Telegram Web Link
4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች
Photo
ስፔናዊቷ የ8 አመት ታዳጊ ድንገት ከእንቅልፏ ነቅታ አጠገቧ ያለችው እናቷ ላይ ጥብቅ በማለት ፡ ሊገድሉኝ ነው እያለች መጮህ ጀመረች ።
....

✔️ወደ መኝታዋ ከሄደች በኋላ በተደጋጋሚ በመቃዠቷ ምክንያት ከነሱ ጋር እንድትተኛ ያደረጓት ወላጆቿ ታዳጊዋን ለማረጋጋት መሞከር ጀመሩ ።
.....
ይህ የሆነው ከሁለት ወራት በፊት ነው ።
...
✔️የማድሪድ ክለብ ደጋፊ የሆነችው የታዳጊዋ ህጻን እናት ፡ ከእህቷ ጋር በመሆን ፡ ክለባቸው ፡ ከምንግዜም ተቀናቃኙ አትሌቲኮ ጋር በሜትሮፖሊታን ስታዲየም የሚያደርገውን ጨዋታ ለመመልከት የ8 አመቷን ህጻን ልጃቸውን ፡ በመያዝ ስታዲየም ገብተው ፡ ጨዋታውን መከታተል እንደጀመሩ በቅርበት ካሉ የአትሌቲኮ ደጋፊዎች ጩኸት መሰማት ጀመረ ።

' El Larguero ' የተባለው የስፔን ጋዜጣ ያናገራት የልጅቱ እናት እንደገለፀችው በመጀመሪያ ነውረኛ ስድቦችን እና ዛቻ ስሰማ ፡ የአትሌቲኮ ደጋፊዎች ቁጣቸውን እየገለፁ ያሉት በማን ላይ እንደሆነ ለማወቅ ወደኋላዬ ዞሬ ተመለከትኩ ። ነገር ግን ከኋላም ያሉት ደጋፊዎች እጃቸውን ወደኛ እየጠቆሙ እንደሚጮሁ ሳውቅ ፡ ይህ ውርጅብኝ ለኛ እንደሆነ ገባኝ በማለት ተናግራለች ።

.....
በእለቱ የሆነው ነገር ፡ ......

የሪያል ማድሪድ ደጋፊ የሆኑት እህትማማቾች ፡ ይህችን ታዳጊ ይዘው ስታዲየም ሲገቡ ልጅቱን አልብሰዋት የነበረው የቬኒሲስን ማልያ በመሆኑ የአትሌቲኮ ደጋፊዎችን ማስቆጣት ጀመረ ።
....
ደጋፊዎቹ በመጮህ ብቻ አላበቁም ፡ ከመሀከላቸው አንዱ በቀጥታ ወደነዚህ የማድሪድ ደጋፊዎች ጋር በመሄድ ፡ በአክስቷ እቅፍ ውስጥ ወዳለችው ህጻን ተጠግቶ በአስፈሪ ጩኸት አንቺ የማትረቢ ዲቃላ አሁኑኑ ከዚህ ካልወጣሽ እገድልሻለሁ እያለ በመጮህና. ...

ልጅቱን ያቀፈችውን አክስቷን ክንዷን በመምታት አሁኑኑ ከዚህ ውጡ እያለ አደጋ ለማድረስ ሲዘጋጅ ፡ በመሀል በአጠገብ የነበሩ ሰወች ገብተው ሁለቱን ሴቶችና በፍርሀት የምታለቅሰውን ህጻን ጉዳት እንዳይደርስባቸው ከስታዲየም እንዲወጡ አደረጉ ።
..
እናም ከስታዲየም በመውጣት ላይ ሳሉ ቀላል ቁጥር የሌላቸው ደጋፊዎች እየሰደቧቸው ነበር ።
.......
በፍርሀት ውስጥ ሆነው ቤታቸው ከደረሱ በኋላ ታዳጊዋ ያ አስፈሪ ሁኔታ ትዝ እያላት ፡ ሁለተኛ ስታዲየም እንደማትሄድ እየተናገረች ፡ የቀኑ ሁኔታ በሀሳቧ እየመጣ ፡ መረበሽና ፡ መተኛት አቅቷት መቃዠት ጀመረች ።
....
ጉዳዩን የሰማው የስፔን ፖሊስም በወቅቱ የተቀረፀውን የቴሌቪዥን ፊልም በመፈለግ በተለይ በታዳጊዋ ላይ የግድያ ዛቻ ያደረሰውን ሰው ማፈላለግ ያዘ ።
በመጨረሻም ምን እንደተፈረደበት ባይነገርም ሰውየው በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውሏል ።
....
ዘረኝነት ይህን ያህል ይከረፋል ። እነዚህ የአትሌቲኮ ደጋፊዎች ይህችን ልጅ ፡ ህጻን ናት ብለው ሳይራሩ በዚህ ልክ የሰደቧትና ያስፈራሯት ምንም ወንጀል ፈፅማ ሳይሆን ፡ ጦጣ ፡ ቺምፓንዚ እያሉ በየጊዜው የሚሰድቡትና የሚንቁትን የተቀናቃኛቸው ቡድን ተጫዋች የሆነውን የቬንሲየስን ቲሸርት በመልበሷ ብቻ ነበር ።
...
ዘረኝነት ከፍ ሲል ልክ እንደዚህ አንተ ጥቁር ነህ በሚል ሲወርድ ደግሞ አንተ የዚህ ብሄር ነህ በሚል የሚፈጠር ነውረኛ እና አፀያፊ ተግባር ነው ።
........
በነገራችን ላይ ይህ በስፔን እየተፈፀመበት ያለውን ልክ የሌለው ዘረኝነት ተቋቁሞ ለሪያል ማድሪድ በመጫወት ላይ የሚገኘው ብራዚላዊው ቬንሲየስ ጁኒየር ባለፈው በብራዚል በተደረገለት ኢንተርቪው ላይ በስፔን የሚደረግበትን የጥላቻ ጥቃት በመናገር ላይ ሳለ እንባውን መቆጣጠር ሲያቅተው ታይቷል ።

ቬንሲየስ በዚሁ ወቅት ሲናገር በስፔን የሚደረግበት ዘረኝነት እየባሰ ቢመጣም ፡ ሀገሪቱን ለቅቆ እንደማይወጣ ተናግሯል ።
ዘረኞቹ የሚፈልጉት ስፔንን ለቅቄ እንድሄድ ነው ። እኔ ደግሞ እዛው ሆኜ እታገላለሁ እንጂ ለቅቄ አልወጣም ሲል ተናግሯል ።
.....
ዘርንም ሆነ ብሄርን ወግኖ ሌላውን መጥላት ከሰውነት በታች ወርዶ በቁም መሞት ነው
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ይሄንን ያውቃሉ ???

እ.ኤ.አ. በ2018 የተደረገ ጥናት እንደሚያመለክተው አማካይ ሰው በዓመት ሰባት ሰአታት ለሰላም እና ፀጥታ ሲሉ መታጠቢያ ቤት ውስጥ ተደብቀው ጊዜያቸውን ያሳልፋሉ።

@Amazing_Fact_433 @Amazing_Fact_433
የሞተ ዘመዳችሁ ወይም ወዳጃችሁን በሕልም ውስጥ ማየት...

የሞቱ ዘመዶችሁን ወይም ወዳጃችሁን በሕልም ውስጥ ካዩ ያ ሰው ስለአንድ ነገር ከእናንተ ጋር መነጋገር ይፈልጋል ማለት ነው። ለዚያም ነው ወደ ህልሞቹ የሚመጡት። እሱ ምናልባት ለማንም ሊናገር ያልቻለውን ጠቃሚ ነገር ሊነግራችሁ ነው።

@Amazing_Fact_433 @Amazing_Fact_433
ይሄንን ያውቃሉ ??

እንደ ፓራኖርማል መርማሪዎች ገለፃ ከሆነ መናፍስት በሌሊት በጣም ንቁ ናቸው እናም... በአብዛኛው ጊዜ በቀዝቃዛ አየር ባላቸው ክፍሎች ውስጥ ይኖራሉ። ሌሊቱን ሙሉ እያዩህ ያመሻሉ። እኚህ መናፍስት የተለያዩ ክህሎቶች አሏቸው። እንደምሳሌ የተጠቀሱት ይኝህ ናቸው፦ አእምሮዋቹን ያነባሉ፣ ለመናገር ይሞክራሉ እና በህልምዎ ውስጥ ወደፊት እንዴት እንዳምትሆኑ መሰል ነገሮች ምናምን ያሳዩዎታል... ያለ ምንም ምክንያት በእንቅልፋችሁ ወቅት ላይ ችግር ካጋጠማችሁ በዙሪያው ያለ መንፈስ አለ ማለት ነው።

@Amazing_Fact_433 @Amazing_Fact_433
ይሄንን ያውቃሉ ??

የወንድ ብልት ማስፋፊያ ቀዶ ጥገናዎች በኩባ ነጻ ናቸው።

@Amazing_Fact_433 @Amazing_Fact_433
ይሄንን ያውቃሉ ??

በጃፓን ትምህርት ቤቶች ተማሪዎቹ 4ኛ ክፍል እስኪደርሱ ድረስ ምንም ፈተና አያገኙም። ለምን ??! ምክንያቱም ወላጆች በመጀመሪያዎቹ 2 ዓመታት ትምህርት ቤት የሚያስገቡት የልጆቻቸውን እውቀት ለመገምገም ሳይሆን... መልካም ባህሪን ለመመስረት ነው።

የጃፓን ሊቃውንት ከዕውቀት በፊት ስነ-ምግባርን ያስተምራሉ።

@Amazing_Fact_433 @Amazing_Fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Online ስራ መስራት ከፈለጉ 4-3-3 Crypto ቻናልንን ይቀላቀሉ።

JOin 👉 @EthioCrypto_433
አስገራሚ ነው

ደቡብ አፍሪካ ውስጥ ነው ባል ለስራ ወደ ፊልድ መውጣቱን ጠብቆ ውሽሜ ከሚስት ጋር ሲባልግ ያልተጠበቀ ነገር ተከሰተ። ብልቱ ሴቷ ውስጥ እንደገባ አልወጣ አለ። እዛው እንደተኙ 2 ቀን አሳለፉ። እድለኛ ሆነው ሰው ደርሶላቸው ነው ወደ ሆስፒታል ሄደው የሚስት ህይወት የተረፈው። ሆስፒታል እንደደረሱም ከአሰልቺ ትግል በኋላ አላቀቋቸው። ነገር ግን የሰውየው ህይወት ወዲያው ሲያልፍ እሷ ህክምናዋን በሆስፒታል ውስጥ በመከታተል ላይ ትገኛለች።

ይህ አይነት አጋጣሚ በህክምናው "penis captivius" ይባላል። ብዙ ጊዜ አያጋጥምም rare ነው ግን ከብዙ ሚሊየን ሰዎች መካከል በአንድ ሰው ላይ ሊያጋጥም ይችላል !

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
ሰውነቱ መዛል የጀመረው ፡ ብዙም ሳይቆይ ነው ። ወጣት ሆኖ ወዲያ ወዲህ እያለ ሳይዘንጥ ፡ ሞተር ኒውሮን በሚባል ያልተለመደ በሽታ ተያዘ ። እግሮቹ ሰውነቱን መሸከም አቃታቸው ። ከቤተመፅሀፍት ፡ ትምህርት ቤት መሮጥ ቀረ ፡ እና ሙሉ ለሙሉ መንቀሳቀስ አቃተውና በ21 አመቱ ፡ ዊልቸር ላይ ተቀመጠ ። እናም ያኔ የተቀመጠ ከዛ ዊልቸር ላይ ለሀምሳ አመታት አልተነሳም ፡

✔️ልናወራ ያሰብነው ፡ታላላቅ ግኝቶችንና ምርምሮችን አበርክቶ ስላለፈው ፡ ስለታላቁ ሳይንቲስት ፕሮፌሰር ስቲቭን ዊሊያም ሃውኪንግ ነው ። እና ይህ ሰው ፡ በዛ እድሜው ዊልቸር ላይ ሲቀመጥ ፡ አይ አለም ከንቱ ..... ብሎ ነገር አለሙን አልተወውም ።

✔️እንደውም ይብስ ምርምሩን ቀጥሎ ፡ በጠፈር ምርምር ዘርፍ ታላላቅ ግኝቶችን መጻፍ የጀመረው ከዛ በኋላ ነው ።

✔️ስቲቭን በዚህ ሁኔት ውስጥ ሆኖ ፡ አንድ መፅሀፍ ፡ ሁለት መፅሀፍ. ..ሶስት. ...አራት. ....እያለ ምርምሮቹንና ግኝቶቹን እየጻፈ ቆየ ።
ያ በወጣትነቱ እግሮቹን ያሰረው በሽታም ወደሚፅፍባቸው እጆቹ መጣ. ... የአንድ እጁ ጣቶች ቀስ በቀስ መዛል ጀመሩ ፡ በሽታው መላ ሰውነቱን እያጠቃ ሰውነቱን ጠቅላላ ማሽመድመዱን ቀጠለ ፡ ሰውየው ግን ስራ አልፈታም ፡ቀስ በቀስ ሰውነቱ መዛሉን ቀጥሎ ጣቶቹ ብቻ መንቀሳቀስ ጀመሩ ።

✔️ምርምሮቹንና የሚያስበውን ነገሮች እየተናገረ ሰው እንዳይፅፍለት ፡ አንደበቱ በበሽታው ከተዘጋ ቆይቷል ፡ እናም በመጠኑ በሚንቀሳቀስ ጣቶቹ መጻፍ በሚያስችለው መሳሪያ አማካኝነት ምርምሩን መጻፍ ቀጠለ ፡ ጎን ለጎንም የመፅሀፎቹ ቁጥር አስር ደረሱ ፡ አስራ አንድ ፡ አስራ ሁለት. ...እያለ እያለ ይህችን ምድር ለቆ ከመሄዱ በፊት እውቀቱን ትቶ ለማለፍ ከበሽታው ጋር መታገሉን ቀጠለ ።
ከዛስ. ..

✔️እያለ እያለ ሙሉ ለሙሉ በድን ሆኖ ሰውነቱን ምንም ማዘዝ ተሳነው ። በተቃራኒው አእምሮው ግን በዚህ ሁኔታ ውስጥ ሆኖም እጅግ ምጡቅና አክቲቭ ነበር ።
እናም መጨረሻ ላይ ሰውነቱ ጠቅላላ ዝሎ ከመላ ሰውነቱ ውስጥ የሚንቀሳቀሰው ቀኝ ጉንጩ ብቻ ነበር ።

✔️ፕሮፌሰር ስቲቭን ዊሊያም ሃውኪንግ በሞተር ኒውሮን በሽታ ከተለከፈበት ጊዜ አንስቶ የሰውነቱ አካላትን እየለዩ እጁ ሲታዘዝ በጁ የሚሰራ ማገዣ መሳሪያ ሲፈለስፉለት የነበሩት የካምብሪጅና የአይቴል ኮምፒውተር ሰወች በመጨረሻም ሁሉም የሰውነት ክፍሎቹ እየሞቱ ትንሽ እንቅስቃሴ የምታሳየው ብቸኛ የአካሉ ክፍል ቀኝ ጉንጩ መሆኑን ሲረዱ በሷ ሊንቀሳቀስ የሚችል መርጃ መሳሪያ ለመስራት ጥናት አደረጉ ።

✔️በመጨረሻም አእምሮው ያሰበውን ተረድቶ ወደቀኝ ጉንጩ መልእክት የሚያስተላልፍ በመነጽር ላይ የሚገጠም divice ፈጠሩለት ። ይህ መሳሪያ እስኪሰራለት ቦዝኖ የነበረው ይህ ሰውዬ ፡ መነፅሩን እንዳገኘ ወደስራው ተመልሶ መጻፉን ቀጠለ ፡ አስራ ስምንተኛ መፅሃፉ ታተመ ፡ አስራ ዘጠነኛው. ..በመጨረሻም BRIEF ANSWERS TO THE BIG QUESTIONS የሚለውን የመጨረሻ መፅሀፉን አሳተመ ። በምን ፅፎት. .. በትንሹ በምትንቀሳቀሰው የቀኝ ጉንጩ ።

✔️መላ ሰውነቱ በድን ሆኖ ፡ በጉንጩ ብቻ በመታገዝ ብዙ ምርምሮችን ያበረከተበት ይህ ልዩ መነፅር በብሪትሽ የሳይንስ ሙዚየም ውስጥ ተቀምጦ ይጎበኛል ።

የዚህ ሰው ጥንካሬ. .. የሚሰጠን ትልቅ ትርጉም አለና ልብ እንበለው
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ጂኒየሶች እና እንግዳ ጠባያቸው ክፍል አራት


፬ ስትራቪንስኪ


ይሄ የምስሉ ላይ የምታዩት ስትራቪንስኪ ይባላል ታዋቂ ሩሲያዊ አቀናባሪ ነው ታድያ አንድ ልማድ አለበት ዘወትር ጠዋት ከእንቅልፉ እንደተነሳ ለ15 ደቂቃ እንደ አርጋው በዳሶ በጭንቅላቱ ይቆማል። ይሄም አእምሮውን ንቁ እንደሚያደርግለት ይናገራል።

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
ማንዴላ ያረፉት በታህሳስ 5
ሙጋቤ ያረፉት በመስከረም 5

ማንዴላ የሞቱት በ95 አመታቸው
ሙጋቤ የሞቱት በ95 አመታቸው

ማንዴላ የሚጀምረው በM ፊደል
ሙጋቤ የሚጀምረው በM ፊደል

ማንዴላ ትውልዳቸው ከደቡባዊ አፍሪካ
ሙጋቤ ትውልዳቸው ከደቡባዊ አፍሪካ (ደቡብ አፍሪካ አላልኩም)

የማንዴላ ሁለተኛ ሚስት ስማቸው ግሬስ
የሙጋቤ ሁለተኛ ሚስት ስማቸው ግሬስ

፨፨፨

ሰለ ሙጋቤ እና ማንዴላ አንድ ታሪክ ልመርቅ። ማንዳላ ለ27 አመታት ከማቀቁበት የሮቢን ደሴት ከእስር እንደተፈቱ ከጎበኟቸው ሃገሮች አንዱ እንግሊዝ ነው። በግዜው የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዘ አይረን ሌዲ የምትባለዋ ማርጋሬት ታቸር ነበሩ። ማንዴላ እና ታቸር ዘለግ ላለ ሰአት ከተወያዩ በኋላ ተለያዩ። ይሄኔ ማርጋሬት ታቸር ለአማካሪያቸው እንዲህ አሉ፦

"I like him. But, he's not as smart as Mugabe."


አብርሃም ሊንከን እና ጆን ኤፍ ኬኔዲ ከሞታቸው (ግድያቸው) እንዲሁም ፕሬዝዳንትነታቸው ጋር በተያያዘ አስገራሚ ግጥምጥሞሽ ነበር። በተራ አጋጣሚ ታምናላችሁ?!

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
አስፈሪ ፊልሞችን መመልከት የጤና ጥቅም እንዳለው ያውቃሉ? ከጭንቀትና ድብርት ነፃ ያወጣል። አንድ ሆረር ፊልም መመልከት ከሰውነታቸን 113 ካሎሪ እንዲቃጠል
ይረዳል።ይህም ከ30 ደቂቃ የእግር ጉዞ ጋር እኩል ነው። አይቼ ከወደድኮቸው አሪፍ የሆረር ፊሌምች ጠቆም ላድርጋቹ


The Nun
The conjuring
The ring
The exorcist
Halloween
Dracula
Freedy and Jason
The texas chainsaw massacre

ለ ተጨማሪ ፊልሞች የፊልም ቻናላችን ተቀላቀሉ
👇 
@Films_433
@Films_433
◉ Ranitidine የተባለው የጨጓራ መድሀኒት #ካንሰርን ሊያመጣ የሚችል ንጥረ ነገር በውስጡ በመገኘቱ ምክንያት ከገበያ ታግዷል ሲል የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን አስታውቋል።

◉ ይህን "የጨጓራ መድኅኒት" ባለመሸጥና ባለመግዛት ራሳቹን ከካንሰር ተከላከሉ እንላለን።

@Amazing_Fact_433
ከረጅም ጊዜ በኋላ እቤታቸን  የሚመጡ ሰዎች  ምን ያህል ታምናላችሁ የምር ሰው ባይሆኑስ ይሄን የምንለው በቅርቡ በአፍሪካ ውስጥ የተፈፀመ እውነተኛ ታሪክ ነው

ድብር ብሎኛል ሰፈራችን ለወክ ስለሚመች ወክ ላረግ ወጣሁ....
ትንሽ  ጨለም  ያለ ነበር በቲንሹ እየተጓዝኩ  ዐይኔን ስልኬ ላይ ቸክዬ እየተጓዝኩ ነበር ግን አንድ የማለውቀው ነገር ውልብ   ሲል ታወቀኝ ደንግጥ  ብዬ በአይኔ ሁሉም ዞር ብዬ ፈለኩ ነገር ግን ምንም የታየኝ ነገር የለም ።

አሁንም ቲንሽ እንደተራመድኩ ሌላ ውልብ የሚል ነገር ታወቀኝ ከጀርባዬ  ዞር ስል ግን የድሮ ጓደኛዬ ነበር እንዴ ናሆም እዚ ምን ትሰራለህ? _ አልኩት መልስ አልሰጠኝም የበረደው ይመስል ነበር ጃኬቴን አውልቄ ደረብኩለት ወደ ቤቴ ይዤው ሄድኩ እራት አቀረብኩለት ከበላ በኋላ ምን ሆነህ ነው አልኩት? ካየውት 10 አመት አልፎኝ ነበር

ብዙም አያወራም እጁ ይንቀጠቀጣሉ ከፈንፈሮች ድርቅ ብለዋል አስሬ በምላሱ ያረጥበዋል አይኖቹ ደም መስለዋል

ያመመው መስሎኝ ምን ሆነህ ነው ናሆም ደህና ነህ አልኩት

.. ሰው አደለሁም... አለኝ ሰው አደለሁም  ሰው አይደለሁም ...
አይ ናሆም ትቀልዳለህ አይደል ? አልኩት(የምርም እየቀለደ ነው የመሰለኝ) ምንም ማውራት እንዳልፈለገ አወኩ ምን አልባት ጭንቅላቱን እንደሚያመው ጠረጠርኩ  በ በቃ ጠዋት እናወራለን ተኛ ብዬ ወደ አዘጋጀሁት መኝታ ወሰድኩት

ለሊት ግን  የሆነ ነገር አባነነኝ አንድ ድምፅ ተሰምቶኝ ነበር ከመኝታዬ ተነሳሁ ድቅድቅ ጭለማ ነው። .... መብራቱ ላበራው ስል እንቢ አለኝ በውስጤ እየተናደድኩ ውስጥ የነበረች ቲንሽ ሻማ አበራሁ ሻማዋ ልጠፋ ደርሳለች።

ድምፅ ወደሰማሁበት ቦታ በጭለማ እየተራመድኩ ነው ጆርዬን ሁሉም ቦታ አቁሜያለሁ

ናሆም ወደተኛችበት ክፍል በደመነፍስ መሄድ ጀመርኩ ወደ በሩ ቀስ ብዬ ተጠጋው  ጆሮዬን በሩ ላይ ደቅኜ የናሆምን ትንፋሽ ለመስማት ጣርኩ ምንም የሚሰማ ድምፅ አልነበረም ።

ቀስ ብዬ በሩን በስሱ ከፈትኩት ድቅድቅ ያለ ጭለማ ስለነበር ባለችች ቲንሽ ሻማ ብዙ አልታየኝም
ግን ተሸፋፍኖ የተኛ አንድ ሰው ሰው  ነበር በአልጋልብሱ ተጠቅልሏል ።
....ናሆምምም.. ብዬ  ጠራሁት መልስ የለም   በድጋሚ ..  ጠራሁት አሁንም መልስ የለም ... የተሸፈነውን አልጋ ልብስ ጋር ደረስኩ.. እጄን ወደአልጋ  ልብሱ ሰደድኩ ምንም ትንፋሽ አልተሰማኝም ... ውስጤ ፍርሃት .. ሲወረው ይታወቀኛል..

አልጋ ልብሱን ቀስ ብዬ ስገልጠው ግን    የማላቀው የተቆረጠ  የሰው ጭንቅላት እና እግር በአልጋ ልብስ ተጠቅሎሎ ነበር።


ወደኋላ ወደኩኝ መሬት ላይ ስዘረር መሬቱ ላይ ያረፈው እጄ ሲረጥብ ታወቀኝ ሳየው ደም ነበር .. አዎ ጥቁር  ደምምም በድንጋጤ እና በደመነፍስ ወደ ውጪ ተሯሯጥኩ ውጪ ሄጄ ድምፅ አሰማሁ ከእዛ በኋላ እራሴን አላውቅም ነበር ሆስፒታል አንድ ሳምንት ራሴን ስቼ ነበር።

ይሄኔ Investigation("የተመራመሩት) Paranormal Expert ግን በአለም ላይ እንደዚህ አይነት ነገር በተደጋጋሚ እንደሚፈፀም እና አዲስ እንዳልሆነ አሳውቀዋል ።

ለጥንቃቄም ግን ምን አልባትም ለረጅም ጊዜ ሳታገኙት የነበረ ሰው መንገድ ላይ አሊያም እቤታችሁ ከመጣ ትክክለኛ ሰው ላይሆን ስለሚችል ቅድመ ጥንቃቄ እንዲያደጉ አሳስበዋል
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2024/09/27 23:21:47
Back to Top
HTML Embed Code: