Telegram Web Link
◉ Ranitidine የተባለው የጨጓራ መድሀኒት #ካንሰርን ሊያመጣ የሚችል ንጥረ ነገር በውስጡ በመገኘቱ ምክንያት ከገበያ ታግዷል ሲል የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን አስታውቋል።

◉ ይህን "የጨጓራ መድኅኒት" ባለመሸጥና ባለመግዛት ራሳቹን ከካንሰር ተከላከሉ እንላለን።

@Amazing_Fact_433
ከረጅም ጊዜ በኋላ እቤታቸን  የሚመጡ ሰዎች  ምን ያህል ታምናላችሁ የምር ሰው ባይሆኑስ ይሄን የምንለው በቅርቡ በአፍሪካ ውስጥ የተፈፀመ እውነተኛ ታሪክ ነው

ድብር ብሎኛል ሰፈራችን ለወክ ስለሚመች ወክ ላረግ ወጣሁ....
ትንሽ  ጨለም  ያለ ነበር በቲንሹ እየተጓዝኩ  ዐይኔን ስልኬ ላይ ቸክዬ እየተጓዝኩ ነበር ግን አንድ የማለውቀው ነገር ውልብ   ሲል ታወቀኝ ደንግጥ  ብዬ በአይኔ ሁሉም ዞር ብዬ ፈለኩ ነገር ግን ምንም የታየኝ ነገር የለም ።

አሁንም ቲንሽ እንደተራመድኩ ሌላ ውልብ የሚል ነገር ታወቀኝ ከጀርባዬ  ዞር ስል ግን የድሮ ጓደኛዬ ነበር እንዴ ናሆም እዚ ምን ትሰራለህ? _ አልኩት መልስ አልሰጠኝም የበረደው ይመስል ነበር ጃኬቴን አውልቄ ደረብኩለት ወደ ቤቴ ይዤው ሄድኩ እራት አቀረብኩለት ከበላ በኋላ ምን ሆነህ ነው አልኩት? ካየውት 10 አመት አልፎኝ ነበር

ብዙም አያወራም እጁ ይንቀጠቀጣሉ ከፈንፈሮች ድርቅ ብለዋል አስሬ በምላሱ ያረጥበዋል አይኖቹ ደም መስለዋል

ያመመው መስሎኝ ምን ሆነህ ነው ናሆም ደህና ነህ አልኩት

.. ሰው አደለሁም... አለኝ ሰው አደለሁም  ሰው አይደለሁም ...
አይ ናሆም ትቀልዳለህ አይደል ? አልኩት(የምርም እየቀለደ ነው የመሰለኝ) ምንም ማውራት እንዳልፈለገ አወኩ ምን አልባት ጭንቅላቱን እንደሚያመው ጠረጠርኩ  በ በቃ ጠዋት እናወራለን ተኛ ብዬ ወደ አዘጋጀሁት መኝታ ወሰድኩት

ለሊት ግን  የሆነ ነገር አባነነኝ አንድ ድምፅ ተሰምቶኝ ነበር ከመኝታዬ ተነሳሁ ድቅድቅ ጭለማ ነው። .... መብራቱ ላበራው ስል እንቢ አለኝ በውስጤ እየተናደድኩ ውስጥ የነበረች ቲንሽ ሻማ አበራሁ ሻማዋ ልጠፋ ደርሳለች።

ድምፅ ወደሰማሁበት ቦታ በጭለማ እየተራመድኩ ነው ጆርዬን ሁሉም ቦታ አቁሜያለሁ

ናሆም ወደተኛችበት ክፍል በደመነፍስ መሄድ ጀመርኩ ወደ በሩ ቀስ ብዬ ተጠጋው  ጆሮዬን በሩ ላይ ደቅኜ የናሆምን ትንፋሽ ለመስማት ጣርኩ ምንም የሚሰማ ድምፅ አልነበረም ።

ቀስ ብዬ በሩን በስሱ ከፈትኩት ድቅድቅ ያለ ጭለማ ስለነበር ባለችች ቲንሽ ሻማ ብዙ አልታየኝም
ግን ተሸፋፍኖ የተኛ አንድ ሰው ሰው  ነበር በአልጋልብሱ ተጠቅልሏል ።
....ናሆምምም.. ብዬ  ጠራሁት መልስ የለም   በድጋሚ ..  ጠራሁት አሁንም መልስ የለም ... የተሸፈነውን አልጋ ልብስ ጋር ደረስኩ.. እጄን ወደአልጋ  ልብሱ ሰደድኩ ምንም ትንፋሽ አልተሰማኝም ... ውስጤ ፍርሃት .. ሲወረው ይታወቀኛል..

አልጋ ልብሱን ቀስ ብዬ ስገልጠው ግን    የማላቀው የተቆረጠ  የሰው ጭንቅላት እና እግር በአልጋ ልብስ ተጠቅሎሎ ነበር።


ወደኋላ ወደኩኝ መሬት ላይ ስዘረር መሬቱ ላይ ያረፈው እጄ ሲረጥብ ታወቀኝ ሳየው ደም ነበር .. አዎ ጥቁር  ደምምም በድንጋጤ እና በደመነፍስ ወደ ውጪ ተሯሯጥኩ ውጪ ሄጄ ድምፅ አሰማሁ ከእዛ በኋላ እራሴን አላውቅም ነበር ሆስፒታል አንድ ሳምንት ራሴን ስቼ ነበር።

ይሄኔ Investigation("የተመራመሩት) Paranormal Expert ግን በአለም ላይ እንደዚህ አይነት ነገር በተደጋጋሚ እንደሚፈፀም እና አዲስ እንዳልሆነ አሳውቀዋል ።

ለጥንቃቄም ግን ምን አልባትም ለረጅም ጊዜ ሳታገኙት የነበረ ሰው መንገድ ላይ አሊያም እቤታችሁ ከመጣ ትክክለኛ ሰው ላይሆን ስለሚችል ቅድመ ጥንቃቄ እንዲያደጉ አሳስበዋል
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
እነዚህን ጨምሮ ሌሎች አዳዲስ 95 የእንግሊዝኛ እና የአማርኛ መፅሐፍትን በመፅሐፍ ቻናላችን  ያገኛሉ።

📢 telegram:
✈️✈️

https://www.tg-me.com/Enmare1988/6602
https://www.tg-me.com/Enmare1988/6602
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ይሄንን ያውቃሉ ???

በእውነቱ እየሳቅክ ሊሞት ትችላለህ። እና ብዙ ሰዎች በተለይም በከባድ ሳቅ ምክንያት የልብ ድካም ወይም የመታፈን ችግር ሊፈጥሮባቸው ይችላል። አስቂኝ ትዕይንቶች ወይም ነገሮች ከማስጠንቀቂያ ጋር መምጣት አለባቸው ብዬ አስባለሁ።

@Amazing_Fact_433 @Amazing_Fact_433
ይሄንን ያውቃሉ ???

ባቄላ ለርስዎ በጣም ጥሩ ነው። እውነታው ምንም አያስደንቅም። የካንሰርንም ህመማችሁን ሊቀንሱ ሊረዱ ይችላሉ። የሰውነት ሴሎችን ወደ ካንሰር ከሚያመራው ጉዳት የሚከላከሉ በርካታ ኃይለኛ ፋይቶኬሚካል ኬሚካሎችን ይይዛሉ።

@Amazing_Fact_433 @Amazing_Fact_433
የመጀመሪያ የኢትዮጵያ ራዲዮ የሆነው FM አዲስ 97.1 የተመሰረተበትን 24ኛ ዓመት እያከበረ ነው።

@Amazing_Fact_433
ይሄንን ያውቃሉ ???

ቡምስላንግ ተብሎ የሚጠራው እባብ እጅግ አደገኛ ከሚባሉ የእባብ ዝርያዎች ውስጥ አንዱ ነው። የዚህ እባብ አንድ ንክሻ በሰውነትዎ ውስጥ ካሉት ክፍተቶች ሁሉ ደም እንዲፈስ ሊያደርግ ይችላል።

@Amazing_Fact_433 @Amazing_Fact_433
ያልተገኘው ነፍሰ ገዳይ

ከ19ኛው ክፍለዘመን ጀምሮ በምርመራ ያልተደረሰበት Jack ብቻ በሚል የመጀመሪያ ስሙ የሚታወቀው ነፍሰ ገዳይ 5 ሴተኛ አዳሪዎችን በአሰቃቂ ሁኔታ ገድሎ የተሰወረ ሲሆን ከአገዳደሉ ሁናቴ በማየት ወይ የቀዶ ህክምና ወይ የልኳንዳ ባለሙያ ይሆናል ተብሎ ተገምቷል። አሁን ባለንበት ክፍለ ዘመንም ያለምንም ምክንያት የሰውን ደም የሚያፈስሱ ነፍሰ ገዳዮች የተበራከቱ ሲሆን በተለይም በምሽት እየጠበቀ የ93 ሰዎችን ነፍስ በአሰቃቂ ሁናቴ በመግደል Samuel Little በአሜሪካ የብዙ ሰው ህይወት የቀጠፈው ሰው ሆኗል

@Amazing_fact_433
ስለ ተኩላ ይህን ያውቁ ኖሯል !

ተኩላ የሰውም ፣ ሆነ የእንስሳት ፣ አስክሬን አይበላም ፣ ህይወቱን ሙሉ ፣ ከአንዲት እንስት ተኩላ ጋር አብሮ ይኖራል ፣ እናቱን ወይም እህቱን ግብረ ስጋ አይፈፅምም

ተኩላ ፣ የተለየ ፣ እንስሳ ነው ፣ ጓደኛውን አያታልልም ፣ ብትሞትበት ፣ ቀሪ ዘመኑን ላጤ ፣ ሆኖ ያሳልፋል ቤተሰቡ ሲያረጅ ፣ እስከመጨረሻ የሚረዳ ብቸኛ እንስሳ ነው እነሱንም እያደነ የሚመግብ እርሱ ነው

ተኩላን ብትገለው ፣ ህይወቱ እስኪያልፍ አይንህን ያያል

ተኩላ ከ ውሻ 25/% የበለጠ ብልህ ነው


ተኩላ ከእንስሳት ሁሉ ከሰው ስልጠና የማይቀበል ፍጥረት ነው

አንዳንድ ግዜ በፊልም ላይ እንደምናየው ተኩላ የመጥፎነት ተምሳሌ አይደለም !

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
#እንደዚች_አይነቷን_ይስጣችሁ

✔️ከላይ  በምስሉ ላይ የሚታዩት አየር ላንዳዊው ቦክሰኛና የድብልቅ ማርሻል አርት ሻምፒዮናው ኮኖር ማክግሪጎር እና ባለቤቱ ዲ ደቭሊን ናቸው።

ሻምፒዮኑ ስለ ባለቤቱ እንዲህ ይላል.......

✔️"በጋራ ህይወት ከጀመርን ከስምንት ዓመት በላይ ያስቆጠርን ሲሆን በአየርላንድ ከዱብሊን 30 ማይል ርቀት ላይ በኪራይ ቤት ያለስራ  እንኖር ነበር። ስራ አልሰራም ነበር፤ ምክንያቱም  ሙሉ ጊዜዬን በትሬኒንግ አሳልፍ ስለነበረ ነው።

ሁሌም የነበረኝ ህልም በስፖርቱ ዘርፍ ታዋቂ ጀግና መሆን ነው። ባለቤቴ ታዲያ በኔ ላይ ታላቅ ተስፋ ብቻም ሳይሆን እምነትም ነበራት። ስፖርቱ የሚፈልገውን የሞራል ግንባታና በዚህ የስፖርት ዘርፍ የተሰማራ ስፖርተኛ የሚያስፈልገውን የተመጣጠነ ምግብ ታሟላልኝ ነበር። የሚገርመው ነገር የምግብም ሆነ የቤት ኪራይ የሚከፈል ቤሳ-ቤስቲን የሌለኝ ሲሆን ባለቤቴ እንደምንም ብላ ታሟላው ነበር።

✔️ከአድካሚና ከባድ ልምምድ በኋላ ሰውነቴ ዝሎ ወደ ቤት ስመጣ...ባለቤቴ 'ኮኖር ማክግሪጎር እርግጠኛ ሁኜ የምነግርህ ይሄን ማድረግ እንደምትችልና እንደምታደርገው ነው' ትለኛለች።

አሁን ላይ ታዲያ ከ50 እስከ 70,000 ተመልካቾች በታደሙበት መድረክ ላይ በማደርገው ውድድር በሚሊየኖች የሚቆጠሩ ዶላሮችን አገኛለሁ። አሁን ማንኛውንም ያማረኝን መኪና፣ ቤትም ሆነ ልብስ የመግዛት አቅሙ አለኝ....የኔ ውድ ባለቤት ግን ይህ ሁሉ የሚገባት ቢሆንም ምንም ነገር እንዳደርግላት አትጠይቀኝም።

✔️ይልቁንም ዛሬም ከጎኔ ቆማ 'ትችላለህ' እያለች በማበርታት በስኬት ላይ ስኬት እንድደርብ ኃይልና ብርታቴ ሆና አብራኝ ትኖራለች። ፈጣሪ እኔን በመውደዱ ፈጥሮኝ ብቻዬን አልተወኝም...ይልቁንም ይህችን የመሰለች ጠንካራ አጋር ሰጠኝ💔💔💔....." ይላል።

Grow together Stay together
_//__🙏🙏

❤️❤️❤️
እስኪ ለአንዴ ለእነዚህ ጥንዶች 👍👍
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ይህን ያውቃሉ?

ባለቀለም በቆሎ /jaliile/ (Especially Blue corn) ከነጩ ወይም ቢጫው ይልቅ ለጤና ተስማሚ እንደሆነ ይገለጻል። በተለይ ወደሰማያዊ የሚያደላው በቆሎ "anthocyanins" የሚባል የantioxidants አይነት ይይዛል።

ያገኛችሁትን በቆሎ ብሉ። Jaliile ግን የተሻለ nutritious ነው !

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ይሄንን ያውቃሉ ???

ከመጠጣትዎ በፊት ፒርን መብላት የሃንጎቨርን ክብደት ይቀንሳል።

@Amazing_Fact_433 @Amazing_Fact_433
ይሄንን ያውቃሉ ???

አልበርት አንስታይን መኪና መንዳት ፈጽሞ አልተማረም።

ምንም እንኳን ሰፊ የማሰብ ችሎታው እና በፊዚክስ ውስጥ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ስራ ቢሆንም፣ አንስታይን መንጃ ፍቃድ ፈጽሞ አላወጣም እና የአቅጣጫ ግንዛቤው ዝቅተኛ እንደነበር ይታወቃል።

@Amazing_Fact_433 @Amazing_Fact_433
ሁላችንም ቤተሰቦቻችን ጠዋት ተነስተው ካርቶን ቀደው ግማሹን እሳት ግማሹን ማራገቢያ ያደርጉታል። በምስሉ ላይ ያለችው የ67 አመት ሴትም ማራገቢያ የሚያስፈልጋት እሳት የጎረሰች እናት ትመስለው ይሆናል ምናልባት የቀዩ ጦር አባል የነበረው መቶአለቃ አባቷ የወታደር ልጅ ስለሆነች ይሆናል።

✅️ለ7 ወንድም እና እህቶቿ ታላቅ እህታቸው ነች ህፃን እያለች አባቷ እስርቤት በመግባቱ ነበር ገና በልጅነቷ ነበር ወደስራ ለመግባት የተገደደችው።

የችግርን ብፌ በያይነት ያነሳችው ሴት በአንድ ጨርቃጨርቅ ፋብሪካ ውስጥ የመፅሃፍት ክፍል ጠባቂነት ብትቀጠርም ስራዋ ቀኑን ሙሉ በመሆኑ ተጨማሪ ገቢ ማግኘት አልቻለችም ነበር።

ታዲያ በነዚህ መሃል በአሰሪዋ የግል ችግር ስራዋን አጥታ ስራ በፈታችበት ወቅት ወረቀቶችን በመሰብሰብ ለምን ወደ ምርት አልቀይርም ብላ የተነሳችው።

በሰፈሯ የተጣሉ ወረቀቶችን ከመሰብሰብ እስከ በኪሎ ግዢ እየታገዘች ምርቷን ማስተዋወቅ የጀመረችው። ከተጣሉ ወረቀቶች የሚገኘውም ምርት ቲቪ ፣ ፍሪጅ ፣ ምግቦችን ከፋብሪካ ስንገዛ የሚታሸግበት ካርቶን ነበር አዎ ካርቶን ማምረት።

ዛሬ ላይ ቢሊየነር ነች እሷ ብቻ አይደለችም ወንድሟ እንዲሁም ባሏ እሷ በመሰረተችው ፋብሪካ ውስጥ ማኔጀር ሲሆኑ እነሱም ሳይቀር ቢሊየነር አድርጋቸዋለች።

አባቴ አጠገብህ ያሉ ነገሮችን ተመልከት.ትላለች ዙሪያህ ያሉ ነገሮችን አትናቅ ዛሬ ቻይና ላይ ውስጥ ተገኝተህ
"የቆሻሻዋ ንግስት ማነች?" ብትል
ቻይኖች "张茵,你想要什么?"
ዣንግ ዪን ትባላለች ምን ፈልገህ ነው? ማለት ነው።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2024/09/28 17:29:42
Back to Top
HTML Embed Code: