራንት አንከፍትም ? ማለት ዝም ብሎ አይነት ሳይሆን. . በቃ ከምግብ በፊት አፕታይዘር ፡ ከዛ ዋና ምግብ ፡ ከዛ ዲዘርት የሚቀርብበት አሪፍ ምግብ ቤት ከፍተን ከፍለው መመገብ ለማይችሉ ወገኖችን አንመግብም ብለው አሰቡና የመጀመሪያውን ዘመናዊ ሬስቶራንት ኒውጀርሲ ውስጥ ከፈቱ ።
.......
ይህ በ2011 የተከፈተ የቦንጆቪ ሬስቶራንት መክፈል ያልቻሉ ሰወችን በነጻና በክብር እየመገበ አሁን ላይ ቅርንጫፉን ወደ አራት አድርሷል ።
.........

ቦን ጆቪ ይህንን አስመልክቶ ሲጠየቅ በትላልቅ መድረኮች ላይ ያዩኝ ሰወች ፡ በሌላኛው ቀን የተመጋቢዎችን ሳህን ሳጥብ ሲያዩ ይገረማሉ ። ሆኖም ይህ ለእኔ የሚያስደስተኝና ፡ ለማህበረሰቡ ላደርገው የሚገባ ትንሽ ነገር ነው ፡ ሀብታምነትም ሆነ ዝነኝነት ይህን መሰል መልካም ነገሮችን ከማድረግ ሊገድበን አይገባም ሲል ይናገራል ።
.....
ቦን ጆቪ ላለፉት አርባ አመታት በትዳር አብሯት ከቆየው ዶሮቲ አራት ልጆች ያለው ሲሆን ከ124 ሚሊየን ዶላር በላይ ሀብት አፍርቷል ።
2024/09/27 19:24:35
Back to Top
HTML Embed Code: